Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፔንጤ አብይ አህመድ ገዳማትን እያቃጠለ ነው! የህፃናት መጨፍጨፍ የእየሱን መምጣት አላስቆመም በሉልኝ ይሄ ድኩማን ሴጣን

Post by union » 28 May 2023, 10:20

የውጮች ስራ አስፈፃሚ አብይ ለምን ኢትዮጵያዊያን ላይ ጦርነት ከፈተ። ለምን ገዳማትን ማውደም ፈለገ። ይቀኑብናል! ይጠሉናል! ነው መልሱ!! ኢትዮጵያን ባይመኙ እና ባይጠሉ ነበር የሚገርመኝ።



ኢትዮጵያ የግማደ መስቀሉ ቤት ስለሆነች

ኢትዮጵያ የመልከፃዲቅ ቤት ስለሆነች

ኢትዮጵያ ሰለሞን በራእይ ቅድስና እና ክብር ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ያለላት ሀገር

ኢትዮጵያ የሙሴ ፅላት መኖሪያ ቤት ስለሆነች

ኢትዮጵያ የእናታችን የማሪያም እርስት ስለሆነች

ኢትዮጵያ የቅድስት አርሴማ አፅም ያለባት ስለሆነች

ኢትዮጵያ የሄኖክ ምድር ስለሆነች

ኢትዮጵያ አዳም ሱባኤ የገበባ የቅድሳን ሀገር ስለሆነች

ኢትዮጵያ ሰማያዊ ዜማ የተደረሰባት ሀገር ስለሆነች

ኢትዮጵያ የሰባት ሺህ አመት ቀመር ያለባት ስለሆነች

ኢትዮጵያ ታላቁ እስክንድር የሰገደላት ስለሆነች

ኢትዮጵያ የነተክለ ሀይማኖት ሀገር ስለሆነች

ኢትዮጵያ ተሳቱ ቅድሳን ሀገር ስለሆነች

ኢትዮጵያ ንጉሱ ሰለሞን በራእይ ቅድስና እና ክብር ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ያለላት ሀገር ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የእነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሀገር ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የተሰወሩ ቅድሳን ያሉባት ሀገር ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ አለምን በክንፋቸው የሚዞሩ ፃድቃን ያሏት ኢትዮጵያ


ባይጠሉን ነበር የሚገርመኝ!!

Post Reply