Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Horus » 28 May 2023, 14:26

ታዬ ስለ ወረሙማው ቡድን ሴራ አንድ ጥልቅ የሆነ ያላማረው ነገር አለ!!! ሚዲያ ለምን ትኩረት እንደ ማይሰጠው አላቅም! ይህን ሰው ምን ማለቱ እንደ ሆነ እንስማው!

ፍላጎት ምክንያት አይደለም! የወረሙማ ምኞታሞች የሆነ ፍላጎት እንጂ ኢትዮጵያን የማያውቁ እና የኢትዮጵያ ምክንያት ምን እንደ ሆነ ማያውቁ የጭለማ መንገደኞች አሁን ላይ መንገድ የጠፋው ዱር እንሰሳ ሆነዋል!

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Abere » 28 May 2023, 14:54

መከላከያ ከማን ጋር ነው የሚዋጋው? ጦርነቱ በመከላከያ እና በአማራ ህዝብ ነው መካከል ነው። አንድ ህዝብ፤ ህዝብ ይወጋልኝ ብሎ ሰልፍ የሚወጣ ወረሙማ ነው።መከላያ የሚደገፈው አማራን እንድዋጋ ነው። 60 ሚልዮን አማራን እንድዋጋ እና እንዲ ደመሥስላቸው። ይህ ፍላጎት የወረሙማ ነው። ስለዚህ ወረሙማ ብቻ ወጥቶ ይጮኻል።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by DefendTheTruth » 28 May 2023, 15:04

I respect Taye Dendea Adero and I did that before you, I shared many of his posts on this forum.

In this specific point I differ on his take. The regions are autonmous, they can decide on what they want to undertake and leave. There is no need to wait for each other or follow the other without any consideration from one's own side. የመደዴ ፖለቲካ በ ዲይስፖራዉ መንጋ ይበቃል፡

The purpose of the rallies is to express support for the national defense force of the nation, a body that pays the ultimate price and gurantee the survival of the nation. It deserves many more such support. Instead it is being maligned and labelled as OPDO Tor, Oromuma Tor, Jula Tor, Abiy Tor and many more, including by you on this very forum.

It is necessary to tell such bodies to lift their dirty hands from the national army, everywhere and anytime.

It needed to give it a cover from the ungrateful and backstabbing entites in the country, it was not in Oromia alone, though. But lying is your cultral game by now.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Wedi » 28 May 2023, 15:17

Horus wrote:
28 May 2023, 14:26
ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!
አሁን ባለው ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኦሮሙማ ጦርና የጦር አዛዦች እንጅ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም፡፡ ስለዚህ አሁን በተግባር እምንደተረጋገጠው የአማራ ህይዝብን የወረረው የኦሮሞ ጦር በመደግፍ ሰልፍ ያደረገው የኦሮሞ ህዝብ ነው፡፡ እውነታው ይኸው ነው!!

ኦሮሞዎች በሰልፋቸው ላይ የያዙት ባንዲራ ይህን ያረጋግጣል!!

:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Horus » 28 May 2023, 15:23

DDT,
His name is Taye Dend'a Aredo, not Adero!

አበረ፣
አቶ አቢይ አህመድ አሁን እያደረገ ያለው እጅግ እጅግ አስገራሚ ነገር ነው። ወታደሩን ለምንድን ነው የሚማጸነው ካልክ ሁሉም እንደ ሚያውቀው አቢይ ሊወድቅ ደርሶ አንድ ይዞት የቆመው ሚሊታሪውና ፖሊሱ ነው (የወረሞ ወታደሮችና ፖሊሶች) ።

ግን የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ለ50 አመት (ከሳይድ ባሬ) ወዲህ ከውጭ ጠላት ጋር ተዋግቶ አያቅም ። የዛሬ አመት ወያኔ በተንጠራራችበት ግዜ ሕዝብ ሚሊታሪውን ስለደገፈ የለመደች ጦጣ እንደ ሚባለው አሁን አቢይ አንድ የማይወደውን ጎሳ መውጋት ከፈለገ ሚሊታሪውን ደግፉ ተሰለፉ የሚል የጂል አመል ለምዷል ። ይህን ዛሬ እዚም እዛም ሚሊታሪ ደግፉ ነገ ደሞ በግ ና ሰንጋ ስጡ ሊል ነው ።

ይህ ባስቸኳይ መቀጨት አለበት ። ዛሬ ሚሊታሪው ባማራ ላይ እንዲዘምት ሰልፍ ውጡ ሲል እምቢ ያላለ ሕዝብ ነገ እራሱ እንደ ሚወረር መታወቅ አለበት ። የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ያገር ሰራዊት ሳይሆን የወረሙማ የግል ዘበኛ እየሆነ ነው ።

አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን መከላከያ እያፈረሰው ነው ! ይህን እብደት የሚቃወሙ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞች መኖር አለባቸው ባይ ነኝ! ታዬ ደንድአ ያ ሰው ይሆን?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by DefendTheTruth » 28 May 2023, 15:48

Horus wrote:
28 May 2023, 15:23
DDT,
His name is Taye Dend'a Aredo, not Adero!

Well, it is good that you corrected me, his full name is Taye Dendea Aredo, why did you fail to do your part before trying to correct others?

Any how, is that the only point that you can dispute from all what I have said?

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Horus » 28 May 2023, 16:15

DDT ፟ ወረሙማ ሕዝቦችህን ወደ ድቅድቅ እና ቀውስ እንደ መንጋ እየነዳቸው ነው። ያንተ ችግር ገና መጀምሩ ነው ! ቆም ብለህ አደብ ግዛ! አንድም ኢትዮጵያዊ ካንተ ጀሌዎች ጋር ሆኖ አማራን እንደ ማይወጋ አንዴ አይደለም 1000000 ግዜ ቢገባህ ጥሩ ነው ። አሁን የወረሞ ሕዝብ ማጆሪቲው ሙስሊም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥተውሃል! ያፈረስካቸውን መስጊዶች ሁሉ መልሰህ እንድታሰራ! በቃ! ያንተ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ የጠፈጠፈው ምኞት እንደ እበት እየፈረሰ ነው ። ይህን የማይቀር ነገር እያየ ያለው ታዬ ነው ! ሰሚ ቢያገኝ ።

የቱለማ መሬት አትሽጡ ብሏል !!!! የነሺመልስ ሜጫ ማፊያዎችን ማስጠንቀቁ ነው ! አቶ ዲዲቲ ወለጋን ሃረር ሙስሎች ጋ መሄድ የለብህም! የመሬት ጦርነቱ እዚህ ሸዋ በሜጫ እና ቱለማ መሃል ይጀመራል ! የሰበታ አባ ገዳዎች ሸገርን ተቃውመው ሰልፍ ሁሉ ውጥተው ነበር ። ሺመልስ በጦር አስፈራርቶ ነው ሰበታን ቀምቶ ሸገር ያወጀው! ያ ሁሉ ፈራሽ ነው ። ድራማው ይቀጥላል !

ተገንጣይ ሁሉ መድረሻው መፍረስ ነው ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Abere » 28 May 2023, 18:03

ሆረስ፤

አቶ አብይ አህመድ የመጨረሻ ተስፋ የቆረጠ እና የዘቀጠ ግለሰብ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ወርዶ ወርዶ አሁን በግልጽ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ ተነስ ብሎ ጦርነት አወጀ። እራሱን ችሎ ለመሞት አለመፈለጉ የቱን ያህል ፈሪ እና ክብረ-ቢስ መሆኑን ነው። እራሱ ስለተሸነፈ የኦሮሞ ህዝብም እንድሸነፍ እና የብቀላ ኢላማ እንድሆን አድርጓል። የአብይ አህመድ ብልጠት ማንም ጤነኛ ሰው ያውቀዋል። ታዬ ደንዳኣ ብቸኛውን የኦሮሞ ህዝብ አማራን ውረርልኝ ግደልልኝ ብሎ ሁከታዊ ሰልፍ መውጣቱን ማውገዙ ትክክል ነው። ሁሉም ኦሮሙማዎች በዚህ ልክ ግን አያስቡም ወይም ገና በማሰላሰል ላይ ናቸው። ለማንኛውም 60 ሚልዮን አማራን በሰልፍ ማሸነፍ አይቻልም። ሁሉም አማራ ተነስቷል ሌላው ኦሮሙማ ያለሆነው ኢትዮጵያዊ በግፍ ተማሯል። መንግስት ሲወድቅ የሚያሳያቸውን ምልክቶች ሁሉ አሟልቷል - በስብሷል። ሲወድቅ ግን ብዙዎችን ይዞ ይሞታል - ኦሮሞዎች በመውደቅ ላይ ባለው [deleted] ግንድ ስር ተኮልኩለዋል። የአማራ ህዝባዊ ትግል አውሎ ማዕብል ይህን የበሰብሰ ኦሮሙማ ግንድ ይጥለዋል።

Horus wrote:
28 May 2023, 15:23
አበረ፣
አቶ አቢይ አህመድ አሁን እያደረገ ያለው እጅግ እጅግ አስገራሚ ነገር ነው። ወታደሩን ለምንድን ነው የሚማጸነው ካልክ ሁሉም እንደ ሚያውቀው አቢይ ሊወድቅ ደርሶ አንድ ይዞት የቆመው ሚሊታሪውና ፖሊሱ ነው (የወረሞ ወታደሮችና ፖሊሶች) ።

ግን የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ለ50 አመት (ከሳይድ ባሬ) ወዲህ ከውጭ ጠላት ጋር ተዋግቶ አያቅም ። የዛሬ አመት ወያኔ በተንጠራራችበት ግዜ ሕዝብ ሚሊታሪውን ስለደገፈ የለመደች ጦጣ እንደ ሚባለው አሁን አቢይ አንድ የማይወደውን ጎሳ መውጋት ከፈለገ ሚሊታሪውን ደግፉ ተሰለፉ የሚል የጂል አመል ለምዷል ። ይህን ዛሬ እዚም እዛም ሚሊታሪ ደግፉ ነገ ደሞ በግ ና ሰንጋ ስጡ ሊል ነው ።

ይህ ባስቸኳይ መቀጨት አለበት ። ዛሬ ሚሊታሪው ባማራ ላይ እንዲዘምት ሰልፍ ውጡ ሲል እምቢ ያላለ ሕዝብ ነገ እራሱ እንደ ሚወረር መታወቅ አለበት ። የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ያገር ሰራዊት ሳይሆን የወረሙማ የግል ዘበኛ እየሆነ ነው ።

አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን መከላከያ እያፈረሰው ነው ! ይህን እብደት የሚቃወሙ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞች መኖር አለባቸው ባይ ነኝ! ታዬ ደንድአ ያ ሰው ይሆን?[/b]

Selam/
Senior Member
Posts: 11550
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Selam/ » 28 May 2023, 19:51

ዕብዱ አብይ ኦሮሞን ነጥሎ ሰልፍ መጥራቱ፣ ምን ያህል ወራዳና ላለመውደቅ የሚንገዳገድ ስንኩል ፍጡር መሆኑን ነው የሚያሳየው። ትህነግ እንኳን እንደዚህ ንፍጣም አልከሰረችም። በጣም ነው ያፈርኩለት ለዚህ እንጭጭ።
Horus wrote:
28 May 2023, 14:26
ታዬ ስለ ወረሙማው ቡድን ሴራ አንድ ጥልቅ የሆነ ያላማረው ነገር አለ!!! ሚዲያ ለምን ትኩረት እንደ ማይሰጠው አላቅም! ይህን ሰው ምን ማለቱ እንደ ሆነ እንስማው!

ፍላጎት ምክንያት አይደለም! የወረሙማ ምኞታሞች የሆነ ፍላጎት እንጂ ኢትዮጵያን የማያውቁ እና የኢትዮጵያ ምክንያት ምን እንደ ሆነ ማያውቁ የጭለማ መንገደኞች አሁን ላይ መንገድ የጠፋው ዱር እንሰሳ ሆነዋል!

Last edited by Selam/ on 28 May 2023, 22:09, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Abere » 28 May 2023, 20:51

ዴደብ ነው። የእርስ በእርስ ጦርነት ነው የጠራው። እራሱን ለዓለም ማህበረሰብ ያጋለጠበት በመንግስትነት ደረጃ የጄኖሳይድ ህዝብ ለህዝብ ጦርነት ነው የጠራው። በርካታ የመከላከያ አባላት በዚህ ሰልፍ ስሜታቸው እንደተጎዳ እና ከኢትዮጵያዊነት ደረጃ ዝቅ እንዳደረጋቸው እየገለጹ ነው። የአንድ ብሄረሰብ መከላከያ ሰራዊትነት እንደሆኑ እንጅ የኢትዮጵያ እንዳልሆኑ ብዙዎች ተረድተዋል። የአንድ አገር መከላከያ ደግፉ ? ምክንያት ደግሞ የአማራ ህዝብን ይውረር። ለምን? ሁሉም አገር እና ነገር የኦሮሞ እና የኦሮሞ ብቻ ነው።ዛሬ አማራ ፤ነገ ጉራጌ፥ወላይታ፥አፋር፤ሱማሌ፤ ወዘተ ይቀጥላል።

Selam/ wrote:
28 May 2023, 19:51
ኦሮሞን ነጥሎ ሰልፍ መጥራቱ፣ ዕብዱ አብይ ምን ያህል ወራዳና ላለመውደቅ የሚንገዳገድ ስንኩል ፍጡር መሆኑን ነው የሚያሳየው። ትህነግ እንኳን እንደዚህ ንፍጣም አልከሰረችም። በጣም ነው ያፈርኩለት ለዚህ እንጭጭ።
Horus wrote:
28 May 2023, 14:26
ታዬ ስለ ወረሙማው ቡድን ሴራ አንድ ጥልቅ የሆነ ያላማረው ነገር አለ!!! ሚዲያ ለምን ትኩረት እንደ ማይሰጠው አላቅም! ይህን ሰው ምን ማለቱ እንደ ሆነ እንስማው!

ፍላጎት ምክንያት አይደለም! የወረሙማ ምኞታሞች የሆነ ፍላጎት እንጂ ኢትዮጵያን የማያውቁ እና የኢትዮጵያ ምክንያት ምን እንደ ሆነ ማያውቁ የጭለማ መንገደኞች አሁን ላይ መንገድ የጠፋው ዱር እንሰሳ ሆነዋል!

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Horus » 28 May 2023, 21:08

Abere wrote:
28 May 2023, 20:51

ዴደብ ነው። የእርስ በእርስ ጦርነት ነው የጠራው። እራሱን ለዓለም ማህበረሰብ ያጋለጠበት በመንግስትነት ደረጃ የጄኖሳይድ ህዝብ ለህዝብ ጦርነት ነው የጠራው። በርካታ የመከላከያ አባላት በዚህ ሰልፍ ስሜታቸው እንደተጎዳ እና ከኢትዮጵያዊነት ደረጃ ዝቅ እንዳደረጋቸው እየገለጹ ነው። የአንድ ብሄረሰብ መከላከያ ሰራዊትነት እንደሆኑ እንጅ የኢትዮጵያ እንዳልሆኑ ብዙዎች ተረድተዋል። የአንድ አገር መከላከያ ደግፉ ? ምክንያት ደግሞ የአማራ ህዝብን ይውረር። ለምን? ሁሉም አገር እና ነገር የኦሮሞ እና የኦሮሞ ብቻ ነው።ዛሬ አማራ ፤ነገ ጉራጌ፥ወላይታ፥አፋር፤ሱማሌ፤ ወዘተ ይቀጥላል።

Selam/ wrote:
28 May 2023, 19:51
ኦሮሞን ነጥሎ ሰልፍ መጥራቱ፣ ዕብዱ አብይ ምን ያህል ወራዳና ላለመውደቅ የሚንገዳገድ ስንኩል ፍጡር መሆኑን ነው የሚያሳየው። ትህነግ እንኳን እንደዚህ ንፍጣም አልከሰረችም። በጣም ነው ያፈርኩለት ለዚህ እንጭጭ።
Horus wrote:
28 May 2023, 14:26
ታዬ ስለ ወረሙማው ቡድን ሴራ አንድ ጥልቅ የሆነ ያላማረው ነገር አለ!!! ሚዲያ ለምን ትኩረት እንደ ማይሰጠው አላቅም! ይህን ሰው ምን ማለቱ እንደ ሆነ እንስማው!

ፍላጎት ምክንያት አይደለም! የወረሙማ ምኞታሞች የሆነ ፍላጎት እንጂ ኢትዮጵያን የማያውቁ እና የኢትዮጵያ ምክንያት ምን እንደ ሆነ ማያውቁ የጭለማ መንገደኞች አሁን ላይ መንገድ የጠፋው ዱር እንሰሳ ሆነዋል!

ከዚህ ቀደም በጎሳ በተከፋፈለ የ3ኛ አለም አገር ውስጥ መንግስት በጎሳ ቀመስ ፖለቲካ ሲታመስ ያገሪቱ ሚሊታሪም እስከ ተራ ወታደሩ በዚያ የጎሳ አመለካከት ይታመሳሉ፤ ያም እጅግ ከከፋ ወደ መፈንቅልና በሰራዊቱ ውስጥ የርስ በርስ ዉጊያ ሁሉ ሊቀሰቅስ ይችላል ብዬ ስነግረው ያ ዲዲቲ የተባለ ወረሙማ ካድሬ ሊሰድበኝ ቃጣው ። ዛሬ የሆነው ይህ ነው ። ይህ ያቢይም ሆነ ሌላ ተተኪ መንግስት አንድን ጎሳ ለማንገስ ሌላው ጎሳ የመውረር ምኞት እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ዘመናዊ ሚሊታሪ ሊኖራት አይችልም ። ሚሊታሪ የማህበረሰቡ ሪፍሌክሽን ብቻ ሳይሆን የመንግስት አወቃቀሩ ፎቶ ኮፒ ነው ። በጎሳ ፌዴሬሽን ውስጥ ዘመናዊ ብሄራዊ ጦር የለም ፣ አይኖርም! ዛሬ ተሰለፉለት የሚባለው ጦር ያቢይና የብርሃኑ ጁላ ትዕዛዝ ፈጻሚ ስብስብ ነው ። ኢትዮጵያ አዲስ የመንግስት ስርዓት ባስቸኳይ አስፈልጓታል !

Selam/
Senior Member
Posts: 11550
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰልፉ ለምን ወረሙማ ብቻ ሆነ? ታዬ ደንድአ አሬዶን ልብ ብለን እንስማው!! አንዳች እውነት እየነገረን ነው!!!

Post by Selam/ » 29 May 2023, 08:03

ደንቆሮ ብቻ ሳይሆን በጭባጫ መንግስት ነው። ሰው ማፈናቀሉም፣ ጭፍጨፋውም፣ መከላከያን ደግፉ ብሎ ሰልፍ መጥራቱም፣ የመርበትበት ፕሬኤምቲቭ አክሽን መሆኑ ነው። መውደቂያው ሲዳረስ ከፊትለፊቱ ያለውን ሁሉ ማጨድ የዕውር ድንብር ሰልፍ መጥራቱ በደመ-ነፍስ የተዋቀረ የእንሰሳ መንግስት መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
Horus wrote:
28 May 2023, 21:08

Post Reply