Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፈለቁ ፈንቴ የኦነግ መከላከያ ሰራዊትን ጥይት አርከፍክፋ አንጠበጠበቻቸው። የትግሬ እናቶች ሚጥሚጣ ነበር የደፉባቸው። 1 የአማራ ሴት ጀግና የኦነግን ጦር ተኩስ ገጥማ ደመሰሰችው - ትንግርት

Post by Abere » 27 May 2023, 10:58

ፈለቁ ፈንቴ የኦነግ መከላከያ ሰራዊትን ጥይት አርከፍክፋ አንጠበጠበቻቸው። የትግሬ እናቶች ሚጥሚጣ ነበር የደፉባቸው። 1 የአማራ ሴት ጀግና የኦነግን ጦር ተኩስ ገጥማ ደመሰሰችው - ትንግርት ነው።

ለምዶ ወለጋ ላይ የእርጉዝ ደም መጠጣት፤
ጎጅም ላይ ዘለቀ አበሳ ለማየት።

ጉንደ-ወይን መንደር አባዋራ ሊሆን - ሰፈሩን ሲያምታታ፤
በፈለቁ ጥይት ምድር ቀውጢ ሁና ሹሩባውን ፈታ።

የአብይ ቀምጣላ የባንክ ቤት ሌባ፥
ከፈለቁ ዒላማ ዘው ብሎ ገባ።

ምስሎታል ሚጥሚጣ ምስሎታል በርብሬ እንደ ትግሬዎቹ፥
ተኩስ እየተኮሱ እርሳስ ያበላሉ የአማራ እንስቶቹ።

ፊልድ ማርሻል ለአንቺ ያንስሻል ያንሻል፥
ፈለቁ ኦነግን የእህቶችን ደም ተበቅለሽዋል።


Post Reply