-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ይህን እንደ ቀላል መመልክት አይቻልም።
"ለሁላቺንም የማትሆን አገር ለማንቺንም አትሆንም"።
የተመረጡትን ሕዝቦችንም የልተመረጥን ሕዝቦችንም በእኩል ማስተናገድ የማትችል አገር የተመረጡትንም ማስተናገድ አትችልም ማለት ነዉ፣
The choice is yours, my fellow country men and women.

- Member
- Posts: 2053
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ልብ ያለው ልብ ይበል pheeeew
is the following supposed to be one of the wise sayings of Dr Abiy ?
"ለሁላችንም የማትሆን አገር ለማናችንም አትሆንም"
.... ጎሰኛው ! ይቺን በቁቤ ፃፍና ግንባርህ ላይ ለጥፈህ ዙር
ፊን ፊኔ ኬኛ ከሚለው ሰገጤ ከተረፍክ

- Posts: 2825
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Is this a threat? This tried dirty ploy has been used by the TPLF and now by PP to hide incompetence.ለሁላቺንም የማትሆን አገር ለማንቺንም አትሆንም"።
I understand that you are supporting him blindly. But to suggest that he will destroy the country if he doesn’t have his way of doing things criminally is wrong. The government already tried that venue and a 5 years record proves it.
Burning churches and demolishing mosques is a red line no other dictator wants to venture. 1.2 million dead in a war he couldn’t finish decisively and now the export of USAID donated food.
It is over man. I will repeat Abiye Ahmed Ali is a dead-man walking.
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ስንት ሰዉ ነዉ ዛሬ በመስግድ ሰልፍ ላይ የሞተዉ?Right wrote: ↑09 Jun 2023, 11:36Is this a threat? This tried dirty ploy has been used by the TPLF and now by PP to hide incompetence.ለሁላቺንም የማትሆን አገር ለማንቺንም አትሆንም"።
I understand that you are supporting him blindly. But to suggest that he will destroy the country if he doesn’t have his way of doing things criminally is wrong. The government already tried that venue and a 5 years record proves it.
Burning churches and demolishing mosques is a red line no other dictator wants to venture. 1.2 million dead in a war he couldn’t finish decisively and now the export of USAID donated food.
It is over man. I will repeat Abiye Ahmed Ali is a dead-man walking.
አንድም አልሞተም ከልከኝ፣ የደም ነጋዴዎች ከስረዉ ዉሎዋል ማለት ነዉ።
ያ ከሆነ ደግሞ እስኪ revelations ይጠየቅ.
-
- Member
- Posts: 2053
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
'ስንት ሰዉ ነዉ ዛሬ በመስግድ ሰልፍ ላይ የሞተዉ'?
what are they protesting about?
you are demolishing their mosques,churches and homes in your bid to get rid of
ነፍጠኛ ትምክህተኛ ፅንፈኛ እስላም ኦርቶዶክስ ክርስትያን
"ለሁላችንም የማትሆን አገር ለማናችንም አትሆንም" hypocrite !

- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Supposedly this is a threat. " የማን ቤት ጥፍቶ ለማን ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ ተበሎ ሲፎከር ትዝ ይለኛል "DefendTheTruth wrote: ↑09 Jun 2023, 09:33ይህን እንደ ቀላል መመልክት አይቻልም።
"ለሁላቺንም የማትሆን አገር ለማንቺንም አትሆንም"።
የተመረጡትን ሕዝቦችንም የልተመረጥን ሕዝቦችንም በእኩል ማስተናገድ የማትችል አገር የተመረጡትንም ማስተናገድ አትችልም ማለት ነዉ፣
The choice is yours, my fellow country men and women.
በወላጋ የሚታረደው ፤ በቢሻንጉል የሚታረደው ፤ አማራ በመሆኑ የሰራበት ባንክ ሂሳቡ እንዳይንቀሳቀስ የሚዘጋበት ፤ አማራ በመሆኑ የርሱ ቤት ሲፈርስ ጉረቤቱ ኦሮሞa ስለሆነ የሚተውለት ፤
ትምህርት ቤት መንግስት አለ ብሎ ሴት ልጆቹን ልን ልጆቹ በኦሮሞ አክራሪዎች ታግደው ዉሀ ሽታ ሆነው የሚጠፉበት ፤ ቤተክርሲትያኑ በመድፍ ለሚደበደብበት ፤ በሀገሩ ዋና ከተማ እንዳይገባ ፤ የሚከለከልን ህዝብን ነው " ለሁላችንም የማትሆን አገር ለማናችንም አትሆንም " ማለት የሚገባው ወይስ አብይ ወይም ሽመልስ ለማስፈራራት እንደሚሞክሩት አንተም እዚህ መጥተህ ለማስፈራራት እንደዝንጀሮ ደረትህን የምትደበድበው ፤ ውይስ ይህ ማስፈራራት ካለበት የሚያስፈራራው ፤ በዘረፋ የደለቡት፤ ህዝቡ በላቡ አንጠፍጠው የሰራውን ቤቱን በግፍ እቤት ውስጥ እያለ አፍርሰው ልጆቹን የሚገሉት ፤ ለአመታት በላቡ አንጠፍጥፎ አዋጥቶ የሰራውን አፓርትመንት በግፍ የተወሰደበትን ፤ የእመነት ተቋሞቹ በጽንፈኞች የተደረመሰበት ፤ የትኛውን ነው አብይ የሚያስፈራራው ፤ የትኛውስ ነው የሚፈራው ፤ በዘረፋ እንብርቱ እሲጠፋ የደለበውን የኦሮሙማ ጽንፈኛ ነው ፤ ወይስ ግፍ አንገፈገፈኝ ብሎ የሚነሳውን ፤ በግራም በቀኝም ብታየው ህዝቡ አንዴ ሲነሳ በጣት ቅሰራ እንደህጻን የምታስፈራራው ህዝብ አይኖርም ፤ ሂሳብን አወራርዶ መሞት ግፍ ለተሰራበት ህዝብ እንደምታስበው አስፈሪ አይደለም ፤ የህጽን ጣት ቅሰራችሁ እውነታውን ስለማይመጥን ችግሩን በመጠኑ ብታዩት ይሻል ነበር ፡፡ ሳይረፍድ
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
አንደምመስለኝ፣ አቶ ግርማ ዋቄን ከቦታቸዉ ማንሳቱ የስፈለገባት ምክንያት፣ ከላይ በስቀመጥኩት መልዕክት የተነሳ ልሆን ይችላል።
ማንም ሰዉ ተለዋጭ መሆኑንም ለመስገንዘብ ነዉ መሰለኝ።
ማንም ሰዉ ተለዋጭ መሆኑንም ለመስገንዘብ ነዉ መሰለኝ።
ይሄዉ!ይቺን በቁቤ ፃፍና ግንባርህ ላይ ለጥፈህ ዙር
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
DefendTheTruth wrote: ↑10 Jun 2023, 13:21ትንሽ አይቀፍህም እንዴ የሰዉ ቤት መጥተህ ሳይረፍድ ብለህ ለማስፈራራት ስትሞክር?
ጫጫታቺዉ ሁሉ የሰዉ ቤት መጥታቺዉ እንጂ ማን ደርሶባቺዉ መስሎህ ነዉ?
ከቤተክርስቲያን አባረሩን፣ ከመስኪድ አባረሩን፣ መኖሪያ ቤት አፈረሱብን፣ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።
"ከቤተክርስቲያን አባረሩን + ከመስኪድ አባረሩን፣+መኖሪያ ቤት አፈረሱብን+ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ (ኢትዮጵያ)መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር (ኢትዮጵያ) ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።" = እንከባበር ና አብረን እንኑር ነዉ መልዕክቱ፣ የምገበህ ከሆነ። ኦሮሚያ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው _ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለዚህ የሁሉም የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ ክፍል ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ነው ፤ አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሲሆን ማንም ኢትዮጵያዊ አንተ ከኦሮምያ ስለመጣህ የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደለህም ያለው የለም ፤ ነገር ግን ማንም ኦሮሞ ሆነ አልሆነ የአብይ መንግስትና ሽመልስ የሚያድርጉትን ማድረግ አይችሉም ፤ አብይ አማራ ላይ ዘምቶ ወይም ትግራይ ላይ ዘምቶ አንድ ሚሊዩን ትግሬ ሲገል ኢትዮጵያን አተርፋለሁ ብሎ ነው ትግሬንና አማራን የሚገድለው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ነው እንጂ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አይደለም ስለዚህ ምንኝውም አማራ ወይም ኢትዮጵያዊ በየትኝውም ክፍለ ሀገር ሄዶ ጎዳት የሚያደርስበትን በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሄዶ መዋጋት ፤ እዚያ ያለውን የአካባቢ ቁንጮ ወንጀለኛ ማስወገድ መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታው ነው ፡፡ ስለዚህ የጠመንጃ ካንዱ እጅ ወደሌላው መቀየሩ ብቻ ነው የሚወሰነው ፤ ያንን የሚያደርገው ደግሞ ፤ኖሮ ያልመረረው በጉቦ የተጨማለቀ ሁዱን የቀበተተ ሳይሆን ኑሮ የመረረው ግፍ የሚሰራበት ፤ ፍትህን ያጣ ህብረተሰብ ነው ፤ ከርሳሙ አንተ እንደምታሰበው ደረቱ ቢሰባ ውስጡ ልብ የለውም እኩል መዋጋት ወኔው የለውም ፤ አሁን በየቦታው የምታያት የሳት ብልጭታ የጫካ ሰደድ እንደሚሆነ አትጠራጠር ፤ የዚያን ግዜ አሁን የምትለውን ትላለህ ፡፡
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ .....TGAA wrote: ↑10 Jun 2023, 21:41DefendTheTruth wrote: ↑10 Jun 2023, 13:21ትንሽ አይቀፍህም እንዴ የሰዉ ቤት መጥተህ ሳይረፍድ ብለህ ለማስፈራራት ስትሞክር?
ጫጫታቺዉ ሁሉ የሰዉ ቤት መጥታቺዉ እንጂ ማን ደርሶባቺዉ መስሎህ ነዉ?
ከቤተክርስቲያን አባረሩን፣ ከመስኪድ አባረሩን፣ መኖሪያ ቤት አፈረሱብን፣ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።
"ከቤተክርስቲያን አባረሩን + ከመስኪድ አባረሩን፣+መኖሪያ ቤት አፈረሱብን+ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ (ኢትዮጵያ)መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር (ኢትዮጵያ) ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።" = እንከባበር ና አብረን እንኑር ነዉ መልዕክቱ፣ የምገበህ ከሆነ። ኦሮሚያ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው _ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለዚህ የሁሉም የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ ክፍል ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ነው ፤ አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሲሆን ማንም ኢትዮጵያዊ አንተ ከኦሮምያ ስለመጣህ የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደለህም ያለው የለም ፤ ነገር ግን ማንም ኦሮሞ ሆነ አልሆነ የአብይ መንግስትና ሽመልስ የሚያድርጉትን ማድረግ አይችሉም ፤ አብይ አማራ ላይ ዘምቶ ወይም ትግራይ ላይ ዘምቶ አንድ ሚሊዩን ትግሬ ሲገል ኢትዮጵያን አተርፋለሁ ብሎ ነው ትግሬንና አማራን የሚገድለው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ነው እንጂ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አይደለም ስለዚህ ምንኝውም አማራ ወይም ኢትዮጵያዊ በየትኝውም ክፍለ ሀገር ሄዶ ጎዳት የሚያደርስበትን በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሄዶ መዋጋት ፤ እዚያ ያለውን የአካባቢ ቁንጮ ወንጀለኛ ማስወገድ መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታው ነው ፡፡ ስለዚህ የጠመንጃ ካንዱ እጅ ወደሌላው መቀየሩ ብቻ ነው የሚወሰነው ፤ ያንን የሚያደርገው ደግሞ ፤ኖሮ ያልመረረው በጉቦ የተጨማለቀ ሁዱን የቀበተተ ሳይሆን ኑሮ የመረረው ግፍ የሚሰራበት ፤ ፍትህን ያጣ ህብረተሰብ ነው ፤ ከርሳሙ አንተ እንደምታሰበው ደረቱ ቢሰባ ውስጡ ልብ የለውም እኩል መዋጋት ወኔው የለውም ፤ አሁን በየቦታው የምታያት የሳት ብልጭታ የጫካ ሰደድ እንደሚሆነ አትጠራጠር ፤ የዚያን ግዜ አሁን የምትለውን ትላለህ ፡፡
Anyhow it shouldn't be reminded to anybody capable of reading a short paragraph that the idea of defending one's right to live (in conformity) and that of trying to prescribe to others how they should live in their own house are completely different.
ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ ....
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Look at this fakery :
His law and order avoids cleared of women child killer OLF in his own Oromia backyard, but sends the national army against law abiding Fanno's. No threat coming from the former because as Jalmaro said OLF is armed by Abiy himself with all sophisticated wepons, the latter is a threat because Fannos are the only armed patriots who are capable of stopping this Oromuma madness lead by Abiy snd shimeles.

Last edited by TGAA on 11 Jun 2023, 18:05, edited 10 times in total.
-
- Member
- Posts: 2825
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
The U.S. government is suspending food aid to Ethiopia after an investigation uncovered a widespread scheme to steal donated food, the U.S. Agency for International Development (USAID) said Thursday, a move that will affect millions of the world’s poorest people. Leaked documents given to donors and shared with The Washington Post indicate that the scheme was coordinated by elements within both the country’s federal and regional governments.
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Your handicapped thinking methods seem allergic to logic.DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2023, 06:37ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ .....TGAA wrote: ↑10 Jun 2023, 21:41DefendTheTruth wrote: ↑10 Jun 2023, 13:21ትንሽ አይቀፍህም እንዴ የሰዉ ቤት መጥተህ ሳይረፍድ ብለህ ለማስፈራራት ስትሞክር?
ጫጫታቺዉ ሁሉ የሰዉ ቤት መጥታቺዉ እንጂ ማን ደርሶባቺዉ መስሎህ ነዉ?
ከቤተክርስቲያን አባረሩን፣ ከመስኪድ አባረሩን፣ መኖሪያ ቤት አፈረሱብን፣ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።
"ከቤተክርስቲያን አባረሩን + ከመስኪድ አባረሩን፣+መኖሪያ ቤት አፈረሱብን+ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ (ኢትዮጵያ)መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር (ኢትዮጵያ) ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።" = እንከባበር ና አብረን እንኑር ነዉ መልዕክቱ፣ የምገበህ ከሆነ። ኦሮሚያ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው _ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለዚህ የሁሉም የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ ክፍል ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ነው ፤ አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሲሆን ማንም ኢትዮጵያዊ አንተ ከኦሮምያ ስለመጣህ የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደለህም ያለው የለም ፤ ነገር ግን ማንም ኦሮሞ ሆነ አልሆነ የአብይ መንግስትና ሽመልስ የሚያድርጉትን ማድረግ አይችሉም ፤ አብይ አማራ ላይ ዘምቶ ወይም ትግራይ ላይ ዘምቶ አንድ ሚሊዩን ትግሬ ሲገል ኢትዮጵያን አተርፋለሁ ብሎ ነው ትግሬንና አማራን የሚገድለው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ነው እንጂ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አይደለም ስለዚህ ምንኝውም አማራ ወይም ኢትዮጵያዊ በየትኝውም ክፍለ ሀገር ሄዶ ጎዳት የሚያደርስበትን በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሄዶ መዋጋት ፤ እዚያ ያለውን የአካባቢ ቁንጮ ወንጀለኛ ማስወገድ መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታው ነው ፡፡ ስለዚህ የጠመንጃ ካንዱ እጅ ወደሌላው መቀየሩ ብቻ ነው የሚወሰነው ፤ ያንን የሚያደርገው ደግሞ ፤ኖሮ ያልመረረው በጉቦ የተጨማለቀ ሁዱን የቀበተተ ሳይሆን ኑሮ የመረረው ግፍ የሚሰራበት ፤ ፍትህን ያጣ ህብረተሰብ ነው ፤ ከርሳሙ አንተ እንደምታሰበው ደረቱ ቢሰባ ውስጡ ልብ የለውም እኩል መዋጋት ወኔው የለውም ፤ አሁን በየቦታው የምታያት የሳት ብልጭታ የጫካ ሰደድ እንደሚሆነ አትጠራጠር ፤ የዚያን ግዜ አሁን የምትለውን ትላለህ ፡፡
Anyhow it shouldn't be reminded to anybody capable of reading a short paragraph that the idea of defending one's right to live (in conformity) and that of trying to prescribe to others how they should live in their own house are completely different.
ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ ....
How is it respecting everyone's right to live under the rule of law ("not a selective and discriminatory law practiced by Abiy and shmiles") is proscribing others how they should live? The only inane justification you gave for ethnic cleansing & the uprooting of Millions of mainly Amharas and other Ethiopians is that they rather "come "to us we didn't go to them. you can't say that to 15 million Amharas and other Ethiopians, who lived there for centuries, that place is theirs as the next Oromo, and with equal protection under the law. You sneaked this phrase "in conformity" as a biennial statement for those who don't understand what it means: what you are saying is that Amharas and other Ethiopians should completely abandon their identity, their religion, and their culture and become willingly "mogasized" It not about learning and speaking the Oromo language in which they live in but to completely erase their religion and cultural identity altogether. That is what you enveloped in your " in conformity"
Mr. ቦቅ ቦቅ -ባቃ
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Let me say the following and close this argument:TGAA wrote: ↑11 Jun 2023, 17:48Your handicapped thinking methods seem allergic to logic.DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2023, 06:37ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ .....TGAA wrote: ↑10 Jun 2023, 21:41DefendTheTruth wrote: ↑10 Jun 2023, 13:21ትንሽ አይቀፍህም እንዴ የሰዉ ቤት መጥተህ ሳይረፍድ ብለህ ለማስፈራራት ስትሞክር?
ጫጫታቺዉ ሁሉ የሰዉ ቤት መጥታቺዉ እንጂ ማን ደርሶባቺዉ መስሎህ ነዉ?
ከቤተክርስቲያን አባረሩን፣ ከመስኪድ አባረሩን፣ መኖሪያ ቤት አፈረሱብን፣ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።
"ከቤተክርስቲያን አባረሩን + ከመስኪድ አባረሩን፣+መኖሪያ ቤት አፈረሱብን+ ኡኡኡ ጩሃት ማስተገባት ሁሉ እኮ ኦሮሚያ (ኢትዮጵያ)መጥታቺዉ እንጂ ጎጀም ና ጎንደር (ኢትዮጵያ) ዉስት ሰዉ ደርሶባቺዉ አይደለም።" = እንከባበር ና አብረን እንኑር ነዉ መልዕክቱ፣ የምገበህ ከሆነ። ኦሮሚያ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው _ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለዚህ የሁሉም የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ ክፍል ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ነው ፤ አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሲሆን ማንም ኢትዮጵያዊ አንተ ከኦሮምያ ስለመጣህ የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደለህም ያለው የለም ፤ ነገር ግን ማንም ኦሮሞ ሆነ አልሆነ የአብይ መንግስትና ሽመልስ የሚያድርጉትን ማድረግ አይችሉም ፤ አብይ አማራ ላይ ዘምቶ ወይም ትግራይ ላይ ዘምቶ አንድ ሚሊዩን ትግሬ ሲገል ኢትዮጵያን አተርፋለሁ ብሎ ነው ትግሬንና አማራን የሚገድለው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ነው እንጂ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አይደለም ስለዚህ ምንኝውም አማራ ወይም ኢትዮጵያዊ በየትኝውም ክፍለ ሀገር ሄዶ ጎዳት የሚያደርስበትን በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሄዶ መዋጋት ፤ እዚያ ያለውን የአካባቢ ቁንጮ ወንጀለኛ ማስወገድ መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታው ነው ፡፡ ስለዚህ የጠመንጃ ካንዱ እጅ ወደሌላው መቀየሩ ብቻ ነው የሚወሰነው ፤ ያንን የሚያደርገው ደግሞ ፤ኖሮ ያልመረረው በጉቦ የተጨማለቀ ሁዱን የቀበተተ ሳይሆን ኑሮ የመረረው ግፍ የሚሰራበት ፤ ፍትህን ያጣ ህብረተሰብ ነው ፤ ከርሳሙ አንተ እንደምታሰበው ደረቱ ቢሰባ ውስጡ ልብ የለውም እኩል መዋጋት ወኔው የለውም ፤ አሁን በየቦታው የምታያት የሳት ብልጭታ የጫካ ሰደድ እንደሚሆነ አትጠራጠር ፤ የዚያን ግዜ አሁን የምትለውን ትላለህ ፡፡
Anyhow it shouldn't be reminded to anybody capable of reading a short paragraph that the idea of defending one's right to live (in conformity) and that of trying to prescribe to others how they should live in their own house are completely different.
ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅ ቦቅቦቅቦቅቦቅ ....
How is it respecting everyone's right to live under the rule of law ("not a selective and discriminatory law practiced by Abiy and shmiles") is proscribing others how they should live? The only inane justification you gave for ethnic cleansing & the uprooting of Millions of mainly Amharas and other Ethiopians is that they rather "come "to us we didn't go to them. you can't say that to 15 million Amharas and other Ethiopians, who lived there for centuries, that place is theirs as the next Oromo, and with equal protection under the law. You sneaked this phrase "in conformity" as a biennial statement for those who don't understand what it means: what you are saying is that Amharas and other Ethiopians should completely abandon their identity, their religion, and their culture and become willingly "mogasized" It not about learning and speaking the Oromo language in which they live in but to completely erase their religion and cultural identity altogether. That is what you enveloped in your " in conformity"
Mr. ቦቅ ቦቅ -ባቃ
Let me also say that I am "allergic to logic" as you claim and admit all Ethiopians should be able to live everywhere they choose to find their homes, without any discriminations, if I have ever denied this simple logic. I never said this in the whole of my discussion in here or else where, but you are hard pressed to make up all sorts of allegations without any sort of an evidence.
Ethiopians should live everywhere they choose as their homes, while adhereing themselves to the local rules (and customs), including the rule of law of the place in consideration.
But now can you give any sort of justification on why on earth your camp is denying the same right to those in the places like Wolkayit, Tsegede, Raya and many more?? Are these places not in Ethiopia or those people uprooted from their homes are not Ethiopians? Didn't you know that such thing happened in your life?
The problem of your camp is one and one: some are more equal than the others misguided assumption, which has no acceptance anywhere in current day Ethiopia.
Yours is the idea of "mine is mine and yours is ours" and I will simply say try to realise this then and you will get the consequences on your faces.
If the Amhara people were always as accomodative as the Oromos are, then there would have been many many more Oromos also living in the regions mostly inhabited by the majority of Amhara. But that is not the case, neither today nor in the whole of history.
Go and work on that aspect of your deficiency, and come back and argue for your rights to live everywhere in Ethiopia, else you lack the moral authority to do so!
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Arguing with you is like chasing a goose in a circle. You know Welkayit Tsegede had been always part of Begemeder (Gonder). At my own age, I know Welkayit Tseged was part of Begemeder (Begemeder is Amhara land). Raya has also been part of Wello; we know the people in these areas are multilingual, but culturally, they have always been Amharas. Weyane, by decree, changed these people's identity, and those who refused to bend to Weyane's pressures were uprooted, killed, and had their property expropriated. That is what Abiy said in parliament: Welkayit Tseged is part of Begemeder. I'm against anyone denying Tigrian Ethiopians from living where they choose to live, work, and prosper. But they cannot change anyone's identity by force. They have tried to do that for the past 30 years, and it didn't work. So they would rather live and let live, but they can't force anyone. And you don't know the Welkayit people; they are ferocious fighters. No one can make them live under Weyane. But I know the concern of Oromuma politicians is the slippery slope effect of the Welkite and Raya question. You make the rule of law and equal treatment of Ethiopians the law of the country, then you work for every Ethiopian to have that right. If the federal government, if it is really is the Ethiopian government, can't make a precondition demanding Amharas to give Welkayit and Raya to Weyane on a silver platter, then you can ask for equal protection under the law. You can demand and argue on behalf of Tigrians to live and work peacefully both in Welkayit and Raya, but asking the people there to fall under the yoke of Weyane again after 30 years of nightmare is completely unacceptable.
-
- Member
- Posts: 2053
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
DDT, if you have nothing other than anti- amhara mindset that clouds your thoughts, You are invited to hear it straight from the horse's mouth.
He was one of the founders of TPLF.
He was one of the founders of TPLF.