Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ከደንቆሮዎቹ ሰፈር

Post by DefendTheTruth » 08 Jun 2023, 08:05

በ ቤተክርስቲያን በኩልም ተጠግቶ መጣ፣ ማለፍ አልተቻለዉም፣
በ መስጂድም በኩልም ተጠግቶ መጣ፣ ማለፍ አልተቻለዉም፣
ወደ ገዳምም ሄደ እዚያም ተጠግቶ ለማለፍ ሞከረ፣ በዚያም አልተቻለዉም፣
ይልቁንም ማቃብሩን ቆፈረ
እዚያም ተቀበረ፣ በዉስጡ ታፍኖ በዉስጡም አረረ።
በሚንሊክ አደባባይም ተጠግቶ ለማለፍ በግፍ ተሞከረ፣ ማለፍ ግን አልተቻለም።
እስከአሁን ያልቀነሰዉ ኡኡታዉ ብቻ ነዉ፣ እንደ ነበረ ያለዉ፣
ለጊዜዉ እሱም እዚያዉ መፅናናት ይፈልግ፣ ራሱን አግልሎ።
የሕግ ማስከበሩ ስራ ይቀጥላል ይልቁንም ተጠናክሮ፣
የሕግ የበላይነት ይስፈን በአገሪቷ ወደ ፊትም ተጠናክሮ


Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ከደንቆሮዎቹ ሰፈር

Post by Educator » 08 Jun 2023, 13:40


Post Reply