Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ትግራይ ሰላም ኣይደለም። ኣሁንም የትግራይ ግዛት በሌሎች የብልፅግና ተቀጣይ በሆኑ ሃይሎች ተይዞ ነው ያለው - የትግራይ ኣስተዳደር። ኣስተዳደራዊ ነፃነቱም ኣላገኘም . . ." ተስፋ

Post by Abere » 27 May 2023, 15:36


ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ:: "የትግራይ ግዛት"
ከተከዜ ማዶ ትግራይ ይባላል። ከአሸንጌ ወዲያ ማይጨው ትግራይ ይባላል። እዚያው ፈልጉት። ከጠፋችሁ ኡኡ ጆባይደን ብላችሁ ጠይቁት።


Post Reply