Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Horus » 05 Jun 2023, 01:22

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Selam/ » 05 Jun 2023, 22:29

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Horus » 06 Jun 2023, 01:11

Selam/ wrote:
05 Jun 2023, 22:29
ሰላም፣
ይህ አሁን በሰፌው እየተከሰተ ያለው ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ። የሰው ልጅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚነቃውና የሚማረ በቀውስና አደጋ ወቅት ነው ። ይህ ቀውስ ብዙ የማይጠበቅ ትሩፋት ይዞ ይመጣል ። የተኙ ሕዝቦች ይነቃሉ፣ የማያውቁ ይማራሉ፣ የተበተኑ ይደራጃሉ፣ የተደራጁ በመታገል፣ በመሰዋት ራሳቸውን ነጻ ማውጣትና ህልውናቸውን ያስከብራሉ ። በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ጉንጭ አልፋ ነው። ታሪክ ደጋግሞ የሚነግረን ይህ ነው ። እኔ በሚካሄድው ሁሉ ደስተኛ ነኝ ማለትም ሕዝብ ለነጻነቱ መሞት ሲጀምር ለውጥ መወለድ ይጀምራል !! አቢይ ሊያስፈራራን 13 ሚሊዮን አባላት አሉኝ አለ ብልጽግና ውስጥ! 13 ሚሊዮን ሌባ አድር ባይ ማለት ነው !!! 1000 ለመሞት የተዘጋጀ ጀግና ይበትናቸዋል !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Selam/ » 06 Jun 2023, 06:29

መቶ ሚሊዮንም አባል ይኑረው ፣እኔ ምን አገባኝ?

ግን ይኸ ሁሉ ጥላቻ እና ትዕቢት ከየት የመጣ ነው? የማንም ሀሬ ከመሬት እየተነሳ ‘አማራ ምናባክ ትሆናለህ፣ ትግሬ ምን ታመጣለህ፣ ጉራጌ ፀጥ ለጥ ብለህ ተገዛ፣ መስጂድ መጤ ነው፣ ቤተ ክርስቲያን ባዕድ ነው‘ የሚለው ምን አይነት ሀሺሽ እያጨሱ ነው ወይንም በየትኛው ክፉ መንፈስ እየተጋለቡ ነው?
Horus wrote:
06 Jun 2023, 01:11
Selam/ wrote:
05 Jun 2023, 22:29
ሰላም፣
ይህ አሁን በሰፌው እየተከሰተ ያለው ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ። የሰው ልጅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚነቃውና የሚማረ በቀውስና አደጋ ወቅት ነው ። ይህ ቀውስ ብዙ የማይጠበቅ ትሩፋት ይዞ ይመጣል ። የተኙ ሕዝቦች ይነቃሉ፣ የማያውቁ ይማራሉ፣ የተበተኑ ይደራጃሉ፣ የተደራጁ በመታገል፣ በመሰዋት ራሳቸውን ነጻ ማውጣትና ህልውናቸውን ያስከብራሉ ። በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ጉንጭ አልፋ ነው። ታሪክ ደጋግሞ የሚነግረን ይህ ነው ። እኔ በሚካሄድው ሁሉ ደስተኛ ነኝ ማለትም ሕዝብ ለነጻነቱ መሞት ሲጀምር ለውጥ መወለድ ይጀምራል !! አቢይ ሊያስፈራራን 13 ሚሊዮን አባላት አሉኝ አለ ብልጽግና ውስጥ! 13 ሚሊዮን ሌባ አድር ባይ ማለት ነው !!! 1000 ለመሞት የተዘጋጀ ጀግና ይበትናቸዋል !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Horus » 06 Jun 2023, 13:42

Selam/ wrote:
06 Jun 2023, 06:29
መቶ ሚሊዮንም አባል ይኑረው ፣እኔ ምን አገባኝ?

ግን ይኸ ሁሉ ጥላቻ እና ትዕቢት ከየት የመጣ ነው? የማንም ሀሬ ከመሬት እየተነሳ ‘አማራ ምናባክ ትሆናለህ፣ ትግሬ ምን ታመጣለህ፣ ጉራጌ ፀጥ ለጥ ብለህ ተገዛ፣ መስጂድ መጤ ነው፣ ቤተ ክርስቲያን ባዕድ ነው‘ የሚለው ምን አይነት ሀሺሽ እያጨሱ ነው ወይንም በየትኛው ክፉ መንፈስ እየተጋለቡ ነው?
Horus wrote:
06 Jun 2023, 01:11
Selam/ wrote:
05 Jun 2023, 22:29
ሰላም፣
ይህ አሁን በሰፌው እየተከሰተ ያለው ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ። የሰው ልጅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚነቃውና የሚማረ በቀውስና አደጋ ወቅት ነው ። ይህ ቀውስ ብዙ የማይጠበቅ ትሩፋት ይዞ ይመጣል ። የተኙ ሕዝቦች ይነቃሉ፣ የማያውቁ ይማራሉ፣ የተበተኑ ይደራጃሉ፣ የተደራጁ በመታገል፣ በመሰዋት ራሳቸውን ነጻ ማውጣትና ህልውናቸውን ያስከብራሉ ። በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ጉንጭ አልፋ ነው። ታሪክ ደጋግሞ የሚነግረን ይህ ነው ። እኔ በሚካሄድው ሁሉ ደስተኛ ነኝ ማለትም ሕዝብ ለነጻነቱ መሞት ሲጀምር ለውጥ መወለድ ይጀምራል !! አቢይ ሊያስፈራራን 13 ሚሊዮን አባላት አሉኝ አለ ብልጽግና ውስጥ! 13 ሚሊዮን ሌባ አድር ባይ ማለት ነው !!! 1000 ለመሞት የተዘጋጀ ጀግና ይበትናቸዋል !!!
ጥጋብ ይባላል! ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል! ይላል ፈረንጅ! ይህ ሁሉ በደምብ መተንፈስ ያለበት የጥጋብ ተረኛ ፊኛ ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ማንቂያ ደወል!

Post by Selam/ » 06 Jun 2023, 21:18

የስልጣን ጥጋብና ፤ የምግብ ጥጋብ ተመሳሳይ ናቸው። ከልክ በላይ ሲያልፍ ቁንጣንን ያስከትላል በላይም በታችም ያጣድፋል፣ በአደባባይ ያዋርዳል።

ለዚህም ያገሬ ሰው ሲተርት፣ ለተራበ ሳይሆን ለጠገበ አዝናለሁ ይላል።

Horus wrote:
06 Jun 2023, 13:42

Post Reply