Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አብዪ አህመድ በአለም ደረጀ ሌላ ሽልማት ሊያገኝ ነዉ ተባለ።

Post by DefendTheTruth » 09 Jun 2023, 16:13

ከተላየዩ አገራት የመጡ አምባሳደሮቹ እንደምሉት የአብዪ አህመድ ስራ የአየር ንብረት ለዉጥን በመቆጣጠር ረገድ ትልቅ አስተዋፅዎ እያሳየ ነዉ አሉ።

ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ደረጀም ያበረከተዉ ፈዪዳ በቀላሉ የምታይ አይደለም አሉ።