Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የማይፈለገው መንግስት፡ መስጅዶቻችን የሰላም ቦታ ናቸው የታጣቂ ጥበቃ አያሻቸውም!!!

Post by Horus » 09 Jun 2023, 22:14

አገር እያፈረሰ፣ ሕዝብ እያሸበረ ያለው የስንዴ ሌባ መንግስት እቅጭ እቅጩን እየተነገረው ነው ። ከኢትዮጵያ ሕዝብ ሕይወት ውጣ ትብሏል ! ሕዝብ ተወን እንኑርበት እያለው ነው !!