-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ከእንቱፍ-እንቱፍ ወደ አክ-አንቱፍፍፍፍ!
eri
በማር የተለወሰ እሬት መጣፈጡ ማሩ ሟሙቶ እስኪጠፋ ነው፤ የአብይ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ እንሆናልለን በማር የተለወሰ እኩይነት አገሪቷ እያለ ኢትዮጵያን በስሟ መጥራት ከሚጠላው የወያኔ ስርአት በኋላ መስማት ብዙውን ሰው አታሎታል ፤ እውቀትም ያለውም እውቀትም የሌለውም ፤ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ቅንነት እንደ መርካቶ ሌባ አጭበርብሮ የግፍ ግፍ የሰራበት አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ በመጨረሻ እንዴት ይበቀለዋል ነው ጥያቄው ? እርሱን አያርገኝ የሚለው ቃል በጭራሽ አይገልጸውም ፤