Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የመከላከያ ሰራዊት ለሁለት ተከፈለ 1) የአማራ ህዝባዊ ግንባር 2) የኦሮሞ መከላከያ ስራዊት ሁኗል።

Post by Abere » 28 May 2023, 10:36

የመከላከያ ሰራዊት ለሁለት ተከፈለ 1) የአማራ ህዝባዊ ግንባር 2) የኦሮሞ መከላከያ ስራዊት ሁኗል። የአብይ አህመድ አካሄድ አልምራቸው ያለ እና ከወታደራዊ መሎያቸው ቃል ኪዳን ተጋጭቶ ያዩ በርካታ የአማራ እና የደቡብ ተወላጆች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በቅርቡ በእስክንድር ነጋ በተመሰረተው አህግ እየገቡ ናቸው። በተቃራኒው የኦነግ ምልምል ወታደር የሆኑት ደግሞ ተለይተው የአብይ አህመድ የጥፋት ተባባሪ ሁነዋል።

The Amhara Popular Force is gaining wide acceptance not only by the public but among the true ENDF members. They are joining en masse

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የመከላከያ ሰራዊት ለሁለት ተከፈለ 1) የአማራ ህዝባዊ ግንባር 2) የኦሮሞ መከላከያ ስራዊት ሁኗል።

Post by Abere » 28 May 2023, 11:21

ከጂጂጋ ተፈናቃይ ተበለው እና ከባሌ ወዘተ ኦሮምያ አካባቢ በቄሮነት ተመልምለው በአዲስ አበባ መቀነት ሸገር የሰፈሩ ኦሮሞዎች አማራ ክልል በጦርነት ይደምሰስልን እንድሉ ሁከታዊ ሰልፍ አድርገዋል። አቶ አብይ አህመድ አሁን ያለው ጦርነት በኦሮሞ እና በአማራ/ሌሎች ብሄረሰቦች መካከል ነው በማለት ኦሮሞን ከአማራ እና ከሌሎች ብሄረሰቦች ጋር ጦርነት አስገብቶታል።አሁን የአገሪቱ መከላከያ ለሁለት ተከፍሏል። ከፍተኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ተነስቷል። አብይ አህመድ አማራ የኦሮሞን መከላካያ እየደመሰሰው ነው ኦሮሞ በ100 አመት እንኳን ስልጣን አያገኝም ብሎ በቀሰቀሰው መሰረ የኦሮሞ ህዝብ ሳይገባው አይኑን ጨፍኖ ከአማራ ጋር ጦርነት እየገባ ነው። የጦር ሜዳ አማራ ክልል ብቻ ይሆናል ብሎ የሚያሰላ ካለ ተሳስቷል። ጦርነቱ ኦሮምያ ተብሎ ከሚጠራው ወለጋ ወዘተ የገባል። አዲስ አበባ የጦርነት ቀጠና ይሆናል።

Post Reply