Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኦሮሙማ መከላከያ እንጅ የኢትዮጵያ መከላከያ አይደለም የምንለው በማስረጃ ነው!!

Posted: 28 May 2023, 03:25
by Wedi
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኦሮሙማ መከላከያ እንጅ የኢትዮጵያ መከላከያ አይደለም የምንለው በማስረጃ ነው!!

ይህ ከታች የምትመለከቱት የአማራ ህዝብን ወሮ የአማራ ህዝብን እየጨፈጨ ላለው የኦሮሙማ ጦር የድጋፍ ጦር ተብሎ በመላው ኦሮሚያ በጠጠራው ሰልፍ ላይ የወጡ ኦሮሞዎች ብቻ ናቸው፡፡

በዚህ ሰልፍ ከኦሮሞ ውጭ አንድም ኢትዮጵያዊ አልተሳተፈም!!

:P
Please wait, video is loading...

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኦሮሙማ መከላከያ እንጅ የኢትዮጵያ መከላከያ አይደለም የምንለው በማስረጃ ነው!!

Posted: 28 May 2023, 09:22
by Assegid S.
Wedi wrote:
28 May 2023, 03:25
Please wait, video is loading...
እኔ የምለው ... በምስሉ ከታች በስተግራ ( መድረኩ በሚታይበት ፎቶግራፍ) ላይ ያለው ቀይ - ቢጫ - አረንጓዴ ሰንደቅ-ዓላማ የማን ነው? የሸገር ከተማ ነው ብዬ እንዳላሳብ መሐሉ ላይ የተተከለ ዛፍም ይሁን የፈረሰ ቤት የለም።