Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by Horus » 08 Jun 2023, 21:04

It is not one of the possible facts of this universe. Ditto.
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ

Last edited by Horus on 08 Jun 2023, 21:22, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by sun » 08 Jun 2023, 21:10

Horus wrote:
08 Jun 2023, 21:04
It is not one of the possible facts of this universe. Ditto.
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ
Really?? :lol:

Menaaxxii albaatii neh ekko! Ditto.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by DefendTheTruth » 09 Jun 2023, 08:25

ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!
It goes both ways, depending on how you look at it.

The constituent parts determine how the overall object should look like.

It is also possible that the constituent parts may have to align themselves according to the major orientation of the overall formation, in order to enable a conformitiy needed to keep the whole.

There is no wholesale prescription on this, it exists only in the minds of the dummies like you.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by Horus » 09 Jun 2023, 13:07

DDT,
በስንት መንገድ ላስተምርህ?

ማክሰም 1፣ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም፣ በፍጹም ። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 2፣ የአንድ ነገር አንድ ክፍል (ፓርት) ከነገሩ ሊልቅ አይችልም ። ያ ሲሆን ካንሰር ወይም ቲዩመር ይባላል። ዘ ፓርት ኢዝ ኔቨር ግሬተር ዛን ዘ ሆል! በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 3፣ ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። ያ ሲሆን ወረሚያ የኢትዮጵያ ካንሰር ቲዩመር ይሆናል።

ስለዚህ ሊሆን በማይችል ነገር ላይ ሕይወትክን አታባክን ። መላ ኢትዮጵያ ሪጀክት እያደረገህ ያለው ከወዲሁ ካንሰረስ ሴል መሆንክን ስላወቀ ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርጋኒዝም! ነጋቲ!

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by banebris2013 » 09 Jun 2023, 21:31

Horus wrote:
09 Jun 2023, 13:07
DDT,
መንገድ በስንትላስተምርህ?

ማክሰም 1፣ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም፣ በፍጹም ። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።
Which Ethiopia are you talking about? are you talking about geographic Ethiopia or Ethiopia in the minds of many people. Both types of Ethiopia died in 1991 after the fall of derg. So you are absolutely wrong here.
ማክሰም 2፣ የአንድ ነገር አንድ ክፍል (ፓርት) ከነገሩ ሊልቅ አይችልም ። ያ ሲሆን ካንሰር ወይም ቲዩመር ይባላል። ዘ ፓርት ኢዝ ኔቨር ግሬተር ዛን ዘ ሆል! በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። This is just your usual blabbering out of emotion. Basically your biggest problem is being victim of emotional politics and grandiosity. Go back and read all your postings.

ማክሰም 3፣ ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። ያ ሲሆን ወረሚያ የኢትዮጵያ ካንሰር ቲዩመር ይሆናል። Still reflecting emotional politics with no coherence. There is no such a thing Ethiopia in the image of Oromia or Oromia in the image of Ethiopia. Ethiopia in the image of its nations and nationalities vs Oromia in the image Oromia?????????????
ስለዚህ ሊሆን በማይችል ነገር ላይ ሕይወትክን አታባክን ። መላ ኢትዮጵያ ሪጀክት እያደረገህ ያለው ከወዲሁ ካንሰረስ ሴል መሆንክን ስላወቀ ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርጋኒዝም! ነጋቲ!
Horus,
As usual you always think you are the source of every knowledge and everybody has to learn from you.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by Horus » 09 Jun 2023, 21:58

banebris2013 wrote:
09 Jun 2023, 21:31

አንድ ትምህርት የሚሰጥ ቃል መወርወር ሲያቅትህ ሃሳቤን ተተህ እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ! እኔ በዚያ አይነት ዝልፊያ የምሸማቀቅ አይነት አይደለሁ ። እርሳው

ማክሰም 1፣ የትኛዋ ኢትዮጵያ ካልክ ዛሬ የቆምክባት ምድርና በዚያ ምድር ለዘመናት የተገነባው ታሪክ፣ ባህል፣ ካልችር፣ ሲጥኔና ሕዝብ ። እነዚህ ሁሉ ነረ፣ ነዋሪ ነባር ማለትም ሪአሊቴስ ናቸው። አንተ ዛሬ በዚያች ኢትዮጵያ ቆመህ ነው በአማኛ ቋንቋ፣ በግእ ዝ ፊደል የምትከራከረኝ ። ችግሩ ንቃተ ህሊና ወይም ክኖሺየስነስ ስላነሰህ የቆምክበትን መሬት፣ የምሰራውን ነገር እንኳ ምን እንደ ሆነ አትገነዘብም ። ኢትዮጵያ ማለት አንድ ግዙዝ ነባር ህያው ሪያሊቲ ነች ።

በስዎች አይምሮ ውስጥ ያለችው ብለሃል! አው በሰዎች አይምሮ ውስጥ ያለችው ! ካንተ አንጎል (ደምና ስጋ) ውጭ ያለው አለም ሁሉ የሚገለጽልህ ምስሉን እንጂ ድንጋይና ዛፉ ጭንቅላት ውስጥ ስለገባ አይደለም፣ ስለ ሂኡማን ኮግኒሽን ሃሁ ካወቅህ! አው በምድር ላይ ያለው ማቴሪያል ኢትዮጵያ ባይምሮአችን ውስጥ ደሞ እንደ ምስል አለች፣ ትሮራለጭ !

በቃ ሌላ ያልከው ነገር ስለሌለ ከዚህ በላይ አልልም!

ስለ እግዚአብሄር ብለህ ምንም ማስተላለፍ የምትችለው ሃሳብ ከሌላህ አትልፋ ! ሰውንም በከንቱ አታሰልች!

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by banebris2013 » 09 Jun 2023, 22:43

Horus wrote:
09 Jun 2023, 21:58
banebris2013 wrote:
09 Jun 2023, 21:31
Horus wrote:
09 Jun 2023, 13:07
DDT,
መንገድ በስንትላስተምርህ?

ማክሰም 1፣ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም፣ በፍጹም ። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።
Which Ethiopia are you talking about? are you talking about geographic Ethiopia or Ethiopia in the minds of many people. Both types of Ethiopia died in 1991 after the fall of derg. So you are absolutely wrong here.
ማክሰም 2፣ የአንድ ነገር አንድ ክፍል (ፓርት) ከነገሩ ሊልቅ አይችልም ። ያ ሲሆን ካንሰር ወይም ቲዩመር ይባላል። ዘ ፓርት ኢዝ ኔቨር ግሬተር ዛን ዘ ሆል! በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። This is just your usual blabbering out of emotion. Basically your biggest problem is being victim of emotional politics and grandiosity. Go back and read all your postings.

ማክሰም 3፣ ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። ያ ሲሆን ወረሚያ የኢትዮጵያ ካንሰር ቲዩመር ይሆናል። Still reflecting emotional politics with no coherence. There is no such a thing Ethiopia in the image of Oromia or Oromia in the image of Ethiopia. Ethiopia in the image of its nations and nationalities vs Oromia in the image Oromia?????????????
ስለዚህ ሊሆን በማይችል ነገር ላይ ሕይወትክን አታባክን ። መላ ኢትዮጵያ ሪጀክት እያደረገህ ያለው ከወዲሁ ካንሰረስ ሴል መሆንክን ስላወቀ ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርጋኒዝም! ነጋቲ!
Horus,
As usual you always think you are the source of every knowledge and everybody has to learn from you.
አንድ ትምህርት የሚሰጥ ቃል መወርወር ሲያቅትህ ሃሳቤን ተተህ እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ! እኔ በዚያ አይነት ዝልፊያ የምሸማቀቅ አይነት አይደለሁ ። እርሳው

ማክሰም 1፣ የትኛዋ ኢትዮጵያ ካልክ ዛሬ የቆምክባት ምድርና በዚያ ምድር ለዘመናት የተገነባው ታሪክ፣ ባህል፣ ካልችር፣ ሲጥኔና ሕዝብ ። እነዚህ ሁሉ ነረ፣ ነዋሪ ነባር ማለትም ሪአሊቴስ ናቸው። አንተ ዛሬ በዚያች ኢትዮጵያ ቆመህ ነው በአማኛ ቋንቋ፣ በግእ ዝ ፊደል የምትከራከረኝ ። ችግሩ ንቃተ ህሊና ወይም ክኖሺየስነስ ስላነሰህ የቆምክበትን መሬት፣ የምሰራውን ነገር እንኳ ምን እንደ ሆነ አትገነዘብም ። ኢትዮጵያ ማለት አንድ ግዙዝ ነባር ህያው ሪያሊቲ ነች ። Being conscious goes both ways. Being conscious will enable you to reject or accept.
በስዎች አይምሮ ውስጥ ያለችው ብለሃል! አው በሰዎች አይምሮ ውስጥ ያለችው ! ካንተ አንጎል (ደምና ስጋ) ውጭ ያለው አለም ሁሉ የሚገለጽልህ ምስሉን እንጂ ድንጋይና ዛፉ ጭንቅላት ውስጥ ስለገባ አይደለም፣ ስለ ሂኡማን ኮግኒሽን ሃሁ ካወቅህ! አው በምድር ላይ ያለው ማቴሪያል ኢትዮጵያ ባይምሮአችን ውስጥ ደሞ እንደ ምስል
አለች፣ ትሮራለጭ ! you still did not explain which Ethiopia you are talking about? Your Ethiopia built in the image of Amhara with support of Gurage or Ethiopia built in the image of all its nations and nationalities?
በቃ ሌላ ያልከው ነገር ስለሌለ ከዚህ በላይ አልልም! Typical. I told your thinking is diluted with politics of emotion. Everything you suggest is either from hate or grandiosity. Do not blame me if i conclude that you are an example of "hofoffee" or turinafaa.

ስለ እግዚአብሄር ብለህ ምንም ማስተላለፍ የምትችለው ሃሳብ ከሌላህ አትልፋ ! ሰውንም በከንቱ አታሰልች! Do not bring god in your idiotic argument.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by Horus » 10 Jun 2023, 02:08

banebris2013 wrote:
09 Jun 2023, 22:43

Dude, I ain't got nothing to explain to you. You mean nothing to me, get lost! Duhhh!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2023, 13:09

Horus wrote:
09 Jun 2023, 13:07
DDT,
በስንት መንገድ ላስተምርህ?

ማክሰም 1፣ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም፣ በፍጹም ። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 2፣ የአንድ ነገር አንድ ክፍል (ፓርት) ከነገሩ ሊልቅ አይችልም ። ያ ሲሆን ካንሰር ወይም ቲዩመር ይባላል። ዘ ፓርት ኢዝ ኔቨር ግሬተር ዛን ዘ ሆል! በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም።

ማክሰም 3፣ ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም። በፍጥረት ውስት ሊሆን ይችላል ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አይደለም። ያ ሲሆን ወረሚያ የኢትዮጵያ ካንሰር ቲዩመር ይሆናል።

ስለዚህ ሊሆን በማይችል ነገር ላይ ሕይወትክን አታባክን ። መላ ኢትዮጵያ ሪጀክት እያደረገህ ያለው ከወዲሁ ካንሰረስ ሴል መሆንክን ስላወቀ ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርጋኒዝም! ነጋቲ!
Horsu,

I have told you long time ago that your bragging about your scientific concept understanding is superficial, lacking any scientific ideas we assume to make a science what it is.

Somebody is what its DNA is, not its DNA is what somebody is, this is not difficult to grasp for somebody with a modest understanding of a basic concept of science. And it is natural, not a convention. Go figure out the difference between the two, convention is an agreement, while natural is a principle. Convention can change over time, principle remains the same.

You can't mold the biggest chunk of what constitute Ethiopia into what you would like to look, it is against the nature of natural law, against principle.

Whether you like it or not, admit it or not, the contribution of the Oromo people to what we know as Ethiopia today is not that few delusioned cadres cadres may craft into a shape today. That is the major reason why OLF failed to achieve what it declared as its goal before half a century. It is still no where to see today, except in savagely massacring innocent children and elderly, a sign of a desparation

You like it or not Oromo shaped Ethiopia, not only on its own but in collaboration with the rest in the country. This is not only about the size of the population, the economic contribution and others vital resources, but also even the geographical location in the map of current day Ethiopia.

If Oromia region is gone, then gone is also what we know today as Ethiopia, but God forebid that, as far as I am concerned.

You come from a tiny section of what we call Ethiopia and try to extrapolate that relationship to what Oromo has contributed to Ethiopia. Terminal failure.

Guraghe can be perhaps molded into looking like "Ethiopia" more easily (I don't wish for anybody to be molded to what it is not) but to assume that is also the case with Oromo is a total misconception and a misconception can easily lead to unintended consequences.

Leave Oromo people alone!

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም!!!

Post by Horus » 10 Sep 2023, 01:36

3 ወር ስንቱን አሳየን!

እኔ የፖለቲካ ጠንቋይ ነኝ ብዬ አላቅም! ብዙም ወደፊት ስለሚሆን ነገር መሰረተ ቢስ ግምት ማሰራጨትም ብዙ አልድም!

ነገር ግን " ኢትዮጵያን የሚመስል ወረሚያ እንጂ ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያ በዚህ አለም ልትኖር አትችልም" ያልኩት ዛሬ ላይ እየሆነ ያለ ሃቅ ነው!

የወረሙማ ግራንድ ዲዛይን የከሸፈ መርካቶ የሚሰራ የፊሻሌ ጥይት ነው

Post Reply