Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by TGAA » 08 Jun 2023, 01:56

የሰላም ሚኒስተር የነበረችህው ምፈሪያት አንዴ ጌታቸው ረዳ አማራና ኦሮሞ እሳትና ጭድ ነው ብሎ ሲናገር ያየሁባት የፊት ገጽታና አሁ፤ ን ድግሞ አብይ መሀመድ መደመር የያለ የተሰአበረ ሪኮርዱን ሲዘፍን ያየሁባት ግጽታ አንድ አይነት ነው ፤ አብይ ፍርሀቻ ፤ በግድግዳውላ ይ የተጻፈውን እያየና እየሸተተው በመጣ ቁጥር እኔ የኦነግ ካማካዚ ነኝ ትነኩኝና እያለ ፈንጂውን አፈነደዋልን ሀገሪቷን እንበታትናታለን እያለን ፤እንደ ኦነግቹ የኢትዮጵያን ህዝብ አግቼ እይዛለሁ እያለ ነው ፡ አሁን እጁላይ ያለውን ቦምብ ይዞት ማደር ይችላል ፤ በግዜው ግን ይሸኛል ፡፡

"ለማንም እንዳይሆን አረገን እንጥለዋለን ማስፈራርያ " የአሸጋግራችሁ ጮሎ አሁን ደግሞ ይዣችሁ የጠፋለሁ የያለ የያስፈራራ ነው ፤
ስለእውነት ያደረገው ዲስኩር ደግሞ እንደ ድራማ ሰው መልኩን እየዘረጋና እያጠፈ የዘላበደውን እውነት አድሮጎ የሚወስድ አይኖርም ቢኖር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ 120 ሚሊየን እውነቶች ባለቤት ሆኖ የአለምን ሪኮርድ ይይዝ ነበር ፤
ሰው ሁሉ የደገፈን መደመር ገብቶት ሳይሆን የነበረውን ጠልቶ ነው ፤ የመደመር ጸሀፊው ግን መደመር የገባውኋለ በተግባር እንደታየው 700 ሽህ ህዝብ ቤት መደርመስ በዘር እየለዩ ፤ መደመር ነው ፤ በተክርስቲያ ውስጥ ገበቶ በዘር የእግዚያብሄር አማኞችን በዘር መከፋፈል መደመር ነው፤ አማራ ነጥሎ ወደ አዲስ አባባ መከልከል መደመር ነው ፤ የኦሮሚያን ባንዲራ አዲስ አባባ ላይ ሰቅሎ በማይናገሩት ኦሮሞኛ ዘምሩ ማለት መደመር ነው ፤ የአድዋን የድል ቀን የአብይና የባልቻ አባነፍሶን አንድ ላይ አድርጎ ማለት መደመር ነው ፤ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ያለው ይህ ከሆነ መደመር "መደመር በአናቱ ይዘቅዘቅ ፤ አብይም በአናቱ ይዘቅዘቅ እያለ ነው ፡፡

ይህች ጅግኒት የህንን ጮሌ በፍቱ የነገረችው

Tiago
Member
Posts: 2021
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by Tiago » 08 Jun 2023, 02:51

The PM is basically waffling and only God knows what his bewildered audience make of his long ,winded speech/ lecture.

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by Assegid S. » 08 Jun 2023, 10:23

ሰላም ወንድም TGAA; በዚህ ስብሰባ ላይ የታዘብኩትን አንተም ተመልክተኸዋል።

የጠቅላይ ሚንስትሩ ዲስኩር እንደወትሮው ሁሉ "ከዶሮ ማታ" የሽንገላ ወግ የተለየ አልነበረም። ስለዚህም በዛ ላይ አስተያየት መስጠት ሞኝነት ይሆናል። ተሳታፊዎቹ ላይ የሚነበበው የፊትና የኣካል ገፅታ ግን በሰውየው ላይ ፍፁም እምነት እንዳጡና ይዟቸው ወደ ገደል አፋፍ እየተጠጋ ስለሆነ ስጋት እንደገባቸው በደንብ ያሳብቃል። ስግብግብና ራስ ወዳድ ሆኖ ለኣንድ ነፍስ ሲባል ህዝብን መግፋት መጨረሻው ይሔ ነው፥ አሁን ጊዜው ረፍዷል ... ወይ አብይ ወይ አብዮቱ ይበላሃል!
TGAA wrote:
08 Jun 2023, 01:56
የሰላም ሚኒስተር የነበረችህው ምፈሪያት አንዴ ጌታቸው ረዳ አማራና ኦሮሞ እሳትና ጭድ ነው ብሎ ሲናገር ያየሁባት የፊት ገጽታና አሁ፤ ን ድግሞ አብይ መሀመድ መደመር የያለ የተሰአበረ ሪኮርዱን ሲዘፍን ያየሁባት ግጽታ አንድ አይነት ነው ፤ አብይ ፍርሀቻ ፤ በግድግዳውላ ይ የተጻፈውን እያየና እየሸተተው በመጣ ቁጥር እኔ የኦነግ ካማካዚ ነኝ ትነኩኝና እያለ ፈንጂውን አፈነደዋልን ሀገሪቷን እንበታትናታለን እያለን ፤እንደ ኦነግቹ የኢትዮጵያን ህዝብ አግቼ እይዛለሁ እያለ ነው ፡ አሁን እጁላይ ያለውን ቦምብ ይዞት ማደር ይችላል ፤ በግዜው ግን ይሸኛል ፡፡

"ለማንም እንዳይሆን አረገን እንጥለዋለን ማስፈራርያ " የአሸጋግራችሁ ጮሎ አሁን ደግሞ ይዣችሁ የጠፋለሁ የያለ የያስፈራራ ነው ፤
ስለእውነት ያደረገው ዲስኩር ደግሞ እንደ ድራማ ሰው መልኩን እየዘረጋና እያጠፈ የዘላበደውን እውነት አድሮጎ የሚወስድ አይኖርም ቢኖር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ 120 ሚሊየን እውነቶች ባለቤት ሆኖ የአለምን ሪኮርድ ይይዝ ነበር ፤
ሰው ሁሉ የደገፈን መደመር ገብቶት ሳይሆን የነበረውን ጠልቶ ነው ፤ የመደመር ጸሀፊው ግን መደመር የገባውኋለ በተግባር እንደታየው 700 ሽህ ህዝብ ቤት መደርመስ በዘር እየለዩ ፤ መደመር ነው ፤ በተክርስቲያ ውስጥ ገበቶ በዘር የእግዚያብሄር አማኞችን በዘር መከፋፈል መደመር ነው፤ አማራ ነጥሎ ወደ አዲስ አባባ መከልከል መደመር ነው ፤ የኦሮሚያን ባንዲራ አዲስ አባባ ላይ ሰቅሎ በማይናገሩት ኦሮሞኛ ዘምሩ ማለት መደመር ነው ፤ የአድዋን የድል ቀን የአብይና የባልቻ አባነፍሶን አንድ ላይ አድርጎ ማለት መደመር ነው ፤ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ያለው ይህ ከሆነ መደመር "መደመር በአናቱ ይዘቅዘቅ ፤ አብይም በአናቱ ይዘቅዘቅ እያለ ነው ፡፡

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by TGAA » 08 Jun 2023, 23:36

Assegid S. wrote:
08 Jun 2023, 10:23

ውድ አስግድ ፤ ሀገሪቷ ገደል ጫፍ ላይ እያለች ፍልስፍና አይሉት ወይንም ወሬ "ስለእውነት " "ያንተ እውነት" "የኔ እውነት" የወል እውነት" እያለ ይቦጠርቃል ፤ ከአዲስ አባባ 50 ኪሎ ሜትር እርቀት ሰው ይገደላል ፤ በሚሊየን ሰው ይፋናቀላይ ፤ ከመቶ ኪሎ ሚትር ከአዲስ አባባ በሰላም መጓዝ አይቻልም ፤ በሰላም የሚኖረው የአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጃል ፤ ይህንን ሁሉ ባለስልጣን፤ ስብስቦ 120 ሚሊየን እውነት አለ እያለ ይደሶክራል ፡፡ ይህ እብደት ካልሆነ ምን እንደሚሆን አላውቅም ፡፡ በአስተሳሰብ ከምዝቀጡ ብዛት ሀገሪቷን በታትነን ለማንም እንዳትሆን አናደርጋታለን እንሄዳለ ብሎ በብሄራዊ ቲቪ ባለስልጣኖችን ሰብስቦ ይናገራ ፤ እኔ በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ያለ ዝቃጭ ፤ ሰው መሪ ሆኖ አይቼ አላውቅም ፤ዲክታተር ሊሆኑ ይችላሉ ፤ገዳዩች ሊሁኑ ይችላሉ ግን አጥፍቻችሁ እጠፋለሁ የሚል የካማካዚ መሪ ኢትዮጵያ አጋጥሟት አያውቅም ፤ ከፍርሀቻ ነው የሚናገረው ግን በህዝብ ላይ እንዲህ መዛት የሚገርም ነው ፤ አንድ አመት በሞላ ስንዴ እርሻ መሀል ቆሞ ፤ኢትዮጵያ የእህል ላኪ ሀገር ልናረጋት ነው ሲል ቆይቶ አሁን አሜሪካ በማስረጃ በእርዳታ የሚቀርብ እህል እየፈጨ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገች ፤ ይህ ኢሰብአዊ መሆን ብቻ ሳሆን ምንም አይነት ሞራል የሌለው ሰው መሆኑን ግልጽ አድርጎ ያስቀምጣል ፡፡ ለዚህም ነው ሰው ሞተ ሲባል ስለዛፍ ተከላ የሚያወራ ፤ ሞራል የሌለው ነው ፤ሆነም ቀረም በአለቀ ሰአት ላይ ነው ይህንን የሚያደርገው ፤ የተፍጥሮ ሄደት ስለሆነ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከመድረኩ ተፍቆ ይቀረፋል ፤ እንደአብይ የኢትዮጵያ ህዝብ እድል የሰጠው የለም ፤ እንደ አብይ ደግሞ የከዳው መሪ የለም ፡፡

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by kibramlak » 09 Jun 2023, 00:28

ጮሌ ወይስ ስሜት የሌለው የበሻሻው ድፍን አህya?
The later describes him well.

By hook or crook, he has to leave if any better thing need to happen to this unfortunate country and its people.

It didnt took me long to know who he is and what his intentions are by connecting the dots and was saying this since four years ago. And a very good practical illusustration and turning point was when he assigned an individual who is anti-ethiopia and anti-ethiopian culture and histories as Minister of culture. It seemed like no one (or very few) tried to connect the dots and understand the grand plan of their delusions other than rehearsing the obvious

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የበሻሻውን ጮሌ እራቁቱን መሆኑን የነገረችው ጀግኒት

Post by union » 09 Jun 2023, 07:18

She told him to his face :lol:

This was 2 years ago too. Never seen it.

Post Reply