Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከጦርነት የተረፈው የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል።

Post by Digital Weyane » 02 Jun 2023, 04:31

በቅርቡ አንድ የሕወሃት ጀኔራል ከአሥር ሚልየን ብር በላይ የወጣበት ምርጥ ሰርግ ደግሶ ልጁን ዳረ። ጀኔራሉ በመራው የውክልና ጦርነት ውስጥ እጅና እግራቸው እንዲሁም አይንና ጆሯቸውን ያጡ በርካታ የትግራይ ወጣቶች የሚላስ የሚቀመስ እንደሌላቸው በምሬት ይናገራሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

sesame
Member+
Posts: 5765
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል።

Post by sesame » 02 Jun 2023, 05:57

Despite the Marxist rhetoric of Malelit, Tigray is still a feudal society. In the 27 years that TPLF leaders were looting Ethiopia, the gap between the halves and have nots grew astronomically. It is futile to expect the TPLF thugs, who have developed weird tastes and habits, will change now. What Agames need is a revolution, a cultural and political overhaul of their rotten social structure, where truth, honor, and social responsibility reigns. A society where food-aid is openly stolen to the extent that sympathetic aid agencies suspend donating aid is a seriously sick society.

Here is Vodkachew, in tip-top shape, instead of visiting the crying cripples, commemorating the opening of a bank! Insensitivity of this scale is madness. If TPLF thugs don't take care, their end is going to be ugly.

Please wait, video is loading...

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል።

Post by Sam Ebalalehu » 02 Jun 2023, 08:52

የ ህወሓት ማርክሲዝም መቀበልና ስለ አልባኒያ ማውራት የአንድ ሳምንት ሆያሆየ ነው። እኔ ሱዳን ነበርኩ ይህን ትርክት ሲጀምሩ። የያኔ የማርክሲዝም ፅሁፋቸውን ብታነብ የ ጨጓራ በሽታ ታፈራለህ። የሚያሳፉር ነበር። ህወሓት የ ትራይባል ፕሮፓጋንዳ ማሽን ብቻ ነበር ይሆናልም ለወደፊት እስካልከሰመ ድረስ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል።

Post by Digital Weyane » 02 Jun 2023, 15:50

ሕወሃት ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ለምነው ያገኙትን የሱንዴ እርዳታ እየቸበቸቡ ኪሳቸውን እየሞሉ ህዝቡን በድለውት ነበር። ዛሬም የትግራይን ህዝብ ለረሃብና ዕልቂት እያጋለጡ በሃፍረት አንገቱን እንዲደፋ እያደረጉት ነው። እንደዉ ምን ይሻላል? :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12332
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል።

Post by Fiyameta » 02 Jun 2023, 16:31

One of Tigray's mercenary war survivors said,
"We learned from the media that Diaspora TPLF supporters raised millions of dollars to provide TDF combatants with basic necessities such as food, medicine, clothing, crutches, wheelchairs, etc, however we haven't seen a single penny from the funds raised, as many of us are still facing extreme hunger, and our wounded comrades are dying due to lack of basic medical supplies.

When we see our TPLF generals spending millions of dollars on lavish weddings for their children who never participated in the war, we are left to wonder if TPLF's military adventure was a money making scheme to enrich TPLF generals at the expense of Tigray's youth. We lost millions of our comrades to make the generals rich. It is time to tell the truth.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Digital Weyane » 02 Jun 2023, 23:32

አው ትግራይና ገኒኑ ዘኒኦ ዓሌታዊ ስርዓት ኣፓርታይድ ኻው ሱሩ ተማሕዩ ከይወፀ ህዝብና ህዝቢ ትግራይ ዓሪፉ ማለት ዘበት። ዓርስና ኻው አሸበርቲ ወየንቲ ክንከላኸል ክንኳሻሕ ኢና። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12332
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Fiyameta » 03 Jun 2023, 00:21

We told you that, when you leave agame to their own devices, they will be at each other's throats about who gets to eat first, resulting in communal violence.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Digital Weyane » 03 Jun 2023, 01:10

ኡኛ ተጋሩ ከውክልና ጦርነቱ ምን አተረፍን? :roll:
ባህላዊ ጨዋታችን እንጫወታለን ብለን ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ተጫወቱብን አይደል? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
:cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Digital Weyane » 03 Jun 2023, 01:27

የውክልና ጦርነት እንዲዋጉ በሕወሃት ተወስደው ዎደ ቤታቸው ያልተመለሱ አራቱ ልጆችዋን ያጣች ምስኪኗ የትግራይ እናት :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Digital Weyane » 03 Jun 2023, 18:44

በሻዕዉያ ሰራዊት ፍፁም ከበባ ውስጥ የገባ አንድ የሕወሃት ጀኔራልን ለማዳን ተብሎ ሁለት የ ቲ.ዲ.ኤፍ ክፍለ ጦር እንዲያልቅ ተደርጓል። አንድ ክፍለ ጦር 6000 ወታደር አለው። 12,000 ሰው አለቀ ማለት ነው። ከሞት ያመለጠው የሕወሃት ጀኔራሉ በቅርቡ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ሰርግ ደግሶ ወንድ ልጁን ዳረ። ለአቅመ አዳም የደረሰው ጎልማሳ ልጁ የውክልና ጦርነቱ እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ቤቱ ቁጭ ብሎ <<ትግራይ ትስዕር>> እያለ ቪዴዮ ጌም ይጫወት ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by pushkin » 04 Jun 2023, 02:27

Digital Weyane wrote:
03 Jun 2023, 18:44
በሻዕዉያ ሰራዊት ፍፁም ከበባ ውስጥ የገባ አንድ የሕወሃት ጀኔራልን ለማዳን ተብሎ ሁለት የ ቲ.ዲ.ኤፍ ክፍለ ጦር እንዲያልቅ ተደርጓል። አንድ ክፍለ ጦር 6000 ወታደር አለው። 12,000 ሰው አለቀ ማለት ነው። ከሞት ያመለጠው የሕወሃት ጀኔራሉ በቅርቡ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ሰርግ ደግሶ ወንድ ልጁን ዳረ። ለአቅመ አዳም የደረሰው ጎልማሳ ልጁ የውክልና ጦርነቱ እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ቤቱ ቁጭ ብሎ <<ትግራይ ትስዕር>> እያለ ቪዴዮ ጌም ይጫወት ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

:lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል። ከውክልና ጦርነቱ የተረፈ የትግራይ ወጣት በወያኔ መሪዎች ላይ ሙድ ይዟል። በንዴት ጭሷል። ቂም ቋጥሯል። ሂሳብ ማወራረጃ ቀንን እየጠበቀ ነው።

Post by Digital Weyane » 04 Jun 2023, 09:33

ኡኛ የትግራይ ዳያስፖራ በውክልና ጦርነቱ የቆሰሉትን የቲ.ዲ.ኤፍ አባላት ለማሳከም እና ክራንች ለመግዛት ያዋጣነው ከሁለት ሚልየን ዶላር በላይ ገንዘብ ውጭ አገር የሚኖሩ የሕወሃት ካድሬዎች በሉት። ጁንታው ዎንድሜ eden/Sarcasm አዲስ መኪና ገዛበት። አሉላ ሰሎሞን ትልቅ ሰርግ ደገሰበት። ዎንድሜ Meleket ቤት ገዛበት። ዎንድሜ Axumezana ዉስኪ ጠጣበት፣ ማሪዋና አጨሰበት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: ንዓረር አይተፈጠርናን ንዓረር :cry: :cry:

Post Reply