Page 1 of 1

የህውሃት፥ ፀፀት!

Posted: 29 May 2023, 00:25
by Axumezana

Re: የህውሃት፥ ፀፀት!

Posted: 29 May 2023, 00:52
by Digital Weyane
አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ህይወት የገበርንበት የዓባይ ትግራይ ህልማችን ህልም ሆኖ ቀርቶ ሳየው ህልም ባይኖር አልኩኝ አንጀቴ ተላወሰ። ጨነቀኝ። ጠበበኝ።

ኡናታችን ትግራይ ሆይ፣ ምነው የትግራዋይ ህይወት ረከሰ? ወያኔ ባንዳዎች በጦርነት እሳት ቆልተው አመሱን። በከንቱ ማገዱን ። በከንቱ ነደድን ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የህውሃት፥ ፀፀት!

Posted: 29 May 2023, 01:54
by Wedi
:lol: :lol: :lol: :lol:

:P
Please wait, video is loading...

Re: የህውሃት፥ ፀፀት!

Posted: 29 May 2023, 04:20
by Digital Weyane
የሰሜን እዝ ጦርን በተኛበት የጨፈጨፈ አውሬ ይፀፀታል ብዬ አልጠብቅም። ዎደ ኤርትራም ሮኬቶችን የተኮሰ ባንዳ ይፀፀታል ብዬ አልጠብቅም። ሙክንያቱም ባንዳው ወያኔ የፈረንጆቹ ጌቶቹ ትእዛዝ ነበር ይፈፅም የነበረው። :roll: :roll: