Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Black market currency exchange and now food aid theft? A monkey is definitely better.

Post by Educator » 08 Jun 2023, 23:24

ጉድ መፂኦ!
እህል ኤክስፖርት ማድረግ ጀምረናል!

የአሜሪካው ተራድዖ ድርጅት ዩኤስአይዲ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የምግብ ዕርዳታ ማቋረጡን አስታወቀ።
ተቋሙ የምግብ ዕርዳታን ለማቋረጥ የወሰነው፣ ለኢትዮጵያዊያን ተረጅዎች የሚለገሰው የምግብ ዕርዳታ፤በፌዴራል መንግስቱና በክልል መንግሥታት "የተቀናጀ" ዝርፊያ እየተፈጸመበት እንደሆነ በምርመራ በመረጋገጡ ነው ብሏል።

ለኢትዮጵያውያን ተረጅዎች የተላከው የእርዳታ እህል ተፈጭቶ ዱቄቱ ለሶማሊያና ኬንያ ገበያ መቅረቡንም አመልክቷል።

ወይ ውርደት!አይ ኢትዮጵያዬ!