Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 27 May 2023, 15:50

ይኸ ጨሌያም ዕብድ በአምስት አመት ውስት እንደራቢ ውሻ ያልለከፈው የለም:

- ወያኔንም የትግራይንም ህዝብ
- ጉራጌንና የደቡብ ህዝብን
- ሙሉ የአማራ ህዝብን
- እራሱ የኦሮሞ ህዝብን (አድር ባይ ያልሆነው)
- የኦርቶዶክስ እምነትን
- የእስልምና እምነትን
- አርበኞችንና አዛውንቶችን
- መምህራንን
- ጋዜጠኞችን
- አርቲስቶችን
- የኤርትራ መንግስትን
- ጥቁር አሜሪካኞችን

Abere
Senior Member
Posts: 11060
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Abere » 27 May 2023, 15:57

ዕብድ የሚለው ስያሜ የተለመደ የአእምሮ ስንኩላንን መግለጫ ስያሜ ስለሆነ አብይ አህመድ ለዬት ያለ መገለጫ አለው። ከአማራ ህዝባዊ ግንባር አንድ ሚዲያ ቃለ-መጠይቅ ሲያደርግ ተወካዩ ይህን ስም ሰጥተውታል

" ፅንስ አውጥቶ የሚበላው መሪ " ይህ
ማለት የ21ኛ ክ/ዘመን በላዔሰብ ያደርገዋል። የአፍሪካ መዲና አገር ፅንስ ነው የሚበላት።

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 27 May 2023, 17:23

በ14 አመቱ ጠብመንጃ ሲሸከም የኖረን ሰው ጤነኛ ይሆናል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው። ባሩድና ዘረኝነት ተደባልቀው ወደእባብነት ለውጠውታል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Horus » 27 May 2023, 17:58

እንደ አቢይ አይነት ሰዎች ለምሳሌ ሂትለር አንዱ ነው ። ሁለት ኮር ባህሪ አላቸው ። አንድ እምነታቸው ታላቅ የታሪክ ሰው ለመሆን የተፈጠርኩ ሰው ነኝ የሚል ፓቶሎጂ ህሙማን ናቸው። ይህ ድራንዲዮስ ዲሊዥናል ሲንድረም ዲስኦርደር ከሚባለው ሳይኮፓቶሎጂ የላቀ ነው ።

ሁለተኛ ከጥቂት ሰዎች ጋር የሚያምኑት የከልት እምነት አላቸው ። አቢይ ገና አገር መምራት እንኳ ሳይችል መደመር ቅብጥርሴ እያለ አዲስ ከሁሉም የላቀ ቲኦሪና ፍልስፍና ያመጣ ይመስል በስሙ መጻህፍት ያሳትማል ፣ መማሪያ እንዲሆን ይስብካል። ይህ የዚያ የዲሉዥን አካል ነው ።

እንደዚያ ያሉ በራሳቸው ጭንቅላት ውስጥ የሚኖሩ ያይምሮ በሽተኞች አደገኛ ዲክታተር ይሆናሉ ፣ ተከታይና አማኝ የሚገዙበት ገንዘብ ካላቸው ። ስለዚህ ትልቁ የኢትዮጵያዊያን ስራ መሆን ያለበት አማኝና አሽከር መግዣ ገንዘብ መንሳት ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 27 May 2023, 20:01

ትክክል ብለሃል።

ሂትለር የአንደኛ አለም ጦርነት ጋስ ጢስ ጢምቢራውን አዙሮት አለምን እንዳመሰው፣ ይቺ ወጠጤም በ 14 አመቷ ባድሜ ላይ ባሩድ ጭንቅላቷን መርዞት ህዝቡን ሁሉ ራቢ እንደያዘው ውሻ ትነክሳለች።
Horus wrote:
27 May 2023, 17:58

Axumezana
Senior Member
Posts: 13487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Axumezana » 27 May 2023, 20:04

አብይ፥ ስህተቶች፥ ሰርተዋል፥ ቢሆንም፥ በተቃራኒ፥ትርክት፥ በሚጋጩ፥ ፍላጎቶች፥ህልሞችና፥ ግቦች፥ በተሞላች፥ አገርና፥ እንደ፥ ግብፅና፥ጉዳይ፥ አስፈፃሚዋ፥ ኤርትራ፥ ሸር፥ በየቀኑ፥ በሚሰራባት፥ አገር፥ የአብይ፥ መርከብ፥ መዋዥቅዋ፥ የግድ፥ ነው። እንደ፥ ንአምን፥ ዘለቀና፥ አንዳርካቸው፥ ፅጌ፥ ለሌሎች፥ አገሮች፥ በጥቅም፥ የተሸጡ፥ ባንዳዎች፥ እንደ፥ የለውጥ፥ ሀወርያት፥ ተቆጥረው፥ አብይን፥ ያታለሉ፥ ሲሆን፥አሁን፥ ግን፥ ትኩረቱ፥መሆን፥ ያለበት፥ አብይ፥ ይህችን፥ ሃገር፥ ከችግር፥ እንዲያወጣ፥ መደገፍና፥ መቀየርም፥ ካለበት፥ በሚቀጥለው፥ ምርጫ፥ በሰላማዊ፥ መንገድ፥መቀየር፥ ነው።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by sun » 27 May 2023, 21:52

Selam/ wrote:
27 May 2023, 15:50
ይኸ ጨሌያም ዕብድ በአምስት አመት ውስት እንደራቢ ውሻ ያልለከፈው የለም:

- ወያኔንም የትግራይንም ህዝብ
- ጉራጌንና የደቡብ ህዝብን
- ሙሉ የአማራ ህዝብን
- እራሱ የኦሮሞ ህዝብን (አድር ባይ ያልሆነው)
- የኦርቶዶክስ እምነትን
- የእስልምና እምነትን
- አርበኞችንና አዛውንቶችን
- መምህራንን
- ጋዜጠኞችን
- አርቲስቶችን
- የኤርትራ መንግስትን
- ጥቁር አሜሪካኞችን

Bullsh!t list and bullsh!t envious and jealous laughable cheap Judas talks! :lol: :lol: :lol:

Contrary to your gigantic mega lies Prime Minister Abiy of Ethiopia has done so many extraordinary good deeds for Ethiopia, Ethiopians and beyond. He granted amnesty, cleaned them from criminality and allowed all the opposition political parties to come home freely and enjoy life in their mother land. He opened all the prisons and concentration camps in the country and released all the prisoners to come out and enjoy freedom just like the birds in the sky.

PM Abiy traveled in foreign countries and negotiated freedom for troubled Ethiopians of all regions, religions, ethnicity, etc,trapped in foreign countries and transported them back home on his own official plane for free. Under former regimes these returnee Ethiopians would have been gladly left out there and prevented from coming home by all means.

For the first time in Ethiopian history in 300 years the PM included 50% of women as his government's ministers. As a man of peace and vision ahead of his time the PM traveled all the way to Eritrea and negotiated successful peace deal with the Eritrean government and removed the 30 year conflict, deadlock and roadblock.

As a man ahead of his time he sensed the catastrophic consequences of environmental changes and its dangers and got actively engaged in planting trees all over the country and beyond so that slowly but surely Ethiopians may have their own communities, regions and country very green, fertile and productive environment of happy and healthy human beings.

The PM mediated peace and reconciliation between the warring factions of the Orthodox church and helped them to unify and serve their faith communities. Further more the PM negotiated and secured domestic and foreign land areas and donated to the Orthodox church so that they may have ample good resources for expanding and serving their faith communities with no questions being asked.

The PM went on the renovation projects and renewed and updated national palaces, opening them to Ethiopians and foreign visitors with out any question being asked. The entire world recognized the PM's positive good will productive activities and awarded him with the Gold Medal for Peace for the first time in Ethiopian history in 3000 years.

And all of these positivist changes and achievements the PM did by coming to power through the democratic and fair, transparent competitive elections procedures for the first time in Ethiopian history. Any one aspiring for power must necessarily follow the peaceful democratic election process founded by the Prime Minster. Even for the founding and establishing the first democratic structure the PM deserves another Gold Medal for his innovation. :!:

These listings of the PM's achievements are only the tip of the iceberg! So, no amount of jealous and envious pathological liar YouTube fake extremist warrior defamation can take away the PM's glaring and fresh achievements! No amount of baseless cheap petty fascist empty propaganda can change these and more mega facts to some fictional stinky paranoid fake fairy tales.
:twisted:

Last edited by sun on 27 May 2023, 23:24, edited 8 times in total.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by sun » 27 May 2023, 21:56

Abere wrote:
27 May 2023, 15:57
ዕብድ የሚለው ስያሜ የተለመደ የአእምሮ ስንኩላንን መግለጫ ስያሜ ስለሆነ አብይ አህመድ ለዬት ያለ መገለጫ አለው። ከአማራ ህዝባዊ ግንባር አንድ ሚዲያ ቃለ-መጠይቅ ሲያደርግ ተወካዩ ይህን ስም ሰጥተውታል

" ፅንስ አውጥቶ የሚበላው መሪ " ይህ
ማለት የ21ኛ ክ/ዘመን በላዔሰብ ያደርገዋል። የአፍሪካ መዲና አገር ፅንስ ነው የሚበላት።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by sun » 27 May 2023, 22:03

Selam/ wrote:
27 May 2023, 20:01
ትክክል ብለሃል።

ሂትለር የአንደኛ አለም ጦርነት ጋስ ጢስ ጢምቢራውን አዙሮት አለምን እንዳመሰው፣ ይቺ ወጠጤም በ 14 አመቷ ባድሜ ላይ ባሩድ ጭንቅላቷን መርዞት ህዝቡን ሁሉ ራቢ እንደያዘው ውሻ ትነክሳለች።
Horus wrote:
27 May 2023, 17:58
እንደ አቢይ አይነት ሰዎች ለምሳሌ ሂትለር አንዱ ነው ። ሁለት ኮር ባህሪ አላቸው ። አንድ እምነታቸው ታላቅ የታሪክ ሰው ለመሆን የተፈጠርኩ ሰው ነኝ የሚል ፓቶሎጂ ህሙማን ናቸው። ይህ ድራንዲዮስ ዲሊዥናል ሲንድረም ዲስኦርደር ከሚባለው ሳይኮፓቶሎጂ የላቀ ነው ።

ሁለተኛ ከጥቂት ሰዎች ጋር የሚያምኑት የከልት እምነት አላቸው ። አቢይ ገና አገር መምራት እንኳ ሳይችል መደመር ቅብጥርሴ እያለ አዲስ ከሁሉም የላቀ ቲኦሪና ፍልስፍና ያመጣ ይመስል በስሙ መጻህፍት ያሳትማል ፣ መማሪያ እንዲሆን ይስብካል። ይህ የዚያ የዲሉዥን አካል ነው ።

እንደዚያ ያሉ በራሳቸው ጭንቅላት ውስጥ የሚኖሩ ያይምሮ በሽተኞች አደገኛ ዲክታተር ይሆናሉ ፣ ተከታይና አማኝ የሚገዙበት ገንዘብ ካላቸው ። ስለዚህ ትልቁ የኢትዮጵያዊያን ስራ መሆን ያለበት አማኝና አሽከር መግዣ ገንዘብ መንሳት ነው ።
You pathological hopeless vagabond liars, just keep twerking to 0rgasm so that it may become part of your liberation and salvation. :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 27 May 2023, 22:08

ጥንቦ - ሚሽትህን ረሳሃት ምነው? :P

sun wrote:
27 May 2023, 22:03

Post by Selam/ » 28 May 2023, 09:49

ዕብዱ ውሻ የነከሳቸው ንፁህ ዜጎች፥

1 - ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ
2 - ጋዜጠኛ መስከረም አበራ
3 - ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ
4 - ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው
5 - ጋዜጠኛ ገነት አስማማው
6 - ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ
7 - ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው
8 - ጋዜጠኛ በየነ ወልዴ
9 - ጋዜጠኛ ሰናይት አያሌው
10 - ጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋ
11 - ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕ)
12 - ፕ/ር ማዕረጉ ቢያበይን
13 - ዶ/ር በቀለ
14 - ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ
15 - ዶ/ር አሰፋ አዳነ
(ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርስቲ መምህር)
16 - አቶ ሔኖክ
17 - ዶ/ር ሙሉአለም አሰፋ (የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ)
18 - ዘመነ ካሴ
19 - ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ
20 - ኤርምያስ መኩሪያ
21 - ሜላት ዳዊት
22 - ነዋይ ዮሀንስ

Abere
Senior Member
Posts: 11060
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Abere » 28 May 2023, 10:26

የእብድ ውሻ በሽታ በመጨረሻ ተናካሹን ውሻ እራሱን ያጠፋዋል። ከማይድንበት ደረጃ ላይ የመድረሱ ምልክት ነው።
Selam/ wrote:
28 May 2023, 09:49
ዕብዱ ውሻ የነከሳቸው ንፁህ ዜጎች፥

1 - ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ
2 - ጋዜጠኛ መስከረም አበራ
3 - ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ
4 - ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው
5 - ጋዜጠኛ ገነት አስማማው
6 - ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ
7 - ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው
8 - ጋዜጠኛ በየነ ወልዴ
9 - ጋዜጠኛ ሰናይት አያሌው
10 - ጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋ
11 - ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕ)
12 - ፕ/ር ማዕረጉ ቢያበይን
13 - ዶ/ር በቀለ
14 - ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ
15 - ዶ/ር አሰፋ አዳነ
(ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርስቲ መምህር)
16 - አቶ ሔኖክ
17 - ዶ/ር ሙሉአለም አሰፋ (የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ)
18 - ዘመነ ካሴ
19 - ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ
20 - ኤርምያስ መኩሪያ
21 - ሜላት ዳዊት
22 - ነዋይ ዮሀንስ

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 02 Jun 2023, 23:32

አብይ ከእስር የተፈታ ዕብድ ውሻ ነው ብያለሁ እኮ።

Right
Member
Posts: 2802
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Right » 03 Jun 2023, 06:10

አቢይ ገና አገር መምራት እንኳ ሳይችል መደመር ቅብጥርሴ እያለ አዲስ ከሁሉም የላቀ ቲኦሪና ፍልስፍና ያመጣ ይመስል በስሙ መጻህፍት ያሳትማል ፣ መማሪያ እንዲሆን ይስብካል። ይህ የዚያ የዲሉዥን አካል ነው ።
መደመር is BS just like Hitler’s Mein Kampfe (my struggle).
The model of Hitler’s grand palace designed to be built after the victory of Ww2 would have displaced 1/6 of the residents of Berlin.

Look, that is the nature of all dictators. It is all about their inflated ego. Hitler didn’t do it for Germany (just look at the record of what happened under his rule). And look at the record of this mini clown in just 5 years.

The TPLFites went to war because of the “illegal elections”. 5 years (1.2 million deaths) later they are singing about honouring the election.
Cruel.

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 03 Jun 2023, 08:16

That’s a brilliant analogy!

Right wrote:
03 Jun 2023, 06:10
አቢይ ገና አገር መምራት እንኳ ሳይችል መደመር ቅብጥርሴ እያለ አዲስ ከሁሉም የላቀ ቲኦሪና ፍልስፍና ያመጣ ይመስል በስሙ መጻህፍት ያሳትማል ፣ መማሪያ እንዲሆን ይስብካል። ይህ የዚያ የዲሉዥን አካል ነው ።
መደመር is BS just like Hitler’s Mein Kampfe (my struggle).
The model of Hitler’s grand palace designed to be built after the victory of Ww2 would have displaced 1/6 of the residents of Berlin.

Look, that is the nature of all dictators. It is all about their inflated ego. Hitler didn’t do it for Germany (just look at the record of what happened under his rule). And look at the record of this mini clown in just 5 years.

The TPLFites went to war because of the “illegal elections”. 5 years (1.2 million deaths) later they are singing about honouring the election.
Cruel.

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ እንደዕብድ ውሻ የሚያቅበዘብዘው ምንድነው?

Post by Selam/ » 03 Jun 2023, 08:28

ጉድ እኮ ነው - ድንጋይ የሚወረውር ፖሊስ ተፈጥሯል። ለዚህ ነው የኦነግ-ሸኔው መንግስት ከሰው ያነሰ ደቂቀ-አራዊት ነው የምንለው።

Post Reply