Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<< እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Abere » 28 May 2023, 21:17

<< እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

https://ethioreference.com/archives/29573

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Horus » 28 May 2023, 22:21

አበረ፣
እኔ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ኢሬቻም፣ ገዳ የሚለው ቃልም ግዕዝ ለመሆኑ ወቅቱ ሲደርስ ይወጣል ስል ኖሪያለሁ ። አሁን በቅርቡ ደበላ፤ ገፈርሳ፣ ሰንዳፋ፣ ማለት ግዕዝ ቃላት እንደሆኑ ስንወያይ ይህን ብዬ ነበር ። አቻምየለህ የታሪክ ምሁር ነው ። ይህ አርቲክል መች እንደ ጻፈው ባላቅም በውስጡ እጅግ ትክክልና ጠቃሚ ነገሮችችን ሰጥቶናል ። ምሳሌ

ሆራ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጠበል ነበር ያለውን ልብ በል ። (አቃቂ) ስለሚለው ቃል ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ። ቅዱስ አቦ ግብጻዊ ናቸው ። በ1450 አካባቢ መጥተው ከጉራጌ እስከ ጋሞ አስተመዋል። ታላላቆቹ ዝቋላ አቦን፣ አዳዲ ማሪያምን፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ቆንዳልቲቲ በአለወልድን ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ አቢያተ ክርስቲያናትን ያቆሙ ታላቁ የጉራጌ አባት ናቸው ። ልክ ተክለ ሃይማኖት በወላይታ እንዳደረጉት ። እነዝቋላ፣ አዳዲ ና ምድረ ከብድን ያሰሩ 1460/70 ነው። በዚያን ዘመን የዛሬ ዝዋይ የዛይ ጉራጌ አገር ነበር ። ስለሆነማ እነደብረ ዘይት፣ እነዝዋይ፣ ሁሉ ከነዝቋላ የተያያዙ ነበሩ ። ስለዚህ የሆራ ጠበል ያቡዬ ጠበል ነበር የሚለው 100% ትክክል ነው ። ያ ብቻ ሳይሆን የዝቋላ ሃይቅም ስሩ እሳተ ጎመራ ስለሆነ ፍልውሃ እና ፈዋሽ ጠበል ነበር ።

ይህ አንዱ ትልቁ ቁም ነገር ነው የጽሁፉ

ኢሬቻ የሚለው ቃል ኢቲሞሎጂ ጥንታዊ ግብጽና ግዕዝ ነው ። ኤሬ (ቻ) ያሉት እረካ (እረቃ) የሚባለው ግዕዝ ነው። ዝርዝሩን ሌላ ግዜ። ቃሉ ከእሸት ጋር ቢያያዝም ቀጥታ ትርጉሙ ምረቃ ማለት ነው ። ለምን ከእሸት ከመከር ጋር እንደ ተያያዘ አብራራዋለሁ ። ቁም ነገሩ የገብሬዎች፣ የአርሶ አደሮች ባህል ለመሆኑ ታሪካዊ መረጃ መገኘቱ ነው ።

ኤሪቻ በትክክል ወረሞች ከሸዋ የተማሩት ነው። ይህ እጅክ ቁልፍ ነው ምክኛቱም አይደለም ቦረና አሩሲ ሁሉ የማይታውቅ ባህል ነበር። ስለዚህ ኢሬቻ ወረሞ ባህል አይደለም ። ኢሪቻ ልክ አቻምየለህ እንዳለው እኛ መስቀል ከምንለው በዓል ጋር አንድ ነው ። ይህን የቃሉን ኢቴማና ፊሎሎጂ ሳሳይ አመጣዋለሁ ።

ማለትም በዓሉ ካዲሱ አመትና ከምርት ከግብርና ጋራ የተያያዘ ባህል መሆኑ ከታሪክ አንጻር ማሳየቱ አቻምየለህ እጅግ ጠቃሚ ነው ።

ይህ ብቻ አይደለም። የወረሞ ልሂቃን በተምሳሳይ ገዳ የሚሉት ፓክቲሱን እንጂ እራሱ ቃሉ አቻምየለህ እንዳለው የቃሉን ግ ንድ ይዘው፣ በሰፊው በአፋን ኦሮሞ ውስጥ ማሳየት አይችሉም ። ያም እመለስበታለሁ !
Last edited by Horus on 28 May 2023, 22:29, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by sun » 28 May 2023, 22:29

Abere wrote:
28 May 2023, 21:17
<< እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by sun » 28 May 2023, 22:37

Horus wrote:
28 May 2023, 22:21
አበረ፣
እኔ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ኢሬቻም፣ ገዳ የሚለው ቃልም ግዕዝ ለመሆኑ ወቅቱ ሲደርስ ይወጣል ስል ኖሪያለሁ ። አሁን በቅርቡ ደበላ፤ ገፈርሳ፣ ሰንዳፋ፣ ማለት ግዕዝ ቃላት እንደሆኑ ስንወያይ ይህን ብዬ ነበር ። አቻምየለህ የታሪክ ምሁር ነው ። ይህ አርቲክል መች እንደ ጻፈው ባላቅም በውስጡ እጅግ ትክክልና ጠቃሚ ነገሮችችን ሰጥቶናል ። ምሳሌ

ሆራ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጠበል ነበር ያለውን ልብ በል ። (አቃቂ) ስለሚለው ቃል ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ። ቅዱስ አቦ ግብጻዊ ናቸው ። በ1450 አካባቢ መጥተው ከጉራጌ እስከ ጋሞ አስተመዋል። ታላላቆቹ ዝቋላ አቦን፣ አዳዲ ማሪያምን፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ቆንዳልቲቲ በአለወልድን ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ አቢያተ ክርስቲያናትን ያቆሙ ታላቁ የጉራጌ አባት ናቸው ። ልክ ተክለ ሃይማኖት በወላይታ እንዳደረጉት ። እነዝቋላ፣ አዳዲ ና ምድረ ከብድን ያሰሩ 1460/70 ነው። በዚያን ዘመን የዛሬ ዝዋይ የዛይ ጉራጌ አገር ነበር ። ስለሆነማ እነደብረ ዘይት፣ እነዝዋይ፣ ሁሉ ከነዝቋላ የተያያዙ ነበሩ ። ስለዚህ የሆራ ጠበል ያቡዬ ጠበል ነበር የሚለው 100% ትክክል ነው ። ያ ብቻ ሳይሆን የዝቋላ ሃይቅም ስሩ እሳተ ጎመራ ስለሆነ ፍልውሃ እና ፈዋሽ ጠበል ነበር ።

ይህ አንዱ ትልቁ ቁም ነገር ነው የጽሁፉ

ኢሬቻ የሚለው ቃል ኢቲሞሎጂ ጥንታዊ ግብጽና ግዕዝ ነው ። ኤሬ (ቻ) ያሉት እረካ (እረቃ) የሚባለው ግዕዝ ነው። ዝርዝሩን ሌላ ግዜ። ቃሉ ከእሸት ጋር ቢያያዝም ቀጥታ ትርጉሙ ምረቃ ማለት ነው ። ለምን ከእሸት ከመከር ጋር እንደ ተያያዘ አብራራዋለሁ ። ቁም ነገሩ የገብሬዎች፣ የአርሶ አደሮች ባህል ለመሆኑ ታሪካዊ መረጃ መገኘቱ ነው ።

ኤሪቻ በትክክል ወረሞች ከሸዋ የተማሩት ነው። ይህ እጅክ ቁልፍ ነው ምክኛቱም አይደለም ቦረና አሩሲ ሁሉ የማይታውቅ ባህል ነበር። ስለዚህ ኢሬቻ ወረሞ ባህል አይደለም ። ኢሪቻ ልክ አቻምየለህ እንዳለው እኛ መስቀል ከምንለው በዓል ጋር አንድ ነው ። ይህን የቃሉን ኢቴማና ፊሎሎጂ ሳሳይ አመጣዋለሁ ።

ማለትም በዓሉ ካዲሱ አመትና ከምርት ከግብርና ጋራ የተያያዘ ባህል መሆኑ ከታሪክ አንጻር ማሳየቱ አቻምየለህ እጅግ ጠቃሚ ነው ።

ይህ ብቻ አይደለም። የወረሞ ልሂቃን በተምሳሳይ ገዳ የሚሉት ፓክቲሱን እንጂ እራሱ ቃሉ አቻምየለህ እንዳለው የቃሉን ግ ንድ ይዘው፣ በሰፊው በአፋን ኦሮሞ ውስጥ ማሳየት አይችሉም ። ያም እመለስበታለሁ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Horus » 28 May 2023, 23:52

sun... Yimer ... defendthe truth ....????
አይደለም ኢሬቻ ግዕዝ መሆኑና ከሸዋ ሕዝቦች የመስቀል በዓል መኮረጁ ገዳ የሚለው ቃል በአፋን ወረሞ ውስጥ አይገኝም! ዉሸታ የታሪክና የባህል ሌባ ! የህን ያን ጎሳ ወረሽ የቃረምሸን ባህል ትክክለኛ መሰረት ተቀብለሽ ሰው እንደ መሆን የሌላውን ቋንቋና ባህል ኮፒ አድርገሽ አካኪ ዘራፍ !! አንድ ቅንጣት አንጎል ካለህ ገዳ የሚባል ቃል እስከነ ስረቃሉ ታሪኩና ልዩ ልዩ አተቃቀምና እርባታውን ለህዝብ አሳይ። እኔ ሰው ማሳፈር አልወድም ፣ ግ ን ግብዝ ሰው ያስጠላኛል ! አንተ ተራውን ወረሞ ሰው ታሰድባለህ !

ፍንፍኔ አገውኛ እንጂ ወረሞኝ አይደለም ።
ገፈርሳ ግዕዝና አረብኛ ነው ።
ሰንዳፋ የአርጎቤ/ወርጂ ቃል አረብኛ ነው።
ደበላ ግዕዝ ነው
ደመቅሳ ግዕዝ ነው
ቡልቻ ግዕዝ ነው
ገርቢ/ገርባ ጉራጌኛ ነው
1 መጽሃፍ ሙሉ ቃላት ልጥቀስልህ !

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Abere » 29 May 2023, 11:50

ሆረስ፤

አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አይነት ነገር ነው የኦሮሙማ ነገር የሆነበት። አንድ በትክክል የማውቀውን ታሪክ ልንገርህ። አንድ ሰው ለንግድ ከሩቅ አገር ሂዶ በቅሎውን ከበረንዳ ሌት ፈትቶ ሌባ ሰርቆት ፈልግ አፈላልጎ ያጣታል ከ10 አመታት በኋላ ያች በቅሎ እርሱ አገር ተጭና መጣች እና ሳር ትግጥ ጎረቤቱ ሰው አይቶ በቅሎህን ያየኋት መሰለኝ ይለዋል። ባለቤት ሄደ ከፊት ከኋላ አያት የእርሱ መሆኑ አመነ። ከዚያ በቅሎዋ ወደመጣችበት አገር ልትመለስ ስትል በቀበሌ እውነተኛ ባለቤቷ አስያዛት - በኋልም በህግ ረትቶ የእራሱ አደረጋት።

አሁን ኦሮሙማዎች የሰው ሰርቆ አይኖሩም ተኝቶ መሆኑን ማወቅ አለባቸው። አንተ የጠቀስከው ለምሳሌ አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ሲኖሩ ክርስቲያን ህዝብ በአካባቢው እንዳፈሩ እና እንደነበረ ግልጽ ነው። ይህ ማለት ከኦሮሞ ወረራ በፊት እንደማለት ነው። እንደሚታወቀው ኦሮሞ ክርስቲያን አልነበረም፤ አርሶ አደርም አይደለም። ታዲያ ክርስቲያን ሳይኖር ቤተ-ክርስቲያን አይኖርም። አሁን ሆራ የሚሉት የጥምቀት ቦታ ነበር ክርስትና ጠፍቶ በቦረና ሰዎች የቆሪጥ አድባር ሰሩበት ማለት ነው። ሁሉ ነገር ከሞላ ጎደል በዚህ ሁኔታ ነው - የበርካታ ቦታዎች ስያሜ እና ይዞታ የተቀየረው። በርካታ የማይዳሰሱ ባህሎችም ከሌሎች ነባር ህዝቦች ተወስደው የኦሮሙ እንደሆኑ ብቻ ይነገራል። ስህተት ነው። የብቅሎዋን ሌባ አይነት ነው። ለምሳሌ ጥሩ ጠይቀሃል እስኪ ትርጉሙን እና ስርወ ቃሉን አምጡ ሲባል መልስ የለም።

የኦሮሙማዎች ትልቁ ድንቁርና ታሪክ ትውልድ አይወቅ ነው። ምንም አይነት ምርምር እና ጥናት አይደረግ። አንድ ጊዜ ኬኛ ተደርጓል ኬኛ ነው። ምን አይነት ድንቁርና እንደሆነ አይገባኝም። ለምሳሌ ምዕራቡ አገር የባርያ ንግድ ተማሪዎች ይማራሉ ጥናትም ይደረግበታል - ባርነትን ግን ግፍ መሆኑን አውቀው ለእኩልነት እየሰሩ ነው። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ግማሽ ኢትዮጵያን የዘር ማጽዳት ስለ አደረገው የኦሮሞ ወረራ ብዙ ታሪካዊ ሰነዶች እና ቤተ-እምነቶችን ስላወደመው አይነገር አይጠና ማለት ወንጀል ብቻ ሳይሆን ድቅድቅ ደመ ነፍሳዊ ድንቁርና ነው።ይህ የማጅራት መች ኦሮሙማ ዘመን የግድ ተደምስሶ ትውልድ የአገሩን ታሪክ ማወቅ አለበት።

Horus wrote:
28 May 2023, 22:21
አበረ፣
እኔ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ኢሬቻም፣ ገዳ የሚለው ቃልም ግዕዝ ለመሆኑ ወቅቱ ሲደርስ ይወጣል ስል ኖሪያለሁ ። አሁን በቅርቡ ደበላ፤ ገፈርሳ፣ ሰንዳፋ፣ ማለት ግዕዝ ቃላት እንደሆኑ ስንወያይ ይህን ብዬ ነበር ። አቻምየለህ የታሪክ ምሁር ነው ። ይህ አርቲክል መች እንደ ጻፈው ባላቅም በውስጡ እጅግ ትክክልና ጠቃሚ ነገሮችችን ሰጥቶናል ። ምሳሌ

ሆራ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጠበል ነበር ያለውን ልብ በል ። (አቃቂ) ስለሚለው ቃል ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ። ቅዱስ አቦ ግብጻዊ ናቸው ። በ1450 አካባቢ መጥተው ከጉራጌ እስከ ጋሞ አስተመዋል። ታላላቆቹ ዝቋላ አቦን፣ አዳዲ ማሪያምን፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ቆንዳልቲቲ በአለወልድን ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ አቢያተ ክርስቲያናትን ያቆሙ ታላቁ የጉራጌ አባት ናቸው ። ልክ ተክለ ሃይማኖት በወላይታ እንዳደረጉት ። እነዝቋላ፣ አዳዲ ና ምድረ ከብድን ያሰሩ 1460/70 ነው። በዚያን ዘመን የዛሬ ዝዋይ የዛይ ጉራጌ አገር ነበር ። ስለሆነማ እነደብረ ዘይት፣ እነዝዋይ፣ ሁሉ ከነዝቋላ የተያያዙ ነበሩ ። ስለዚህ የሆራ ጠበል ያቡዬ ጠበል ነበር የሚለው 100% ትክክል ነው ። ያ ብቻ ሳይሆን የዝቋላ ሃይቅም ስሩ እሳተ ጎመራ ስለሆነ ፍልውሃ እና ፈዋሽ ጠበል ነበር ።

ይህ አንዱ ትልቁ ቁም ነገር ነው የጽሁፉ

ኢሬቻ የሚለው ቃል ኢቲሞሎጂ ጥንታዊ ግብጽና ግዕዝ ነው ። ኤሬ (ቻ) ያሉት እረካ (እረቃ) የሚባለው ግዕዝ ነው። ዝርዝሩን ሌላ ግዜ። ቃሉ ከእሸት ጋር ቢያያዝም ቀጥታ ትርጉሙ ምረቃ ማለት ነው ። ለምን ከእሸት ከመከር ጋር እንደ ተያያዘ አብራራዋለሁ ። ቁም ነገሩ የገብሬዎች፣ የአርሶ አደሮች ባህል ለመሆኑ ታሪካዊ መረጃ መገኘቱ ነው ።

ኤሪቻ በትክክል ወረሞች ከሸዋ የተማሩት ነው። ይህ እጅክ ቁልፍ ነው ምክኛቱም አይደለም ቦረና አሩሲ ሁሉ የማይታውቅ ባህል ነበር። ስለዚህ ኢሬቻ ወረሞ ባህል አይደለም ። ኢሪቻ ልክ አቻምየለህ እንዳለው እኛ መስቀል ከምንለው በዓል ጋር አንድ ነው ። ይህን የቃሉን ኢቴማና ፊሎሎጂ ሳሳይ አመጣዋለሁ ።

ማለትም በዓሉ ካዲሱ አመትና ከምርት ከግብርና ጋራ የተያያዘ ባህል መሆኑ ከታሪክ አንጻር ማሳየቱ አቻምየለህ እጅግ ጠቃሚ ነው ።

ይህ ብቻ አይደለም። የወረሞ ልሂቃን በተምሳሳይ ገዳ የሚሉት ፓክቲሱን እንጂ እራሱ ቃሉ አቻምየለህ እንዳለው የቃሉን ግ ንድ ይዘው፣ በሰፊው በአፋን ኦሮሞ ውስጥ ማሳየት አይችሉም ። ያም እመለስበታለሁ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Horus » 29 May 2023, 13:18

አበረ፣
የጠቀስኳቸው አዳዲ ማሪያም፣ ዝቋል አቦ። ምድረ ከብድ አቦ ወዘተ የቆሙት በ1460 ግራኝ ከመውረሩ 85 አመት በፊት ነበር ። ግራኝ 1525 እስከ 1552 መላ ኢትዮጵያን አቃጥሎ ከተገደለ በኋላ ከ1575/1600 ጀምሮ ነው ወረሞ ሸዋ ሚደርሰው ። የ ግራኝ የመጀምሪያው ጦርነት የባደቄ ወንዝ ጦርነት ይባላል ። በዚያ ጦርነት ብቻ ነው በማያ ቀስተኞች የተሸነፈው ። ባደቄ ወንዝ ዛሬ ሞጆ ወንዝ ይባላል ። ማያዎች በዝቋላ ዙሪያ የነበሩ ሕዝብ ናቸው ። በእኔ እምነት የጋፋት ጦር ነበሩ ምክኛቱም ዛሬ ድረስ በጨቦ አመያ የሚባል ቦታ አለ ።

ልነግርህ የፈለኩት በ1525 መላ ሸዋ አሩሲ ዝዋይ ጠርገው መላ የዳሞት ኪንግደም ድፍን ክርስቲያን ነበር። አጼ ልብነ ድንግል የመጀመሪያ ጦርነት ባደቄ ላይ ሲዋጋ ሁልተኛ የክረምት ቤተ መንግስቱ ናዝሬት ነበር ። በዚያ ዉጊያ የሞቱት መኳንንት ስም ዝርዝር በተክለ ጻዲቅ መኩሪያ 800 ገጽ የግራኝ ታሪክ ውስጥ አለ። አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከ1330 ጀምረው ነው ያን አካባቢ ክርስቲያን ያደረጉት እስከ ወላይታ ጋሞ ድረስ። ከዚያ አጼ አምደ ጽዮን በ1333/35 ዳሞትን ከጠቀለለ በኋላ ለ200 አመት አይደለም ሸዋ አሩሲ ድፍን ኦርቶዶክስ ነበር። ግብጻዊው አቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ የጉራጌና የዝዋይ ቆላ ገዳማትን ያቆሙት ተክለ ሃይማኖት ባስተማሩ 100 አመት በኋላ ነው።

ይህን ሁሉ አቃጥሎ መላ አሯኢና ሸዋን ያሰለመው ግራኝ በ1525 ነው። በግራኝ ወረራ ሳቢያ ተበትኖ የነበረውን የባሌ አሩሲ፣ ሸዋ ሕዝብን ወረሞ መውረር የጀመረው ከዚያ በኋል ምናልባትም 20ና 30 አመት በኋላ ነው ። ወረሞ የሚወረው በየ8 አመት ስለነበር አባ ባሕሬይ በዝርዝር ጽፈውታል ።

ወጣት ኤርትራዊያን ኦርቶዶክሶች ወደ ምድረ ከብድ አቦ ገዳም ያደረጉት ጉዞ በማየት ዘና በል (ምድረ ከብድ ክቡር ምድር ማለት ነው ።

Last edited by Horus on 29 May 2023, 13:32, edited 1 time in total.

Yimer
Member
Posts: 308
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Yimer » 29 May 2023, 13:28

ወይዘሮ Abere እና ወይዘሮ Horus (ዲራር):

Could you pls share your references to all this ታሪክ (ተረት ተረት)? ጫት ወይም ጠጅ ቤት የሰማችሁትን አሉቧልታ አይደለም የጠየቅኳችሁ::

Why don’t you try to be fair and balanced? ይሄን ሁሉ ጥላቻና የውሸት ትርክት ምን አመጣው? 60 ሚሊየን የኦሮሞ ህዝብ በመሳደብና በማዋረድ የሚመጣ ነገር ያለ ይመስላችኃል?

Abere: stop pretending to be an Amhara man. Real Amharas like myself do not go this low, we have some class and dignity.

ማፈሪያወች

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Abere » 29 May 2023, 13:40

Obbo Yimer ወረሙማ,

First, read the book what Professor Horus/ሆረስ/ just indicated above "በተክለ ጻዲቅ መኩሪያ 800 ገጽ የግራኝ ታሪክ" . As the Chinese proverb say, "A journey of a thousand miles begins with a single step", just begin the ABC of Ethiopian history from there. Unfortunately, most ወረሙማ are do nothing lazy but have this culture of salivating on what others own.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Horus » 29 May 2023, 13:46

Please wait, video is loading...
Yimer wrote:
29 May 2023, 13:28
ወይዘሮ Abere እና ወይዘሮ Horus (ዲራር):

Could you pls share your references to all this ታሪክ (ተረት ተረት)? ጫት ወይም ጠጅ ቤት የሰማችሁትን አሉቧልታ አይደለም የጠየቅኳችሁ::

Why don’t you try to be fair and balanced? ይሄን ሁሉ ጥላቻና የውሸት ትርክት ምን አመጣው? 60 ሚሊየን የኦሮሞ ህዝብ በመሳደብና በማዋረድ የሚመጣ ነገር ያለ ይመስላችኃል?

Abere: stop pretending to be an Amhara man. Real Amharas like myself do not go this low, we have some class and dignity.

ማፈሪያወች
ይመር፣ ስድቡን ያዝ አድረገውና የግራኝ ወረራን በአይኑ እያየ የጻፈው አረብ ፋቂን አንብብ። የገዳ ወረራን በአይናቸው አይተው የጻፉት አባ ባህርይን አንብብ። ታላቁ የታሪክ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ስለ አምደጽዮን ዘመንና የክርስትና መስፋፋት አንብብ ። ጣሊያ አገር አምስት በመቀመጥ ባለም ላይ አሉ የተባሉ በረጃዎችን ሰብስበው 800 ገጽ የግራኝ ወረራ ታሪክ በተከለ ጻዲቅ መኩሪያ አንብብ። እነዚህ ዋና ዋና እንጂ እስልፍ ሶርሶች አሉ ።

Right
Member
Posts: 2723
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Right » 29 May 2023, 14:15

Yimer,

አባ ባህርይን An eye witness to the Gala invasion has left a written account of the atrocities done by the new comers.
Also, Professor Alem Eshetie of Addis Ababa university had written extensively about the invasion of Gala.

Horus responded to Abere’s request about the origins of Irrecha. And gave us his account.

It is a very useful thread of learning about the history of the oromos. In the past Horus has given us detailed explanations how many of Ethiopian tribes and cultures has been systematically destroyed by the invaders. It is important to note that he wasn’t asking for revenge or anything like that. It is about the truth that will help us avoid current conflicts.Most young oromos don’t know their history.

If you have counter arguments that we can learn from then bring it up.

Otherwise stay out.

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Abere » 29 May 2023, 17:53

Obbo Yimer,

አትጠይቁ፤አትመራመሩ፤አትወቁ ነው የሚለው። የወረሙማ ቆሪጥ መንፈስ እንድህ ነው የሚያደርገው። ወረሙማ ፈሪሐ እግዚአብሔር የጎደላቸው (ጠላየ፡ -ሰናይ )የሚጋልባቸው ደንቆሮዎች የአራዊት መንጋ ስብስብ ነው፡፡

Right wrote:
29 May 2023, 14:15
Yimer,

አባ ባህርይን An eye witness to the Gala invasion has left a written account of the atrocities done by the new comers.
Also, Professor Alem Eshetie of Addis Ababa university had written extensively about the invasion of Gala.

Horus responded to Abere’s request about the origins of Irrecha. And gave us his account.

It is a very useful thread of learning about the history of the oromos. In the past Horus has given us detailed explanations how many of Ethiopian tribes and cultures has been systematically destroyed by the invaders. It is important to note that he wasn’t asking for revenge or anything like that. It is about the truth that will help us avoid current conflicts.Most young oromos don’t know their history.

If you have counter arguments that we can learn from then bring it up.

Otherwise stay out.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Selam/ » 29 May 2023, 20:12

ሆረስና አበረ ካሉት ላይ ለመጨመር፣ እሬቻ ድሮ የደምና ወንድ ብልት መስዋዕት የሚደረግለት የባዕድ መንፈስን ማገልገያ አስከፊ በዓል ነበር። በኋላ ግን ብዙ ነገሮችን ከክርስትና ጥምቀት በዓል ኮርጆ የድሮ አስፈሪ ገፅታውን አራግፎ እንደ አዲስ ባህል ብቅ አለ።

ከዛ በተያያዘም፣ ኦሮሞዎች የሸዋ አማራ ደብተራን በሞጋሳ አዋህደው ሲያበቁ ጥሩ ምግባሩን ከጨሌ፣ ከአቴቴያቸውና ዛር መናፍስታቸው ጋ አደባልቀው “ቃልቻ” የሚባል ነገር ፈጠሩ። ዛሬ እሬቻ በዓል ላይ በልጃገረዶች የሚለበሰው ጨሌ መነሻው ከእርኩስ መንፈስ መስዋዕት ጋር የተያያዘ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Selam/ » 30 May 2023, 05:13

እሬቻ መነሻው የአጋንንት መንፊስን ከመጥራት ጋር መያያዙንና ከማዳጋስካር ፋማዲያና እምነት ጋር መመሳሰሉን በእውነተኛ ክርስቲያን ኦሮሞ አንደበት፥

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Selam/ » 30 May 2023, 05:25

እሬቻ የባዕድ መንፈስ እምነት ስለሆነ በሙስሊም ኦሮሞዎች የተወገዘ ነው:

Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Selam/ » 30 May 2023, 05:46

ይቺ ዕብድ እንኳን እሬቻ የባዕድ እምነት መሆኑን በግልፅ ነግራናለች። ይኸም ለምን ቤተ ክርስቲያንና መስጂድ እንደሚያፈርሱና እንደሚያቃጥሉ ዋናው ማስረጃ ነው።

https://dai.ly/x63d32v
Last edited by Selam/ on 30 May 2023, 05:59, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Selam/ » 30 May 2023, 05:54

ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
October 18, 2022ነፃ አስተያየቶች
እዌጥን በስመ ሥሉስ ቅዱስ
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected]
ጥቅምት 3 ቀን 2915 ዓ/ም

የነ ቄስ በላይን እሬቻ እንዴት ተረዳሀው? ብላችሁ ያቀረባችሁልኝ ጥያቄ ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን አራቱን የስርአታት ዘመናት፦ የዳሰሳውን ስርአት ፤ የአራዊቱን ስርአት፤ የኦሪቱን ስርአትና የወንጌልን ስርአት እንድቃኝ አደረገኝ፡፡ የእሬቻን ባሕርያት ጥቅሙንና ጉዳቱን በጥልቅ ለመረዳት ከዳሰሳው ስርአት በመጀመር ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን ሁሉንም ሥርአቶች ኦርቶዶክሳውያን አባቶች በነገሩን ስልት መቃኘት ይረዳል፡፡

የዳሰሳው ዘመን

ሰሞኑን እሬቻ ስለሚባለው ነገር ሰወች እየደጋገሙ ሲያወሩ ሰማሁ፡፡ ስርአተ አምልኮ ተብሎ የተዘጋጀለትንም ልከውልኝ አነበብኩት፡፡ በዚህ ዘመን ይህን ያህል ወደ ኋል የቀረ ቡድን በኢትዮጵያ መኖሩ በጣም አሳፍረኝ፡፡ ሰው እሬቻን የመሳሰሉትን የእውቅት የስልጣኔና የእምነት እንቅፋት የሆኑትን ከፊቱ እያስወገደ እዚህ በደረሰበት ዘመን ኢትዮጵያ እሬቻ ከተባለው ጸረ ተፈጥሮ ስራት ውስጥ መግባቷ በጣም አስደንግጦኛል፡፡

በቻይና በህንዱ በዓረብና አውሮፓውያን ሁሉ በጥቅሉ የሰው ልጅ ታግሎ የማያሸንፈው ገፍቶ ፈቀቅ የማያደርገውንና ጫፉን ሊደርስበት ያልቻለውን ተራራ፤ ሊያጠፋው ያልቻለውን የእሳት ነበልባል፡፡ ሊገድበው ያልቻለውን ጎርፉንና ሊገታው ያልቻለውን ነፋሱን ሲያመልክ መኖሩን የታወቀ ነገር ነው፡፡

Jhon Mibiti የተባሉት አፍሪቃዊ African Traditional Religion And Philosophy በሚል ርዕስ ባቀረቡት መጽሐፍ ላይ ቀኝ ገዥወቻቸው ወደ ክርስትና እስኪመልሷቸው ድረስ አፍሪካውያንም በየመንደሮቻቸው ያምልኳቸው ስለነበሩት ስርአቶች በሰፊው ገልጸውታል፡፡ የሰው ልጅ የተሻለ ለማግኘት በሚያደርገው ዳሰሳ የተሻለ በመሰለው እየተካ ካለበት ደርሷል፡፡ ይሁን እንጅ የሰው ጸር የሆነውን ሁሉ ቀፋፊና ዘግናኝ ነገር ተሸክሞ ዛሬ በዘመን መጨረሻ በአገራችን ኢትዮጵያ እሬቻ የሚባለው ብቅ ማለቱ የኢትዮጵያን ታሪክ በየዩንቨርሲቲወች ሲያነቡና ሲያስተምሩ የኖሩትንም ሁሉ አስገርሟቸዋል፡፡

እሬቻ የተባለውን ጉድ አዝላ ብቅ ያለችው ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ዛሬ ከደረሰችበት እሬቻ ላይ እስክትደርስ፡ በሕገ አራዊት በታቀፈ የዳሰሳ ጉዞ ተጉዛለች፡ ሕገ አራዊትን ታቅፋ በዳሰሳ ላይ ሳለች ህገ ኦሪት ማጅራቷን ያዛት፡፡ ከሕገ ኦሪት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን በዳሰሳውና በህገ አረሚ (አራዊት )ዘመናቸው የህይወት መፍለቂያ ነው በማለት የወንድ አባለ ዘር አስመስለው ሐውልት ቀርጸው በመካከላቸው በማቆም ሲሰግዱለት እንደነበር አበው ነግረውናል፡፡ ዘግይተው አምላክ አለመሆኑን ሲረዱ ያቀርቡለት የነበረውን አምልኮት ገፈው በውስጡ ላጠናቀረው ጥበበዕድ ሲሉ ሐውልቱን በቅሬት መልክ እንድንጠብቀው አውርሰውናል፡፡

በህገ አረሚ (አራዊት )የዘመን ጉዟቸው ላይ ሳሉ በሐውልቱ ብቻ የተወሰኑ አልነበረም፡፡ የመግደል የማዳን ኃይል አለው ብለው የእንስሳትንና የሰውን ልጅ በኩር ሳይቀር ይገብሩለት የነበረው በንግሥት

1

ማክዳ አባት ተቃጥሎ አመድ እስኪሆን ድረስ ጤፍን እንደ ቅሬት የተወለንን ዘንዶውንም አምልከዋል፡፡ ተቃጥሎ አመድ ሆኖ ከጠፋው ምድር የተገኘ መሆኑን ለማስረዳት ጤፍ ብለውታል ይባላል፡፡

ዳዊት በዘመኑ ኢትዮጵያ የነበረችበትን አሻግሮ በመመልከት “ወቀጥቀጥከ አርዕስቲሁ ለከይሲ ወወሀብኮሙ ሲሳዮሙ ለህዝበ ኢትዮጵያ” ማለትም “የዘንዶውን ራስ ቀጠቀጥክ ለኢትዮጵያውያንም ምግባቸውን ሰጠሀቸው” መዝ 73፡ 13_14 ብሎ ተናገረ፡፡ ይህን ከተናገረበት ከዛሬ ሶስት ሽ ዘመን በፊት ኢትዮጵያውያን በዘንዶ ያመልኩ ነበር፡፡ ዘንዶው ከኢትዮጵያ እንደሚጠፋና ቋሚ ምግባቸውም ዘንዶው በተቃጠለበት ቦታ በቅሎ ያገኙትን ጤፍ ብለው እንጀራ አድርገው በቅርስ እንደሚጠብቁት ዳዊት በትንቢት አያይዞ ተናገረው ይላሉ፡፡

ነገሩን ግልጽ ለማድረግ የዘንዶውን ነገር በመጠኑ መግለጹ ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ዳዊት ኢትዮጵያን በጠቀሳት ዘመን፡ ኢትዮጵያውያን ከሰው እስከ እንስሳ መጀመሪያ የተወለደውን የበኩር ልጅ ለዘንዶው ይገብሩለት ነበር፡፡ የማክዳ አባት የነቃ ነበርና ሰው ሁሉ እንደተታለለ ተረዳ፡፡ ያካባቢውን ሰው ሰበሰበና “በኩራት (የመጀመሪያ) ልጆቻችሁን ለዘንዶው መገበራችሁን አቁሙ፡፡ ገድየ አሳርፋችኋለሁ” አላቸው፡፡ ያካባቢው ሰወች ለዘመናት ባደረባቸው ተጽእኖ ኃይሉን አጋነው በመፍራት የኛ አምላክ እሱን ለማጥፋት ስታስብ ከህሊናህ ቀድሞ በተቀመጥክበት ይገልሀል ተው ብለው መከሩት፡፡

የማክዳ አባት ምክራቸውን ሳይቀበል ዘንዶው ተጠቅልሎ የተኛበትን ቦታ በደረቅ ቁጥቋጦ ከበበና እሳት ለቀቀበት፡፡ ዘንዶው ተቃጠለና አመድ ሆነ፡፡ ከጥቂት አመታት በኋል ያካባቢው ሰወች ትዝታቸውን እያወጉ ዘንዶው በተቃጠለበት አካባቢ ሲያልፉ ሳር በቅሎበት አገኙና የሳሩን ቅጠል ሸምጥጠው አሹት፡፡ ደቃቃ ፍሬ እጃቸው ላይ ረገፈ፡፡ ከጠፋው ዘንዶው የተገኘ መሆኑን ለመጠቆም እጃቸው ላይ የረገፈውን ፍሬውን ጠፍ አሉት፡፡ ከብዙ ዘመን ልምምድ የጤፉን አጠቃቀም ካሻሻሉ በኋላ ወደመደበኛ ምግባቸው ቀይረው እንጀራ ብለው ስም አወጡለት፡፡ ይህም ማለት “ኧረ እንጃ! ኧረ አላውቅም!” ማለት ነው፡፡ ከብዙ ዘመን ዳህጸ ልሳን ጠፍ ይባል የነበረው ጤፍ ተባለ እያሉ ይነግሩናል፡፡

እንግዳ ነገር ሲከሰት ክስተቱን የሚጠቁም ስም መሰጥቱና ከብዙ ዘመን ዳህጸ ልሳን ተጽእኖ ፊደሉን እንደሚለውጥ በሌላውም ኅብረተሰ የተለመደ ነው፡፡ ለምሳሌ እስራኤላውያን በበርሀ በነበሩበት ጊዜ መና ከደመና ዘነበላቸውና በሉት፡፡ እንዴት እንደተከሰተ ስላላወቁ አለማውቃቸውን ለመጠቆም ስሙንም ምንድነው ለማለት መና ብለው ሰየሙት፡፡ መና ማለት በግዕዙ “መኑ” ማለትም ነው ዘጸ 16፡15 የዳሰሳው ዘመን አቅፎት የነበረውን ሕገ አረሚ(የአራዊት ሕግ) ለመዳሰስ እንሞክር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ: ሰዉ እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረዉ ፍጡር መሆኑንና ፤ አገር ደግሞ የጋራ መሆኗን አንርሳ፤ ህይወትም አጭር መሆኗን
በሥርአተ አረሚ (ሕገ አራዊት) የነበረችው ኢትዮጵያ

በህገ አረሚ ወይም በአራዊት ዘመን የነበሩ ሰወች ፈቃዳቸውን የማይቆጣጠሩ ከዱር አራዊት የከፋ ባሕርያት ነበሯቸው፡፡ ይህም ማለት ማነኛውም ቆሞ የሚሄድ አውሬም ሆነ እንስሳ እያሳደድክ በጦር እየወጋህ ግደል ደሙን ጠጣ፡፡ ሞቶ ያገኘኽውንም አትለፈው ብላው ፡፡ “ለእመ ሐልቀ ላሕም ሡዑ ሰብአ” ማለትም፦ እንስሳ ካለቀብህ ሰው ሰዋ፡፡ ደሙንም ጠጣ፡፡ ሰውም ትሁን እንስሳም ትሁን ሴት ሆና ካገኘሀት ያለፈቃዷ ሰረራት ማለትም ጥቃት፡፡ ፈቃደ ሥጋህ ከፈለገ ወንዱንም ስረረው ማለትም ድፈረው፡፡ ጉልበት ካለህ መንፈስህ የፈለገውን ሁሉ ስጠው፡፡ አትንፈገው፡፡ አትግታው፡፡ ኃይልህን ያለገደብ ለፈለከው ሁሉ ተጠቀምበት የሚል ነው፡፡ እሬቻ የተባለውን ጉድ አዝላ ብቅ ባለችው ኢትዮጵያ የነበሩት ኢትዮጵያውያንም፤ ከሰባዊ ኑሮ እድገት ውጭ ስላይደሉ ህገ ኦሪትን እስኪቀበሉ ድረስ በሕገ አራዊቱ ስርአት ሄደውበታል፡፡

በሥርአተ ኦሪት የነበረችው ኢትዮጵያ

2

ሥርአተኦሪት ከላይ የተገለጸውን አሰቃቂ ተግባር በሰውና በእንስሳ ላይ ይፈጽም የነበረው ሕገ አራዊት እየተቃወመ የተሻለ ቅርጽና ይዘት ሰጠው፡፡ ወድቆ ያገኘኽውን፤ ሥጋ ተሽክሞ የምታገኘውን አውሬ አትብላ የምትበላቸውንም የእንስሳት አይነት ለይ፡፡ ደሙን አትጠጣ፡፡ ሴት ሆና ባገኘሀት ሰውም ትሁን እንስሳ ላይ መንጠልጠልህን አስወግድ 18 ፡7_፡፡ አትስረር ወንድም አትድፈር፡ ዘሌ 18፡22 23 ሰማይና ምድር የፈጠረውን አንድ አምላክ ብቻ አምልክ፡፡ ለራስህ ሊደረግልህ የምትፈልገውን ለሌላ አድርግ፡፡ ሊደረግብህ የማትፈልገውን በሌላው አታድርግ አካልህን ስሜትህን ከአረመኔው ልማድ ግረዝ፡፡ እንዳትገደል አትግደል፡የሚለው ሥርአተኦሪት ተተካ፡፡ ዘጸ 21፡23_25፡፡ኢትዮጵያ ይህንንም ተቀበላ፤ በተቀበለችው ሥርአተ ኦሪት እየታገዘች በህገ አረሚ ወይም በሕገ አራዊት ያሉትን ወገኖቿን አካታ ለመያዝ በትግል ሳለች ወንጌል ተደረበባት፡፡

በሥርአተ ወንጌል የነበረችው ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ከሕገ አራዊት ርዝራዥ ራሷን ጨርሳ ሳታጸዳ በሕገ ኦሪት ላይ ሳለች ወደ ወንጌል መሻገሯ የእመርታዋ ፍጥነት ለምሳሌነት በታሪክ እንድትወደስና እንድትደነቅ አድርጓታል፡፡ ይህም ሲባል ከዳር እስከዳር የነበሩት ሕዝቦቿ በተመሳሳይ መረዳት፤ በተመሳሳይ ዘመንና መጠን በተመሳሳይ እርከን ላይ እየደረሱ የቀደሙትን ሥርአቶች እኩል ተሻገሩት ማለት አይደለም፡፡

ሕገ ወንጌል ከህገ ኦሪት ጉያ ወጣ እንጅ “ልፈጽም እንጅ ልሽር አልመጣሁም” (ማቴ 5፡17 ) በሚለው ክርስቶሳዊ ድጋፍ የመጣውን ኦሪትን መደምሰስ ሳትሞክር ይልቁንም ሙሉ ኀላፊነቱን ለቤተ እስራኤል ወገኖች በመተው ለሰውና ለእንስሳ ጠንቅ የሆነው ጨርሶ መጥፋት ያለበት ህገ አረሚ(ህገ አራዊት ) ከምድሯ ጨርሳ ለማጥፋት በትግል ላይ ሳለች ወንጌልን ደረበች፡፡

በመጨረሻ የተቀበለችው ሥርአተወንጌል፡ ክርስቶስ ሲጠመቅ “ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለብን”

(ማቴ 3፡15) ብሎ በዮርዳኖስ ያወጃት ጽድቅ ናት፡፡ በህገ አረሚ ላይ እንዳለ ከህገ ኦሪት ላይ ሳይደርስ ተቆርጦ

የቀረባትን ህዝቧንንና በህገ ኦሪት ላይ ያለውን ህዝቧን ከዳር እስከዳር አስተካክላ ወደ ወንጌል መርከብ

ማለትም ወደ ጽድቅ ወደ ቅድስና ለማምጣት ከራሷ ህዝብ ጋራ በመታገል ላይ ሳለች፤ በራሳቸው አገር

በአረመኔወች በመሳደድ ላይ ያሉትን ተሳቱ ቅዱሳን የሚባሉትን ክርስቲያኖችን በመሰብሰብ ሕገ አራዊትን

የምትፋለሙባቸውን ገዳማት (ምሽጎች) በየቦታው ሠራች፡፡

በዚህ ላይ እያለች ሌላ ተጨማሪ ኃይል ያገኘችበት አዲስ ክስተት ገጠማት፡፡ በነቢዩ መሐመድ ትምህርት ከሕገ አረሚ ተላቀው አንድ ፈጣሪ ማምለክ የጀመሩትን ዐረቦችን በሕገ አራዊት የነበሩት አረመኔወች ዘመዶቻቸው ሲያስድዷቸው ኢትዮጵያ ወደራሷ ሰበሰበች፡፡

በወቅቱ ባመራር ላይ የነበሩት አባቶቻችን ሶስቱም የእምነት ተቋማት ማለትም የቤተ እስራኤልም የክርስትናም የሙስሊምም የእምነት ተቋማት ሰማይንና ምድር በፈጠረ ባንድ አምላክ የተመሰረቱ ስለሆኑ ወደ ዝርዝር የነገረ መለኮት ሐተታ ሳይገቡ ጸር ተፈጥሮን ማለትም ህገ አረሚን በጋራ ታግሎ ለማጥፋት ያንድነት ኃይላቸውን አጠናከሩ፡፡

አውሮፓውያን በክርስቶስ እናምናለን ቢሉም፤ በሕገ አራዊት ወረራ ስለመጡባቸው የኦርቶድክስ ተዋህዶ እምነታቸውን ጠብቀው ባንድ አምላክ ከሚያምኑት ከቤተ እስራኤልና ከሙስሊሞች ዜጎቻቸው ጋራ ተባበረው የጋራ አገራቸውን ተከላከሉ፡፡ ዓረቦችም ባንድ አምላክ እናምናለን እያሉ በወረራ መልክ ሲመጡባቸው ከጥቂት ሙስሊም ዜጎች በቀር ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከክርስቲያንና ከቤተ እስራኤል ዜጎቻቸው ጋራ ተሰልፈው ኢትዮጵያን ተከላክለዋል፡፡ ይህም ማለት፡ ጠላት ከተለያዩ አቅጣጫወች በህገ

3

አራዊት በመጣበት ጊዜ ሁሉ ከቤተ እምነቶች ካሉት ዜጎች በአራዊቱ መንፈስ ሕሊናቸው ተሰርቆባቸው ከጠላት ጋራ የተሰለፉ ዜጎች አልነበሩም ማለት አይደለም፡፡

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ልፈጽመው መጣሁ እንጅ ልሽረው አልመጣሁም ያለውን 10 ቃላት የተጻፈበትን ጽላት ተሸክማ ወደ አደብባይ በመውጣት “ድንበር አታፍርስ” የሚለውን ሽራችሁ ውቅያኖስ አቋርጣችሁ የሰው አገር የምትወሩ አረመኔወች ናችሁ አቁሙ! እያለች በክርስትና ስም ከውጭ የሚመጡትን አውሮፓውያን መገሰጿን ቀጠለች፡፡ ሶስቱም ቤተ እምነቶች፦ ቤተ እስራኤል፡ ቤተክርስቲያንና ቤተመስጊድ በጽላቱ ላይ በተጻፈው ሕግ ላይ ልዩነት ስለሌላቸው በየበዓላቷ በተለይም ክርስቶስ ጽድቅን በፈጸመባት በጥምቀት በዓል በአውሮፓውያን ወራሪወች ላይ የምታስተላልፈውን የተቃውሞ አዋጅ ተባብረዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ: በራሳችን ወርቅ እንድመቅ - መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
የሁሉም ቤተ እምነቶች ዜጎች ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ላይ ያለቸው አንድነት ለወራሪወች ስላስቸገረ፡፡ ወራሪወች በእምነት ልዩነታቸው እየገቡ ሊከፋፍሏቸው ሞክረዋል፡፡ አገር በቀል አረመኔወች ግን በቀላሉ እየተታለሉ የራሳቸውን ህዝብ በመሸጥ በመለውጥ ከመጣው ሁሉ ጋራ በመተባበር አገራቸውንና ህዝባቸውን ከመጉዳት አላቆሙም፡፡

እነአጼ ምንይልክ፤ እነሀብተ ጊዮርጊስ፤ እነ ባልቻ አባ ነፍሶ፤ እነራስ ጎበና እነ በላይ ዘለቀና ሌሎችም ኦርቶዶክሳውያን አርበኞች “የተዋረዱትን ከፍ አደረጋቸው ትቢተኞችን በተናቸው” ብላ ስለ ሰው ልጅ ልዕልና በተናገረቸው በቅድስት ድንግል ማርያም እርስ በርሳቸው ቃል እየገቡ ከውጭ ወራሪ ጋራ መቆምህን ባታቆም “ማርያም አትለመነኝ” አለቅህም እያሉ ከውጭ ወራሪ ጋራ የተሰለፈውን ተወላጅ አረመኔ እያስተካከሉ ኢትዮጵያን እሰከ ወያኔወች ዘመን አደረሷት፡፡

እንደ በርሀ ቋያ ዛሬ በመግለብለብ ላይ ያለውን እሬቻን ኢትዮጵያ ባለፈችባቸው ስርአቶች ስፈትሸው፡ ኮረብታ ተራራ ውሀ በሌበት በተንጣለለ ሜዳ ላይ በቀትር ጸሐይ፤ ነፋስ እየሰበቀ የሚያግለበልበው የተንጣለለ የባሐር ወለል የሚመስል፡ ሲቀርቡት ምንም የሌለው ዋዕይ(Mirage) ብቻ ሆነብኝ፡፡ በኢትዮጵያ አገራችን እሬቻ ገኖና ተጋግሎ በተቀሰቀሰበት ወቅት ጎን ለጎን በሰው ላይ የሚፈጸሙትን ቀፋፊና ዘግናኝ ተግባርት፤ ማረድ፤ በጦር፤ መውጋት፤ ማቃጠል፤ ሴቶችን መስረር፤ ወንዶችን መድፈር፤ ስመለከት ከሬቻ ጋራ የማይላቀቁ እንደ ነፍስና ሥጋ የተዛመዱ እንጅ ባጋጣሚ የተከሰቱ አይደሉም፡፡ይህም ማለት ኢትዮጵያ በዘንዶው መንፈስ ወደነበረችበት ወደ ሶስት ሽ ዘመን የተመለሰች መሰለኝ፡፡

ወደ ሶስት ሽ ዘመን የተገለበጠችው ኢትዮጵያ

የማክዳ አባት ያቃጠለውን ዘንዶ የትግራይ ወያኔወች ቀሰቅሰው በመንፈሱ አሰከራቸው፡፡ ዘንዶው ያደርገው የነበረውን መዋጥ ከትግራይ ልጆች አስጀመራቸው፡፡ አክርራ በታገለችው በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና በአማራው ላይ ኃይሉን ሁሉ አሰባስቦና አጠናክሮ አፉን ከፍቶ የመዋጥ ሥራውን በስፋት ቀጠለ፡፡ በመጨረሻም ወደ ኦነግ ሸኔዎች መንፈሱንና ሱሱን አሻገረው፡፡

የእሬቻ ንክኪ ባለባቸው ቦታወች በተወለዱት ላይ ባሰፈነባቸው የቂምና የጥላቻ መንፈስ ድሮ የተቃወሙትን የነ አጼ ምንይልክን ሐውልት እንዲያፈርሱ አጽማቸውን ከመቃብር እየቆፈሩ እንዲያቃጥሉ አስገደዳቸው፡፡ አርበኞች ለነጻነት ምሳሌነት የሚጠሯትን ቅድስት ድንግል ማርያምን የኦርቶዶክሱን አርበኝነት የሰበርን እየመሰላቸው የማይመጥናትን ነገር መናገር ጀመሩ፡፡ አትውረር የሚለውን 10ቱ ቃላት የተጻፈበትን ጽላት ማጣጣል ጀመሩ፡፡ “ጽድቅን መፈጸም ይገባናል” እያለች ስትዋጋቸው የነበረችውን

4

ፍአ5፡ቁ130

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለትምህርትና ለተግሳጽ የጻፈቻቸውን ለአምላክ ስነ ባህርይ መለኪያ አደረገቻቸው እያሉ ለማዋረድ ታጥቀው ተነሱ፡፡

ከኦርቶዶክስ ክርስትና ካማራው እና ካጼ ምንይልክ ጋራ ንክኪ አለው ብለው በገመቱት ሁሉ ላይ ማለትም በቋንቋው በፊደሉ ላይ ሳይቀር ዘመቻቸውን አወጁ፡፡ የመግደልና ጡት የመቁረጥ ባህርይ የዘንዶው መንፈስ የተጠናወተው የራሱ የእሬቻ ባህርይ መሆኑ እየታወቀ፤ የእሬቻን መንፈስ ሲቃወም ወደነበረው ወደ ምኒልክ ገልብጠው የተቆረጠ ጡት የተሸከመ ሀውልት አሩሲ ላይ ተከሉ፡፡ የዘንዶውን መቃጠል ለመበቀል አብያተ ክርስቲያናትን፤ ገዳማትን መስጊዶችን አቃጠሉ፡፡ አማራውን አማረኛ ተናጋሪውን አማረኛ ፊደል ተጠቃሚውን ሁሉ አሳራጅ ወደ ሆነው እሬቻ ኢትዮጵያ ስትገለበጥ ቤተ ክህነቱ ቆሞ በዝምታ በመመልከቱ ተመልካቹን ሁሉ አስደነገጠ፡፡

አስደንጋጩ የቤተ ክህነታችን አቋም

ባንድ አምላክ የሚያምኑት የሶስቱ ታላላቅ እምነቶች የይሁዲ የክርስትናና የሙስሊም ቤተ እምነቶች እሬቻንና መነፈሱን በሚቃወሙበት ወቅት በቤተ ክህነታችን አመራር ላይ ያለው ከእሬቻው ጋራ ተሰለፈ፡፡ በዘንዶው መንፈስ ስክሮ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ያጠመቀቻቸውን ልጆቿን የዋጠውን ያስዋጠውን ድርጅት ለፍርድ ለፍትህ ይቅረብልኝ ብሎ ለሚመለከው ሁሉ ድምጽ ከማሰማት ይልቅ የዋጠውና ያስወጣው ድርጅት እንዳይወቀስ እንዳይከሰስ ጋረደ ተባበረ፡፡ ሕገ አራዊትን ደገፈ፡፡

በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቀኖና በግልጽ የተሳሳቱትን ማቀፍ ቀርቶ፡ አንድ ሰው ተሳስቶ ስሕተቱን ተቀብሎ ንሰሐ ከተቀበለ በኋል ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ቁርባኑን ከክርስቲያኖች ጋራ አይካፈልም፡፡ የንስሀ ፍሬ እስኪያሳይ በአመክሮ ገለል ብሎ ይቆይ ነው የሚለው “ወለእመ ነስሐ ወተመይጠ
እምነ ስሕተቱ ዓዲ ኢይደልዎ ይሳተፍ ቅድሳተ ምስለ ክርስቲያን እስከ ይትከሠት እምኀቤሁ ፍሬ ንስሓ” ፡፡

የዘመናችን ቤተ ክህነት ይህን ቀኖና ረግጦ አቋሙን ቀይረ፡፡ “በኦሮምያ ክልል የተገኘ አማራና ኦርቶዶክስ የምንይልክ ሰፋሪ ነውና መታረድ ይገባዋል ብለው የፈረዱት እነጀዋር ያዘጋጁትን ገጀራ ከባረኩ ቄሶች ጋራ ተስማማ፡፡ ከፈረደው አረመኔ ጋራ ተሰከፈ፡፡

ከነ ፓስተር ቶሎሳ ይልቅ የከበደ ህላፊነት ያለባቸው እነ አጼ ምንይልክን አጥምቃ አረመኔወችን እንዲታገሉ ባደረገቻቸው ኢትዮጵያዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተሰየሙት ፓትርያርክ ነበሩ፡፡ እነአቶ ለገሰ ሌንጂሳ “የሰው ደም የተጠማ የዘንዶው መንፈስ ነው፡ እኛም በሱ ከመዋጥ ያመለጥን ነንና ከእሬቻ ሽሹ” እያሉ ለአካባቢው ሕዝባቸው ድምጻቸውን ማስተጋብት ጀመሩ፡፡ ወደ ቤተክህነቱ የገባው የዘንዶው መንፈስ በእነሱ ላይም የሠራዊቱን አፍ አስከፈተባቸው ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ: የስብዓዊ ማዕበል የጦርነት ስልት ከሽፎል፣ እልፍ አእላፍ ወጣቶች ረግፈዋል!!! ዳግማዊው “ህዝባዊ ሠራዊት፣ለህዝባዊ ጦርነት!” እልቂትም ተደግሏል!!!
ፓትርያርካችን በስራቸው ያለነውን ቄሶቿንና አማኞቿን አስተባብረው ከነ ፓስተር ቶሎሳ በላቀና በተጠናከር ሬቻን መታገል ሲገባቸው የሬቻው መንፈስ አይሎ በተነሳበት ወቅት ፍልሰታን አቋርጠው ለህክምና ብለው ወደ አሜሪካ መጡ፡፡ ከነማን ጋራ ሰነበቱ? ምን ተነጋገሩ? ወደ ኢትዮጵያ ሲመልሱ እንዴትና በእነማን ረድኤት ተሸኙ? ወደ ኢትዮጵያ የተሸኙበትን የእሪቾችን ቄሶች የጸሎት መሸኛ ከፎቶው ግርጌ አንብቡ ፡፡

5

አሜሪካ ላይ ሲደርሱ የቀረበላቸው አቀባበልና ሲመለሱም የተሸኑበት መንገድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ ሊቀርብ የማይገባ በሬቻው መንፈስ የተዘበራረቀና መንገዱን የሳተ ተመልካቹን ያስደነገጠ ነበር፡፡

መንገዱን የሳተ ድጋፍና ተቃውሞ

“ወንድሞች ሆይ የባሰ ፍርድ እንዳንቀበል ከእናንተ ብዙወች መምህራን አይሁኑ” (ያዕቆ 3፡1) የሚለውን መመሪያችንን ስተን በዚህ ዘመን ያበዛናቸው ስፍር ቁጥር የሌላቸው መምህራን በእሬቻ ላይ የሚያሰሙት ተቃውሞ ለባሰ እልቂትና ፍርድ ኢትዮጵያን እየዳረጓት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችንንም በእሬቻው መንፈስ እንድትዋጥ እያደረጓት ንው፡፡

ኦርቶዶክሳዊውን የተቃውሞ መንገድ ስተው ተቃውሟቸውን በፖለቲካው መንገድ በማድረጋቸው የዘንዶውን መንፈስ እያጠናከሩት ነው፡፡ በተቃዋሚ መልክ የተሰለፉ መስለው ተቃዋሚ ያለ በማስመሰል በግልጽ የሚቃወሙትን የቤተ ክርስቲያን ልጆችን ለማዘናጋት ተጽእኖ እንዳይፈጥሩ ለማደረግ ለመሳሪያነት የሬቻው መንፈስ እየተጠቀመባቸው ነው፡፡

ተቃዋሚ መስለው የቀረቡትን ሰዎች አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የሬቻው መንፈስ ለአቡነ ማትያስና ለእነ ቄስ በላይ ደጋፊወች አድርጓቸዋል፡፡ ቄስ በላይን ለምን ገባ እያሉ በሌላ በኩል ቄስ በላይን አቅፎ የያዘውን መደገፍ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚቃወሙት የሬቻውን መንፈስ ሳይሆን ቄስ በላይን ነው፡፡

6

የእሬቻው መንፈስ የተቀደሰውን ተቃውሞ በቄስ ባላይ ብቻ ገድቦ፡ ደጋፊወችን ብትነካ በቄስ በላይ አማካይነት ባዘጋጀሁት አካል እውጥሀለሁ እያለ በማስፈራራት ለአቡነ ማትያስ ዘበኞች አድርጓቸዋል፡፡ ዘንዶውን በሙሉ ኃይላችን በኅብረት ታግለን እንዳናሸንፈው በአባዜው በተውረሩ ዜጎች በኩል ተቃውሟችንን ወደራሱ በመገልበጥ አፍኖናል፡፡

በተቃውሞ ተሰልፈናል የሚሉ ወገኖች ክርስቶስ፤ ጳውሎስ፤ አትናቴወስ፤ ዮሐንስ አፈውርቅና ሌሎችም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች የጠቀሙበት መንገድ መጠቀም በተገባቸው ነበር፡፡

ክርስቶስ ብቁ ሳይሆን የገባውን “ወዳጄ ሆይ የተመረጡ ጥቂት ሰወች ብቻ በሚገቡበት እንዴት ገባህ እጁንና

እግሩን አስራችሁ አስወጡት “ማቴ 22፤ 11_13 ፡፡ ብሎ እነደነ ቄስ በላይ ሰርጎ የገባውን እንዲያስወጡ አዘዘ፡፡ እነ አቡነ ማትያስ ከክርስቶስ ይልቅ ወያኔንና ብልጽግናን የሚከተሉ በመሆናቸው የክርስቶስን ትእዛዝ ሽረው እነ ቄስ በላይን ታቀፉ፡፡ መምህራን የሚባሉትም የክርስቶስን ትእዛዝ በመሻራቸው አቡነ ማትያስን በግልጽ መገዳደር ሲገባቸው ያሳዩት ድጋፍና ተቃውሞ መንገዱን የሳተ ሆነ፡፡

ተቃዋሚወቹና ደጋፊወቹ ቅዱስ ጳውሎስ “በውስጥ ባሉት ሰወች ላይ አትፈርዱምን ክፉውን ከመካከላችሁ

አውጡ ” (1ኛ ቆሮ 5፡12_13) ብሎ ያስተማረውን ሐዋርያዊ ትውፊት መከተል ባለመቻላቸው በሐዋርያዊት ትውፊት ላይ ያመጹትን ደገፉ፡፡

ጴጥሮስ የተሳሳቱትን ከመቃወም ይልቅ ፈርቶ አፈገፈገ፡፡ ከተሳሳቱት ጋራ ተሰለፈ፡፡ እንደ ወንጌል እውነት ራሱን አዘጋጅቶ በቅንንት መንገድ አለመቃወሙን ቅዱስ ጳውሎስ ሲያይ ይፈረድበት ዘንድ የገባዋል ብሎ ጴጥሮስን ዘለፈው (ገላ 2፡11_14) ፡፡ ተቃዋሚወቹ ይህን ሐዋርያዊ ትውፊት ባለመከተላቸው ተቃውሟቸውም ድጋፋቸውም ከኦርቶዶክሳዊው ትውፊት አፈነገጠ፡፡

አትናቴዎስ “ሕቱ እምውስቴትክሙ በአበይኖ፡፡ ገሥጽዎ ወዝልፍዎ በግሀድ ለዘጌገየ ኢይቁም ወኢይኅበር ምስሌክሙ” (216፡ቁ 8_9) ያለውን በመከተል ከፖለቲካዊ አድልወ በራቀ ሚዛናዊ ፍርድ የተሳሳተው ከራሱ ስህተት ተጸጽቶ እንዲመለስ ሌላውም እንዲማርበት በግልጽ ውቀሱት ዝለፉት ብሎ ያስተማረውን ሰምተውት የሚያውቁ አይመስሉም፡፡

“ወለኩሎሙ እለ ይትቃረንዋ ለሕግነ ሠሩ እምድር ዝክሮሙ ስቅል ጋጋ ዘእሳት ውስተ ክሣውዴሆሙ ኀበ ቦቱ

ይሰሀቡ ውስተ ዐቢይ ሰይል” ገጽ 235 ቁ 135_136 ህገ ወንጌልን ክደው ሕገ አራውትን የሚደግፉትን ስም አጠራራቸውን ሰርዝ፡፡ ባንገታቸው ያደረጉትን የእምነት አርማ አስወልቀህ በምትኩ የተለዩበትን ምክንያት የሚገልጽ ምልክት እሰርባቸው፡፡ የሚለውን ቀኖናችንንም ሳቱት፡፡

“ለብዙ ዘመናት ለረዥም ወራት ” (ሥ. ቅ. ገጽ 77 ቁ18 ) ጠብቅልን እየተባለ እንዲጸለይ በቀኖናችን የታዘዘው፡ አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር የእሬቻውን መንፈስ አስወግዶ የመከራውን ዘምን እንዲያሳጥርልን ለሚታገሉ መንፈሳውያን መሪወች ነበር፡፡ ዛሬ ግን የተቃውሞውም የድጋፉም መንገድ አቅጣጫውን በመሳቱ ሬቾችንና ደጋፊወቻቸውን ለረዥም ዘመን እንዲያኖርልን አምላክን በመማጸን ላይ ነን፡፡ ህዝቡንም በዚህ አይነት የጥፋት ተማህጽኖ አፍዘንና አደንዝዘነዋል፡፡ ታዲያ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አራዊት አልተገለበጠችም ማለት ይቻላልን?

ይቆየን

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by banebris2013 » 30 May 2023, 06:46

Abere wrote:
29 May 2023, 11:50
ሆረስ፤

አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አይነት ነገር ነው የኦሮሙማ ነገር የሆነበት። አንድ በትክክል የማውቀውን ታሪክ ልንገርህ። አንድ ሰው ለንግድ ከሩቅ አገር ሂዶ በቅሎውን ከበረንዳ ሌት ፈትቶ ሌባ ሰርቆት ፈልግ አፈላልጎ ያጣታል ከ10 አመታት በኋላ ያች በቅሎ እርሱ አገር ተጭና መጣች እና ሳር ትግጥ ጎረቤቱ ሰው አይቶ በቅሎህን ያየኋት መሰለኝ ይለዋል። ባለቤት ሄደ ከፊት ከኋላ አያት የእርሱ መሆኑ አመነ። ከዚያ በቅሎዋ ወደመጣችበት አገር ልትመለስ ስትል በቀበሌ እውነተኛ ባለቤቷ አስያዛት - በኋልም በህግ ረትቶ የእራሱ አደረጋት።

አሁን ኦሮሙማዎች የሰው ሰርቆ አይኖሩም ተኝቶ መሆኑን ማወቅ አለባቸው። አንተ የጠቀስከው ለምሳሌ አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ሲኖሩ ክርስቲያን ህዝብ በአካባቢው እንዳፈሩ እና እንደነበረ ግልጽ ነው። ይህ ማለት ከኦሮሞ ወረራ በፊት እንደማለት ነው። እንደሚታወቀው ኦሮሞ ክርስቲያን አልነበረም፤ አርሶ አደርም አይደለም። ታዲያ ክርስቲያን ሳይኖር ቤተ-ክርስቲያን አይኖርም። አሁን ሆራ የሚሉት የጥምቀት ቦታ ነበር ክርስትና ጠፍቶ በቦረና ሰዎች የቆሪጥ አድባር ሰሩበት ማለት ነው። ሁሉ ነገር ከሞላ ጎደል በዚህ ሁኔታ ነው - የበርካታ ቦታዎች ስያሜ እና ይዞታ የተቀየረው። በርካታ የማይዳሰሱ ባህሎችም ከሌሎች ነባር ህዝቦች ተወስደው የኦሮሙ እንደሆኑ ብቻ ይነገራል። ስህተት ነው። የብቅሎዋን ሌባ አይነት ነው። ለምሳሌ ጥሩ ጠይቀሃል እስኪ ትርጉሙን እና ስርወ ቃሉን አምጡ ሲባል መልስ የለም።

የኦሮሙማዎች ትልቁ ድንቁርና ታሪክ ትውልድ አይወቅ ነው። ምንም አይነት ምርምር እና ጥናት አይደረግ። አንድ ጊዜ ኬኛ ተደርጓል ኬኛ ነው። ምን አይነት ድንቁርና እንደሆነ አይገባኝም። ለምሳሌ ምዕራቡ አገር የባርያ ንግድ ተማሪዎች ይማራሉ ጥናትም ይደረግበታል - ባርነትን ግን ግፍ መሆኑን አውቀው ለእኩልነት እየሰሩ ነው። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ግማሽ ኢትዮጵያን የዘር ማጽዳት ስለ አደረገው የኦሮሞ ወረራ ብዙ ታሪካዊ ሰነዶች እና ቤተ-እምነቶችን ስላወደመው አይነገር አይጠና ማለት ወንጀል ብቻ ሳይሆን ድቅድቅ ደመ ነፍሳዊ ድንቁርና ነው።ይህ የማጅራት መች ኦሮሙማ ዘመን የግድ ተደምስሶ ትውልድ የአገሩን ታሪክ ማወቅ አለበት።

Horus wrote:
28 May 2023, 22:21
አበረ፣
እኔ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ኢሬቻም፣ ገዳ የሚለው ቃልም ግዕዝ ለመሆኑ ወቅቱ ሲደርስ ይወጣል ስል ኖሪያለሁ ። አሁን በቅርቡ ደበላ፤ ገፈርሳ፣ ሰንዳፋ፣ ማለት ግዕዝ ቃላት እንደሆኑ ስንወያይ ይህን ብዬ ነበር ። አቻምየለህ የታሪክ ምሁር ነው ። ይህ አርቲክል መች እንደ ጻፈው ባላቅም በውስጡ እጅግ ትክክልና ጠቃሚ ነገሮችችን ሰጥቶናል ። ምሳሌ

ሆራ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጠበል ነበር ያለውን ልብ በል ። (አቃቂ) ስለሚለው ቃል ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ። ቅዱስ አቦ ግብጻዊ ናቸው ። በ1450 አካባቢ መጥተው ከጉራጌ እስከ ጋሞ አስተመዋል። ታላላቆቹ ዝቋላ አቦን፣ አዳዲ ማሪያምን፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ቆንዳልቲቲ በአለወልድን ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ አቢያተ ክርስቲያናትን ያቆሙ ታላቁ የጉራጌ አባት ናቸው ። ልክ ተክለ ሃይማኖት በወላይታ እንዳደረጉት ። እነዝቋላ፣ አዳዲ ና ምድረ ከብድን ያሰሩ 1460/70 ነው። በዚያን ዘመን የዛሬ ዝዋይ የዛይ ጉራጌ አገር ነበር ። ስለሆነማ እነደብረ ዘይት፣ እነዝዋይ፣ ሁሉ ከነዝቋላ የተያያዙ ነበሩ ። ስለዚህ የሆራ ጠበል ያቡዬ ጠበል ነበር የሚለው 100% ትክክል ነው ። ያ ብቻ ሳይሆን የዝቋላ ሃይቅም ስሩ እሳተ ጎመራ ስለሆነ ፍልውሃ እና ፈዋሽ ጠበል ነበር ።

ይህ አንዱ ትልቁ ቁም ነገር ነው የጽሁፉ

ኢሬቻ የሚለው ቃል ኢቲሞሎጂ ጥንታዊ ግብጽና ግዕዝ ነው ። ኤሬ (ቻ) ያሉት እረካ (እረቃ) የሚባለው ግዕዝ ነው። ዝርዝሩን ሌላ ግዜ። ቃሉ ከእሸት ጋር ቢያያዝም ቀጥታ ትርጉሙ ምረቃ ማለት ነው ። ለምን ከእሸት ከመከር ጋር እንደ ተያያዘ አብራራዋለሁ ። ቁም ነገሩ የገብሬዎች፣ የአርሶ አደሮች ባህል ለመሆኑ ታሪካዊ መረጃ መገኘቱ ነው ።

ኤሪቻ በትክክል ወረሞች ከሸዋ የተማሩት ነው። ይህ እጅክ ቁልፍ ነው ምክኛቱም አይደለም ቦረና አሩሲ ሁሉ የማይታውቅ ባህል ነበር። ስለዚህ ኢሬቻ ወረሞ ባህል አይደለም ። ኢሪቻ ልክ አቻምየለህ እንዳለው እኛ መስቀል ከምንለው በዓል ጋር አንድ ነው ። ይህን የቃሉን ኢቴማና ፊሎሎጂ ሳሳይ አመጣዋለሁ ።

ማለትም በዓሉ ካዲሱ አመትና ከምርት ከግብርና ጋራ የተያያዘ ባህል መሆኑ ከታሪክ አንጻር ማሳየቱ አቻምየለህ እጅግ ጠቃሚ ነው ።

ይህ ብቻ አይደለም። የወረሞ ልሂቃን በተምሳሳይ ገዳ የሚሉት ፓክቲሱን እንጂ እራሱ ቃሉ አቻምየለህ እንዳለው የቃሉን ግ ንድ ይዘው፣ በሰፊው በአፋን ኦሮሞ ውስጥ ማሳየት አይችሉም ። ያም እመለስበታለሁ !
Abere Horus, Selam,
I never understood hate can intoxicate someone like it did to the three of you. What is next? This words do not belong to Oromo, hence Oromo does not belong here. If you want to own everything in your head, you are welcome. I am pretty sure none of you are proficient in afaan Oromo and Oromo culture. But you are expressing yourself as if you are expert in afaan Oromo and Oromo culture. Now afaan Oromo has grown immensely in the last thirty years, you have to be part of it by claiming this or that is not Oromo word. How low can you people sink? The history you mentioned here are all fairy tales from your debteras.
Not long ago you were preaching for the extermination of Tigray people. You lost that option due to the peace deal. Now it is the tern of Oromo and you vomit your hate venom towards them. Rest assured Oromo are beyond your reach. Pretending to know and knowing are to different things.

Right
Member
Posts: 2723
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: << እሬቻ የሚለው ቃል የአማርኛ ቃል እንጂ የኦሮምኛ ቃል አይደለም። >> አቻምየለህ ታምሩ። ሆረስ! ይህን መርምርልኝ። እሬቻም የተሰረቀ ዕቃ ነው?

Post by Right » 30 May 2023, 06:57

ይቺ ዕብድ እንኳን እሬቻ የባዕድ እምነት መሆኑን በግልፅ ነግራናለች። ይኸም ለምን ቤተ ክርስቲያንና መስጂድ እንደሚያፈርሱና እንደሚያቃጥሉ ዋናው ማስረጃ ነው።
I was traumatized by the actions of Oromo extremists destroying mosques and churches and try to understand why they did it. And I am a non believer. There we have an in-depth explanation of why.
The government inaction of protecting the mosques and church destructions has a dirty political dimensions . It is very ugly when you think of incompetent politicians with an agenda hiding behind this barbaric actions.

Really, do the Oromos have intellectuals?

The Oromo youth have been misled by false propaganda to believe that the Muslims and Christian faithfuls deliberately suppressing their religion Irrecha.

The teachings must continue to help society get out of this mess.

Post Reply