Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ኃይሎች ከመከላከያን ጥለው በኮበለሉ ኮሎኔሎች እና ጀኔራሎች በመሰልጠን እና በመታገዘ ከፍተኛ ዕድገት ጉዞ ላይ ደርሷል። የአብይ እራስ ምታት እና ጭንቀት እውን ሆነ።

Post by Abere » 10 Jun 2023, 11:59

የአማራ ኃይሎች ከመከላከያን ጥለው በኮበለሉ ኮሎኔሎች እና ጀኔራሎች በመሰልጠን እና በመታገዘ ከፍተኛ ዕድገት ጉዞ ላይ ደርሷል። የአብይ እራስ ምታት እና ጭንቀት እውን ሆነ።ቁጥሩ ቀላል የማይባል የመከላካያ ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቁ ለአማራ ሃይሎች እየገባ ነው። በርካታ የተማረኩ የመከላከያ አባላታም እንደ ፍላጎታቸው መዋጋት ያልፈለጉ ትጥቃቸውን በማስረከብ ወደ ቤተሰባቸእ እንድመለሱ ተደርገው መዋጋት የሚፈልጉ በተለይም የአማራ ተወላጆች በቀጥታ ወደ አማራ ልዩ ሃይል በመግባት ያላቸውን የውትድርና ማዕረግ በመያዝ ከፍተኛ የስልጠና እና የወጊያ ልምድ እያበረከቱ ናቸው። በዚህም ከጊዜ ወደ ጊዜ የመከላከያ ቁጥር እየወረደ፤ በአሳዛኝ ሁኔታ በቀላል ውጊያ ብቻ በርካታ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን እየተማረከ ይገኛል። መከላከያ የቀረው የኦሮሙ ልዩ ሃይል የነበሩ ወይም የኦሮሞ ተወላጆች ብቻ ናችው- ይህን ማድረግም እንደ ግደታ አድርገው ውስደውት ከገቡበት መውጣት ተስኗቸው እሬሳቸው እየተዘራ ነው - በምትኩም ለኦሮሞ ህዝብ ከፍተኛ የሚከፈል ዕዳ እየጣሉበት ነው።

union
Member+
Posts: 6044
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ኃይሎች ከመከላከያን ጥለው በኮበለሉ ኮሎኔሎች እና ጀኔራሎች በመሰልጠን እና በመታገዘ ከፍተኛ ዕድገት ጉዞ ላይ ደርሷል። የአብይ እራስ ምታት እና ጭንቀት እውን ሆነ።

Post by union » 10 Jun 2023, 12:03

አዎ በየቦታው መውጫ አጥተው ህዝብ እየማረካቸው ነው። አማርኛ የማይችሉት የቆሰሉት እየተጎድ ነው። ህመማቸውን እንኳን ማስረዳት አይችሉም

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ኃይሎች ከመከላከያን ጥለው በኮበለሉ ኮሎኔሎች እና ጀኔራሎች በመሰልጠን እና በመታገዘ ከፍተኛ ዕድገት ጉዞ ላይ ደርሷል። የአብይ እራስ ምታት እና ጭንቀት እውን ሆነ።

Post by Abere » 10 Jun 2023, 13:31

ልክ ያለፈ ጥጋብ፤ ልክ ያለፈ ውርደት ያመጣል። እግዜርም እንደ ሰው ጥጋበኛውን ወርዶ ይቀጣዋል። እግዜር ደግሞ ልምጭ ወይም ዱላ አይቆርጥም ሰውን ተመስሎ ሰውን ይቀሰቅሰዋል። እግዜር ሲቆጣ ዱላ አይቆርጥም እንደ ሚባለው ሁሉ። ዛሬ የኦሮሙማ ኦነግ ሰራዊት በድበር እና ገዳማት መነኩሴ፤ ባህታዊ እና እጓለምውታንን በእብሪት ጨፍጭፎ ሲያረፍድ ማምሻውን ደግሞ የእጁን ሲያገኝ በገበሬ፤በሴቶች እና በእረኛ ሳይቀር እንደ እባብ እራስ እራሱን እየተቀጠቀጠ በየጢሻው እየወደቀ ነው። የአንድ አገር መከላካያ ነኝ የሚለው ግብዝ ተቋም በተራ ገበሬ እየተማረከ በየገበሬ ጎጆ እስረኛ ሁኗል።
union wrote:
10 Jun 2023, 12:03
አዎ በየቦታው መውጫ አጥተው ህዝብ እየማረካቸው ነው። አማርኛ የማይችሉት የቆሰሉት እየተጎድ ነው። ህመማቸውን እንኳን ማስረዳት አይችሉም

union
Member+
Posts: 6044
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ኃይሎች ከመከላከያን ጥለው በኮበለሉ ኮሎኔሎች እና ጀኔራሎች በመሰልጠን እና በመታገዘ ከፍተኛ ዕድገት ጉዞ ላይ ደርሷል። የአብይ እራስ ምታት እና ጭንቀት እውን ሆነ።

Post by union » 11 Jun 2023, 14:51

ወንድም አበረ

እኔ ቤተሰቦቼ የነገሩኝን እዚህ ER ላይ መናገር ስለማልፈልግ እንጂ በመሸሽ ላይ የነበሩ ወደ 300 መቶ የኦሮምኛ ተናጋሪ መከላከያ ልብስ የለበሱ ወታደሮች ሲያቀብጣቸው ለገበሬው እጅ አልሰጥ በማለታቸው በተፈጠረው ግብግብ ለጆሮ የሚያም አደጋ ደርሶባቸው ዋአብዛኛው ወደሲኦል ተሸኝተዋል። ቀሪው ቁስለኛ ሁነው ተማርከው መግባቢያ ቋንቋ ተቸግረው ነበር። ከዚህ ቦሀላ የሆነው አዛኝ ነገር ለመናገር አልችልም አሁን

ተአምር ነው

Abere wrote:
10 Jun 2023, 13:31

Post Reply