Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing: ቡሽቲው ናትናኤል መኮንን ይሄንን ጉድ የፃፈው ዓብይ አህመድ ለአንድ ቀን ደመወዙን ስላዘገየበት ነው

Post by Thomas H » 03 Jun 2023, 10:36

Natnael Mekonnen

የጸጥታ ግብርሃይሉ ያወጣውን መግለጫ አይቼ ለጥፌዋለሁ:: ለጸጥታ ግብረሃይሉ ግን ጥያቄ አለኝ!
1. የፕላስቲክ ጥይት የለም ወይ?
2. አስለቃሽ ጭስ የለም ወይ?
3. ለአድማ መበተኛ የሚሆን ግፊት/ሃይል ያለው ውሃ የለም ወይ?
4. ዱላ የለም ወይ? እንዴት ጥያት ብቻ ይተኮሳል?????! በሰለጥነው አለምም እኮ ተቃውሞዎች አድማዎች አሉ ባዶ እጁን ያለ ሰው ላይ ለመበተን ተብሎ ጥይት አይተኮስም ከላይ ያልኳቸውን የሰውን ነፍስ ሊያጥፉ የማይችሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ እኛ ጋር ሁሌ ጥይት? ይህ መፍትሄ አይሆንም::