Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በውኑ ብልዕግና መስከረምን ታዲዎስን ዶር ወንድወስንን ወዘተ አስሮ ዘመነን ይፈታልን? አማራ ንቃ

Post by Jirta » 06 Jun 2023, 15:47

ዘመነ የብልዕግና ዘመናዊ የአማራን ዘር ማጥፊያ ማሽንነው:: ዘመነ መፈታቱ የአማራን ትግል ወደኁዋል ያሽመደምደዋል:: ጎጃምም ዋጋውን ይከፍላል::