< ኡ!ኡ! ሥልጣኔን ልቀማ ነው > የዐብይ አህመድ
- ቤት እንዳላፈርስ
- መስጊድ ቤተስኪያን እንዳላቃጥል
-ህጻናት፤እናቶችን፤አዛውንት፤ታዳጊውን እንዳልገድልገድል
- ባንክ ቤት እንዳልዘርፍ፤ እንድላስዘርፍ
- 100፣000 በቀን በቀን እንዳልገድል
-ኦሮሙማ እና ፕሮስፐርቲ ጎስፓል እንዳላስፋፋ
- ብር በፎቶ ኮፒ ማሽን እንደ ገለባ እንዳልቆልል ወዘተ ፕሮጀክት እንዳልፈጽም እንቅፋት ሆነኝ የህዝብ ተቃውሞ።