Page 1 of 1

6 Maxims ስለ ወረሙማ

Posted: 09 Jun 2023, 13:13
by Horus
DDT,

ማክሰም 1፣ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም፣ በፍጹም ። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 2፣ የአንድ ነገር አንድ ክፍል (ፓርት) ከነገሩ ሊልቅ አይችልም ። ያ ሲሆን ካንሰር ወይም ቲዩመር ይባላል። ዘ ፓርት ኢዝ ኔቨር ግሬተር ዛን ዘ ሆል! በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 3፣ ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። ያ ሲሆን ወረሚያ የኢትዮጵያ ካንሰር ቲዩመር ይሆናል።

ስለዚህ ሊሆን በማይችል ነገር ላይ ሕይወትክን አታባክን ። መላ ኢትዮጵያ ሪጀክት እያደረገህ ያለው ከወዲሁ ካንሰረስ ሴል መሆንክን ስላወቀ ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርጋኒዝም! ነጋቲ!


ሆረስ ኃይለ ብርሃን

Re: 3 Maxims ለዲዲቲ

Posted: 09 Jun 2023, 13:30
by Horus
አንድ ኦርጋኒዝም (ኢትዮጵያ) ካንሰራዊ የሆነ ሴል ወይም ቫይረስ በውስጡ መብቀል ሲጀምር የኦርጋኒዝሙ ኢሚዩኒቲ ራስ መከላከያ በማንቀሳቀ ይገታዋል፣ ይገድለዋል ! ይህ ማክሰም ነው፣ ሊጣስ የማይቻል

Re: 3 Maxims ለዲዲቲ

Posted: 09 Jun 2023, 13:46
by Horus
አንድ ኦርጋኒዝም ያለ ኦክሲጂን ሊተነፍስ ሊኖር አይችልም ። ይህ ማክሲም ነው ። የኢትዮጵያ መንግስት ዋና ኦክሲጂን የዲያስፖራ ሬሚታንስና እና ያለም ባንክ ነው ። የብልጽና ሌቦች አሁን ላይ የዲያስፖራን ኃይል ምን ያክል እንደ ሆነ በመቅመስ ላይ ናቸው ። ኢትዮጵያን የካዱ ተረኞች ፋይናንስ ማድረግ የሕዝብ ሃላፊነት አይደለም ።




Re: 3 Maxims ለዲዲቲ

Posted: 09 Jun 2023, 14:07
by Horus
መፍትሄው የካንሰሩን ሴል መግደል ነው ።