Page 1 of 1

አማራ ህዝባዊ ኃይል እስክንድር ነጋን በተመለከተ ለብአዴን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።ይህን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ ክህደት በፈጸመ ብአዴን ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ግልጽ አድርጓል።

Posted: 04 Jun 2023, 21:24
by Abere
አማራ ህዝባዊ ኃይል እስክንድር ነጋን በተመለከተ ለብአዴን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። ኃይሉ ይህን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ ክህደት በፈጸመ ብአዴን ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ግልጽ ማሳሰብያ አስተላልፏል። ብአደኖች ተመከሩ! የአማራ ክልል በኦሮሙማ ማስወረር አትችሉም።
It is imperative that BEADEN takes this ultimatum seriously to their hurt to protect Amhara people, themselves and their family. They do not desrve to trash their life by being mercenary to the collapsing OLF regime.