ኣቶ ደመቀ እኮ ህዝብ በምርጫ ኮሮጆ ድምጹን ሰጥቶ የመረጣቸው፡ ኢትዮጵያዊ ባለስልጣን መሆናቸውን ዘንግተሃል መሰል። ደሞ ከባለደረቦቻቸው ጋር ተወያይተው ነው ስራቸውን ዬሚሰሩት እንጂ ብቻቸውን እኔ ያልኩት ይሁን ሲሉ ኣልታዩም።
ደሞስ ሁለቱ የሁለት ሃገራት ባለስልጣኖች ስላሰኛቸው ጉዳይ ቢወያዩ ኣንተን ምን ኣገባህ? እኮ’ነው ጥያቄያችን። ምን ጥልቅ ያደርግሃል? ስለ ወልቃይት ያውሩ ስለ ዋልድባ፡ ስለ ጠገዴ ያውሩ ስለ ጠለምት፡ ስለ ምዕራብ ትግራይ ያውሩ ስለ ምዕራብ ኣሩሲ ኣንተን ምን ያገባሃል? ጉዳዩ የኢትዮጵያና ያሜሪካ ጉዳይ ነው? ያንተ ጉዳይ ሊሆን የሚገባው ስለ”ፊዚካል ዲማርኬሽን” ትግባሬ መጠየቅ ነበር፡ ግን ጀግኖቻችን የተሰውበትን ዓላማ ህጋዊ ልብስ ማልበሱን ኣትፈልገውም፡ ጡንቻየ ፈርጥሟል ብለህ ለዛሬ ብቻ ነው የምታስበው፡ ለመጪው ትውልድ ሰላም ቅንጣት ታህል ኣታስብም። ደሞስ እነዚህ የሁለት ሃገራት ባለስልጣኖች ስለ ከረን ነው ወይስ ስለ ባሬንቱ ስለ አሰብ ነው ወይስ ስለ ናቅፋ ወይስ ስለ አስመራ ወይስ ስለ መንደፈራና ደቀምሓረ ኣላወሩ፡ ያወሩት ስለራሳቸው ጉዳይ ነው፡ ስለ ዲሞክራሲና ህገመንግስትም ኣውርተው እንደሆነስ ኣንተ ምን ታውቃለህ?
ደሞ ሳታፍር ብለህ ብለህ ለራሾቹ ጥብቅና ቆምክ፡ ኣዬ ያንተ ነገር፡ ነዉር ሳይፈሩ፡ እርቃን መውጣት ዬሚባለው እኮ እንዲህ ነው። ራሾቹ የመስፋፋት ህልም ባይኖራችው ነው እንዴ “ጦር ደግነው ረፈረንዱም በግድ አካሂደው የሰውን ልዑላዊ ሃገር መጠቅለል ያለሙት?” ውይ ረስተነው ኣማርኛንም መጥላት ጀምረሃል ለካ . . .
ዘይናትካ ኣይናትካን ኢዩ፡ ዩክሬናውያን ዝብልዎ ዘለዉ “ናትና ኣይንህብን ዘይናትና ኣይንደልን ኢዩ” ኤርትራውያን ጥራሕ’ዶ መሲሉካ ነዚኣ ጭርሖ ዝጥቀሙ!
Zmeselo wrote: ↑09 Jun 2023, 08:12Shût up, you pedo. And stop talking to me in Amharic, you hómo!
They talked about chgray & Blinken called Amara land "Western Tgray", but Demeke was quiet as a mouse. Of course, it's his boss!
Russia & China don't have Imperial ambitions, as far as it's known.
Meleket wrote: ↑09 Jun 2023, 05:05ዘሜ Zmeselo “ዓቢ ሰብ” ወዲ ዓበይቲ፡
ደመቀ መኮንን ምስ “ላቭሮቭ” እንተዝራከብ’ከ እንታይ ዓይነት ኣርእስቲ ምሓብካዮ ነቢርካ ነዚ ጽሑፍካ።
ወዳጃችን ዘሜ Zmeselo በሰው ሃገር ጉዳይ ለመፈትፈት መቼም ወደኋላ ኣትልም። ደመቀ መኮንን እኮ የኢትዮጵያ መንግስትን ስራ ዬሚሰራ ኢትዮጵያዊ ባለ ስልጣን ነው። ትእዛዝ ከማንም ኣይቀበልም፡ ለሃገሩ ጥቅም ይበጀኛል ዬሚለውን ኣካሄድ ከስራ ባለደረቦቹ ጋር እየተነጋገረ የሚተገብር ሰው ነው።
እስቲ ኣሁን ኣቶ ደመቀ ራሻ ቢሄድና ከፑቲን ጋር ቢነጋገር ወይም ከላቭሮቭ ጋር ቢጨባበጥ ይህን ኣርእስትህን ምን ብለህ ይሆን ትጽፍ የነበረው? ኧረ ትንሽ እፍረት ይኑርህ፡ በሰው ኣገር ቦተሊካ ምን የእርጎ ዝንብነትና ጣልቃ ገብነት ነው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ዓይነቱን በጐረቤት ሃገር ውስጥ የሚደረግ ጣልቃ ገብነትና “ስቹፒዲቲ!”ን እንጠዬፈዋለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ቤነገራችን ላይ ደፍረህ ኣታደርገውም እንጂ ኣቶ ደመቀን ስለ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ብትጠይቃቸው ነበር የሚያምርብህ!