Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ባንዳ ነው (ዶ/ር ሽባባው ተክሌ፣ ትረካ ብሩክ ይባስ)

Post by Horus » 09 Jun 2023, 00:39

የትችቱ ጸሃፊ ባንዳ የሚለውን ቅጽል ተጠቅሟል ። መሳይ አምባ ገነን ብሎታል ። ባንዳ ማለት አገሩን የከዳ፣ ህዝቡን የከዳ ማለት ነው ። አቢይ ኢትዮጵያን የዜኦግቿ አገር አደርጋለሁ ብሎ ሕዝቡን ካታለለ በኋላ (ልክ ዛሬ ስንዴ አብቅዬ ኤክስፖርት አደርጋለሁ እንዳለው) ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ እሱ ዋሽቶና ሰርቆ እየበላ ሰርተው ለፍተው የሚያድሩትን በመናቅ፣ በመሳደብ፣ በማዋረድ ። አንድ ቀን ሰርቶ ብልቶ የማያውቅ አፈጮሌ ሌባ ዘሎ አልፎ ሕዝብን ዘለፈ ። ቃል የገባውን (ያላለለውን) ለውጥ ካደ ። ስለዚህ አቢይ አምባገነን መባል የሚወደው ቅጽል ስለሆነ (ናርሲሲስት ስለሆነ) ለሱ የሚገባውና በእውን የሚገልጸው ባንዳ፣ ከሃዲ የሚለው ቅጽል ነው ። እኔ ከዛሬ ጀምሬ ዲክታተር አልለውም፣ ባንዳ ከሃዲ ነው የምለው ። የኢትዮጵያን ሕዝብ አመኔታ ቃል ኪዳን የከዳ ሰው ነው ። ይህ ደሞ ሌብነትህን እንደ ብልህነት የሚያምን ሰው ስለሆነ ነው ። ሌባ ግን በምንም የዳቦ ስም ተጠራ ሌባ ነው ። የአቢይ መሰረታዊ ዉሸታምነት ከዚህ የሌብነት ባህሪ። የከሃዲነት ባህሪ ይመነጫል ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አቢይ አህመድ ባንዳ ነው (ዶ/ር ሽባባው ተክሌ፣ ትረካ ብሩክ ይባስ)

Post by kibramlak » 09 Jun 2023, 01:08

By the way, in addition to being a traitor, a serial lair and a vision less jack a#z, Abiy is a coward who pretend to be a "strong man". Dictator is not a right term to fit. Abiy is a weak feminine creation who tries to galvanize this by pretending to be a dictator. There is a difference between learned and earned. He is learning and training himself to be a dictator. A psychology hack !

Messay is still trying to play it safe
Horus wrote:
08 Jun 2023, 23:30

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ባንዳ ነው (ዶ/ር ሽባባው ተክሌ፣ ትረካ ብሩክ ይባስ)

Post by Horus » 09 Jun 2023, 03:02

kibramlak wrote:
09 Jun 2023, 01:08
By the way, in addition to being a traitor, a serial lair and a vision less jack a#z, Abiy is a coward who pretend to be a "strong man". Dictator is not a right term to fit. Abiy is a weak feminine creation who tries to galvanize this by pretending to be a dictator. There is a difference between learned and earned. He is learning and training himself to be a dictator. A psychology hack !

Messay is still trying to play it safe
Horus wrote:
08 Jun 2023, 23:30
ለምን መሰለህ መሳይ ቃላቶቹን በጥንቃቄ መምረጥ ያለበት፣ እሱ የሚናገረው ነገር መላ ኢትዮጵያን ስለሚነቀንቅ ሕዝቡ ከደረሰበት ንቃተ ፖለቲካ ብዙ መራቅ አይችልም ። ጽንፈኛ የሚለውን ያቢይ ታፔላ ማክሸፍ ስላለበጥ ። ዛሬ አቢይን አምባገነን ማለት ለሁሉም ንቃተ ህሊና የሚዋጥ ነው ። ባንዳ የሚለው መብራራትና ዲፋይንድ መሆን ስለሚገልግ ነው እንጂስ መሳይኮ አቢይን አቶ አቢይ ነው የሚለው ! ዞሮ ዞሮ የጻሃፊው ሃሳብ እንዳለ ስለቀረበ ትምህርቱ ለሁሉን ደርሷል ።

እስከ ዛሬ አቢይ የሌቦቹ አለቃ ነው ስንል እንደ ስድብ ይታይ ነበር! አሁን ዲቪ አዳዩ አሜርካ ስላፈረጠው የዱቄቱ ሌብነት አቢይን በጦር አይደለም በመድፍ ነው የመታው! ይህ ሁሉ የገዳ ዘራፊነት ካልቸር ውጤት ነው ፣ ገዳ ማለት የወረሞ ጎረማሶች በሽማግሎች ተመርቀው ተቀብትው ሌላው ሕዝብ በመግደል እና ከብቱን መሬቱን ፣ልጁን በመዝረፍ ላይ የቆመ ባህል ነው። ሁሉም የኛ የሚለው ገዳ ማለት ነው። ያንን ነው አቢይ ያደረገው ። የዘራፊነት ካልቸርና ቢሄቪየር ያ ነው ።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ ባንዳ ነው (ዶ/ር ሽባባው ተክሌ፣ ትረካ ብሩክ ይባስ)

Post by ethiopianunity » 09 Jun 2023, 10:52

ለኣማራ ብዙሃን ያሁኑን የኣብይ መንግስት መሬት ላይ በማይታወቅ ነገር መቃወም ኣይጠቅምም። የበለጠ ለህዋሃት ጋራ ሆኖ ዕንዲሰራ ያደርገዋል። ያም ሆነ ይህ የኣብይ ኣካሄድ ወይም ኣሜሪካ፣ ሻብያ ጋር ሳይመለመል ኣይቀርም። ኣለም ካልተረጋጋች፣ የኢትዮጵያ ኣካሄድም የወሰናል። በኢትዮጵያኖች ዕጅ ካልሆነት ኢትዮጵያ ኣደጋ ነው። ኣሁንም የኣብይ ኣገዛዝ ግልጽ ኣይደለም። ህውሃት፣ ሻብያ፣ ኣብይ መንግስት፣ ኦነግ በሙሉ የኢሉምናቲ ኣባል ናቸው። የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ከቫቲካንና ካሜሪካ የሚመጣውን ማድረግ ኣለባቸው። ለዚህም ነው የምለው በጭፈና መቃወም ዋጋ ያስከፍላል።

Post Reply