Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀግናው ፋኖ የኦነጉን ጀነራል እስከ ኦራሉ ማረገው........ የወንዶች ሀገር! ድሮም ዝነኛ!! ምንም ብንሰማ አዲስ አይደል ለኛ!

Post by Abere » 27 May 2023, 21:29

የተጫነችውን አትበላም አህያ፥
ኦነግ እንደምነው የትጥቁ ገባያ።

አልሸጥም በሬየን -አልፈታም ጥማጀን፤
አልሸጥም አደይን- የጥገቷን ላሜን፥
ኦነግ ይሰጠኛል ጀበርና ክላሹን።

መንገድ የለም እንጅ መንገድ ቢኖርማ፥
መኪናም ሰጥቶኛል እድሜ ለወረሙማ።
union wrote:
27 May 2023, 21:22
እስከ ኦራሉ በጠባቂዎቹ ታጅቦ? :lol: :lol:

ግትልትል ሁላ!!



union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ፋኖ የኦነጉን ጀነራል እስከ ኦራሉ ማረገው........ የወንዶች ሀገር! ድሮም ዝነኛ!! ምንም ብንሰማ አዲስ አይደል ለኛ!

Post by union » 27 May 2023, 23:29

ኧረ መንገድ አለ ፣ ኦነግ የምያውቀው
መግቢያ ብቻ ያለው ፣ መመለሻ የለው

ምን አይነት መንገድ ነው ፣ መመለሽያ የሌለውው
እንደ ገሀነም እሳት ፣ ውጦ የሚያስቀረው

Abere wrote:
27 May 2023, 21:29
የተጫነችውን አትበላም አህያ፥
ኦነግ እንደምነው የትጥቁ ገባያ።

አልሸጥም በሬየን -አልፈታም ጥማጀን፤
አልሸጥም አደይን- የጥገቷን ላሜን፥
ኦነግ ይሰጠኛል ጀበርና ክላሹን።

መንገድ የለም እንጅ መንገድ ቢኖርማ፥
መኪናም ሰጥቶኛል እድሜ ለወረሙማ።
union wrote:
27 May 2023, 21:22
እስከ ኦራሉ በጠባቂዎቹ ታጅቦ? :lol: :lol:

ግትልትል ሁላ!!



sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጀግናው ፋኖ የኦነጉን ጀነራል እስከ ኦራሉ ማረገው........ የወንዶች ሀገር! ድሮም ዝነኛ!! ምንም ብንሰማ አዲስ አይደል ለኛ!

Post by sun » 27 May 2023, 23:46

union wrote:
27 May 2023, 21:22
እስከ ኦራሉ በጠባቂዎቹ ታጅቦ? :lol: :lol:

ግትልትል ሁላ!!


Post Reply