Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጋሞርዕሰ አድባራት ወገዳማት ብርብራ ማርያም የ16ኛው ክፍለ-ዘመን የአባ ባህርይ አገር ጋሞ- አርባምንጭ በምህረቱ ሰንደቅ አላማ አሸብርቃ ዋለች። ስብሃት ለእግዚዘብሄር!

Post by Abere » 28 May 2023, 21:12

የጋሞርዕሰ አድባራት ወገዳማት ብርብራ ማርያም የ16ኛው ክፍለ-ዘመን የአባ ባህርይ አገር ጋሞ- አርባምንጭ በምህረቱ ሰንደቅ አላማ አሸብርቃ ዋለች። ስብሃት ለእግዚዘብሄር!

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጋሞርዕሰ አድባራት ወገዳማት ብርብራ ማርያም የ16ኛው ክፍለ-ዘመን የአባ ባህርይ አገር ጋሞ- አርባምንጭ በምህረቱ ሰንደቅ አላማ አሸብርቃ ዋለች። ስብሃት ለእግዚዘብሄር!

Post by Abere » 28 May 2023, 21:43

ሆረስ፤

ቪድዮውን ስላከፈልከን እናመሰግናለን! እግዜር ከበረከቱ አንተንም ያድልህ።

በዚህ ትውልድ የኢትዮጵያን ነፍስ እና ህልውና ከልብ የሚጠብቃት የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው። እኔ በጋሞ ኮራሁ - በጣም ነው የማከብራቸው። በእውነት የጋሞን ቋንቋ ለመማር እጅግ ጉጉት አሳደረብኝ። ውብ ህዝብ፤ ሃይማኖተኛ ህዝብ፤ አገር ወዳድ ህዝብ ነው።

Horus wrote:
28 May 2023, 21:18
እንከን የለሹ አበሻ !! ጋሞ !! የኢትዮጵያ ምስጢር!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጋሞርዕሰ አድባራት ወገዳማት ብርብራ ማርያም የ16ኛው ክፍለ-ዘመን የአባ ባህርይ አገር ጋሞ- አርባምንጭ በምህረቱ ሰንደቅ አላማ አሸብርቃ ዋለች። ስብሃት ለእግዚዘብሄር!

Post by Horus » 30 May 2023, 01:32

አብረ፣
ጋሞ ዶርዜ እጅግ እጅግ የምወዳቸው የማከብራቸው ክቡር ሕዝብ ናቸው! የህይወት ዘመኔ ውድ ጓደኛዬ የጋሞ ልጅ ነው ። ጉራጌን ያስተማሩት ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በጋሞም ዚጊቲ አቦ አቁመዋል ! የአቡኑ እለተ እራፍት በግምቦት 5 ሲከበር ነቅለው ነው ሶዶ የሚመጡት !

Post Reply