Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Axumezana » 28 May 2023, 18:51

ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ/አስለቃሽ
መሀንዲስ/ሸገርዬ

ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ

አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ

አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ
Last edited by Axumezana on 29 May 2023, 16:30, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Horus » 28 May 2023, 20:55

Axumezana wrote:
28 May 2023, 18:51
ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ፥ መሀንዲስ/ሸገርዬ
ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ
አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ
አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ
አው አንዳንዴ አንግልህ ይሰራል :lol: :lol: እንደዚህ ያለ ዝብርቅነት ድሮ የጎራ መደበላለቅ (scrambled categories) እንለው ነበር ። ይህ የወረሙማው ዝብርቅነት ግን የወረሞ ኤሊት መሰረተ ቢስነት lack of grounded purpose and rational behavior ነው ። እጅግ ጥልቅ በሆነ ደረጃ የተሳሳቱ ናቸው ። የኢትዮጵያን ስልጣኔ ታሪክና ካልቸር የአማራ ስልጣኔና ካልቸር ስለሆነ ኢትዮጵያ የኔ ማንነት መገለጫ ልትሆን አትችልም የሚለው የመጨረሻ ደደቦች assumption ነው የነአቢይ አህመድ ውድቀት ምክኛት ! ወያኔ 50 አመት ካጠፋ በኋላ ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ እንደ ማይቻል የመረረ ትምህርት ተምሯል! አሁን ደሞ የወረሞ ደደቦች ተራ ነው! ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ መተካት ምናምን አይቻልም ! ይህን ሃቅ ንገራቸው! አሁን ላይ ሃኒሙን ላይ ስለሆናችሁ :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Axumezana » 28 May 2023, 22:33

ፈላስፋው፥ ላንተ፥ የሚመችህ፥ ነገር፥ ስፅፍ፥ አንጎልህ፥ ሰራ፥ ማለትህ፥ ትክክል፥ አይደለም፥ የፈላስፋነት፥ የመጀመርያ፥ መለክያ፥ የሌሎችን፥ አስተሳሰቦች፥ ማክበር፥ መጠየቅ፥ ምክንያታዊ፥ ምላሽ፥ መስጠት፥ ከሌሎች፥ መማር፥ የሌሎችን፥ ሃሳብ፥ ማዳበር። መልስ፥ላልተገኘላቸው፥ ጥያቄዎች፥ ቀጣይ፥ ምርምር፥ ማድረግ፥ አዳዲስ፥ጥያቄዎችን፥ ማመንጨት፥ ወዘተ፥ ነው። የአማራ፥ ፅንፈኝነትና፥ በፈላስፋነት፥ ስም፥መኮፈስ፥በውስጥህ፥እየተዋጉ፥መሆናቸው፥ግልጽ፥ ነው።
Last edited by Axumezana on 28 May 2023, 22:55, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by sun » 28 May 2023, 22:44

Axumezana wrote:
28 May 2023, 18:51
ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ፥ መሀንዲስ/ሸገርዬ
ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ
አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ
አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Horus » 29 May 2023, 00:52

አክሱምኢዛና በፍጹም! አንተም እንደኔው ውሎ አዳርህ ኢ አር ፎረም ነው ። እኔ ላንተ መልስ የማልሰጠው የምትጽፈው ነገር በሙሉ ስለ ትግሬ ነው ። ትግሬ የእኔ አለም አይደለም ። የእኔ አለም ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያ ናት ። አሁን ላይ የናንተው ውልድና ምልምል ሕዝቤ ላይ ግፍ እየሰራ ስለሆነ ስለጉራጌም አስባለሁ ። አንተ ሕይወትክን ሙሉ ትግሬና ኤርትራ ላይ ስለሆነ አንተን የሚያነቡ ትግሬዎቻን ኤርትራዎች ናቸው።

ችግሩ መለስ ትክክለኛ ነበር እያልክ አቢይ ተሳሳተ ማለት ስለማትችል በኢትዮጵያና ጎሳዊነት መሃል ጦርነት ያሉብህ አንተ እንጂ እኔማ ጥርት ያለ መቆሚያ መሬት ያለው ሰው ነኝ! የኢትዮጵያ ወዳጅ ወዳጄ ነው! የኢትዮጵያ ጠላት ጠላቴ ነው ! አማራ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው! አማራ ሲሳሳት እነቅፋለሁ! ያኔ ልትቆጣኝ ትችላለህ ! የትግሬ ችግር ይህ ነው! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም! ይህን ሃሳብ ሳትተዉ የሌላው ሰው ፍቅር ማግኘት አትችሉም ! አቢይን ጠብቀው በሃፍረት ሲሸነፍ ! ማጆሪቲው ኦሮሞ የአማራ መወረር አይደግፍም!!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Axumezana » 29 May 2023, 01:57

አማራ፥ የኢትዮጵያ፥ ጠላት፥ አይደለም፥ ያልከውን፥ እስማማለሁ፥ የአማራ፥ ችግር፥ ግን፥ ኢትዮጵያን፥ ከሚያይበት፥ መነፅር፥ ውጭ ፥ ሌላው፥ ካዬ፥ ያንን፥ አለመቀበሉ፥ ነው። ሁለታችን፥ ኢትዮጵያን፥ እንወዳለን፥ ኢትዮጵያን፥ የምናይበት፥ መነፅር፥ ግን፥ የተለያየ፥ ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9863
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by DefendTheTruth » 29 May 2023, 06:01

Axumezana wrote:
29 May 2023, 01:57
አማራ፥ የኢትዮጵያ፥ ጠላት፥ አይደለም፥ ያልከውን፥ እስማማለሁ፥ የአማራ፥ ችግር፥ ግን፥ ኢትዮጵያን፥ ከሚያይበት፥ መነፅር፥ ውጭ ፥ ሌላው፥ ካዬ፥ ያንን፥ አለመቀበሉ፥ ነው። ሁለታችን፥ ኢትዮጵያን፥ እንወዳለን፥ ኢትዮጵያን፥ የምናይበት፥ መነፅር፥ ግን፥ የተለያየ፥ ነው።
አንተ ሰዉዬ ይህን ደቦጭ ፈላስፋ ስትለዉ ትንሽ አይሰቀጥጥህም እንዴ?

ዬት አገር ነዉ አንድ ፈላስፋ አንድን አካል በጅምላ ስዘልፍ የምዉለዉ፣ ምኑ ላይ ነዉ እንግዲህ ፍልስፍና አንድን ህብረተሰብ ና ማንኛዉንም ቡድን በጅምላ ስዘልፍ ስወርፍ ና ቀፋፊ አፉን ስከፍትበት የምዉለዉ?
ችግሩ መለስ ትክክለኛ ነበር እያልክ አቢይ ተሳሳተ ማለት ስለማትችል በኢትዮጵያና ጎሳዊነት መሃል ጦርነት ያሉብህ አንተ እንጂ እኔማ ጥርት ያለ መቆሚያ መሬት ያለው ሰው ነኝ! የኢትዮጵያ ወዳጅ ወዳጄ ነው! የኢትዮጵያ ጠላት ጠላቴ ነው ! አማራ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው! አማራ ሲሳሳት እነቅፋለሁ! ያኔ ልትቆጣኝ ትችላለህ ! የትግሬ ችግር ይህ ነው! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም! ይህን ሃሳብ ሳትተዉ የሌላው ሰው ፍቅር ማግኘት አትችሉም ! አቢይን ጠብቀው በሃፍረት ሲሸነፍ ! ማጆሪቲው ኦሮሞ የአማራ መወረር አይደግፍም!!!
Not anybody worthy of the name should be allowed to feel prejudice is legitim, let alone a philosopher, if that branch of science is real.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by kibramlak » 29 May 2023, 07:58

የጎሳ ፖለቲከኞች የጎሳ ተረኝነት አራማጆች፣ በreason ሳይሆን በemotion የሚነዱ እንሰሳዊ አስተሳሰብ የተላበሱ ለሰባዊ ፍጡር ጠንቅ የሆኑ በጎሳ ስር ለስርቆት የተሰባሰቡ የወንበዴዎች ጥርቅም ነው፣፣ ይህ ስብስብ ኢትዮጵያ እምትባልን እስከማፍረስ ጥግ የሚሄዱ እንወክልሀለን ለሚሉት ማህበረሰብ እንኳን የማይጠቅሙ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ የቆሙ የመሀይማን ስብስብ ናቸው፣፣ የእነዚህ ኢትዮጵያ ለመነገጃ ካልሆነ በስተቀር የኢትዮጵያዊነት ፍላጎትም እና ፅንሰሀሳቡ የሌላቸው ናቸው፣፣

ስለአማራዉ ስነልቦና ጠንቃችሁ ታውቁታላችሁ ብዙ አልልም፣

Axumezana wrote:
29 May 2023, 01:57
አማራ፥ የኢትዮጵያ፥ ጠላት፥ አይደለም፥ ያልከውን፥ እስማማለሁ፥ የአማራ፥ ችግር፥ ግን፥ ኢትዮጵያን፥ ከሚያይበት፥ መነፅር፥ ውጭ ፥ ሌላው፥ ካዬ፥ ያንን፥ አለመቀበሉ፥ ነው። ሁለታችን፥ ኢትዮጵያን፥ እንወዳለን፥ ኢትዮጵያን፥ የምናይበት፥ መነፅር፥ ግን፥ የተለያየ፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ዋና፥ ተዋናኞችና፥ የሚወክሉት፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Axumezana » 29 May 2023, 16:28

Axumezana wrote:
28 May 2023, 18:51
ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ/አስለቃሽ መሀንዲስ/ሸገርዬ


ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ

አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ

አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ

Abere
Senior Member
Posts: 11069
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ዋና፥ ተዋናኞችና፥ የሚወክሉት፥ ገፅ፥ ባህርያት፥

Post by Abere » 29 May 2023, 17:41


በወረሙማ ቤት ይህ confuse and convince ይባላል። በወረምኛ እና በአማረኛ የሚያወሩት ለየቅል ነው። በወረምኛ ዝሆን ነን ሰባብረናቸዋል፤በሻሻ አድርገናቸዋል ይባላል። በአማርኛ ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ ይባልልናል። ትግሬን አሽተነዋል አማራ ይቀራል በ3ቀን እንጨብጠዋለን ተብሎ ተፎክሯል። የሚታይ ይሆናል - አማራም ወጥሮ 1 ወር ተቆጠረ። ትጥቅ ሊያስፈቱ የሄዱት ወረሙማዎችን የበለው ጅብ አልጮህ አለ። ቤተ-መንግስት ይጠበቃሉ አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት፤ ሻለቃ ምሬ ወዳጆን ስጦታ ይዘው እንድመጡ። አብይ አህመድ ፊቱ ማድያት እስኪያወጣ ቢጠብቅም ወለጋ ሴት ሲያርድ የነበረ ኮልኮሊያም መንደር አውል ቆጥኝ ስር ተዘርግቶ አሞራ እየጠገበው ነው።

Axumezana wrote:
29 May 2023, 16:28
Axumezana wrote:
28 May 2023, 18:51
ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ/አስለቃሽ መሀንዲስ/ሸገርዬ


ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ

አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ

አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ

Post Reply