Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኤፈርት (EFFORT) ተኮርጆ ኤፈርኦ (EFFORTO) ሆነ እኮ ----ወያኔ 1977 እርዳታ ስንዴ ሽጨ ነው EFFORT አቋቋምኩ እንዳለችው አብይ አህመድ የእርዳታ ስንደ በመሸጥ እንድሁ

Post by Abere » 10 Jun 2023, 12:34

ኤፈርት (EFFORT) ተኮርጆ ኤፈርኦ (EFFORTO) ሆነ እኮ ----ወያኔ 1977 እርዳታ ስንዴ ሽጨ ነው EFFORT አቋቋምኩ እንዳለችው አብይ አህመድ የእርዳታ ስንደ በመሸጥ እንድሁ የወረሞ እየፈጠረ ነው።

መንግስትነኝ ማለቱን አቁሞ አሁን በግልጽ ሽፍታ መሆኑን ለአለም አረገገጠ። የእርዳታ ስንደ እየሸጠ አማራ ሃይሎች ጋር የሚያደርገውን ውጊያ እየደጎመ ከዚያ የተረፈ ከተገኘመ የወረሞ ኢንዶውመንት መልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ መሰረትኩ ሊለን ነው - ወያኔን ኩረጃ ማለት ይህ እኮ ነው።