Natnael Mekonnen
የጸጥታ ግብርሃይሉ ያወጣውን መግለጫ አይቼ ለጥፌዋለሁ:: ለጸጥታ ግብረሃይሉ ግን ጥያቄ አለኝ!
1. የፕላስቲክ ጥይት የለም ወይ?
2. አስለቃሽ ጭስ የለም ወይ?
3. ለአድማ መበተኛ የሚሆን ግፊት/ሃይል ያለው ውሃ የለም ወይ?
4. ዱላ የለም ወይ? እንዴት ጥያት ብቻ ይተኮሳል?????! በሰለጥነው አለምም እኮ ተቃውሞዎች አድማዎች አሉ ባዶ እጁን ያለ ሰው ላይ ለመበተን ተብሎ ጥይት አይተኮስም ከላይ ያልኳቸውን የሰውን ነፍስ ሊያጥፉ የማይችሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ እኛ ጋር ሁሌ ጥይት? ይህ መፍትሄ አይሆንም::
-
- Senior Member
- Posts: 12605
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact: