ፈለቁ ፈንቴ የኦነግ መከላከያ ሰራዊትን ጥይት አርከፍክፋ አንጠበጠበቻቸው። የትግሬ እናቶች ሚጥሚጣ ነበር የደፉባቸው። 1 የአማራ ሴት ጀግና የኦነግን ጦር ተኩስ ገጥማ ደመሰሰችው - ትንግርት ነው።
ለምዶ ወለጋ ላይ የእርጉዝ ደም መጠጣት፤
ጎጅም ላይ ዘለቀ አበሳ ለማየት።
ጉንደ-ወይን መንደር አባዋራ ሊሆን - ሰፈሩን ሲያምታታ፤
በፈለቁ ጥይት ምድር ቀውጢ ሁና ሹሩባውን ፈታ።
የአብይ ቀምጣላ የባንክ ቤት ሌባ፥
ከፈለቁ ዒላማ ዘው ብሎ ገባ።
ምስሎታል ሚጥሚጣ ምስሎታል በርብሬ እንደ ትግሬዎቹ፥
ተኩስ እየተኮሱ እርሳስ ያበላሉ የአማራ እንስቶቹ።
ፊልድ ማርሻል ለአንቺ ያንስሻል ያንሻል፥
ፈለቁ ኦነግን የእህቶችን ደም ተበቅለሽዋል።
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member+
- Posts: 6377
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ፈለቁ ፈንቴ የኦነግ መከላከያ ሰራዊትን ጥይት አርከፍክፋ አንጠበጠበቻቸው። የትግሬ እናቶች ሚጥሚጣ ነበር የደፉባቸው። 1 የአማራ ሴት ጀግና የኦነግን ጦር ተኩስ ገጥማ ደመሰሰችው - ት
ብርሀኑ ጅላ ልቡ ስልል አለ
ዛር እንደ ቆፈነው ሲንደባለል ዋለ
የፈንቴን ልጅ መጥታ ትጨርሰኝ አለ
ዛር እንደ ቆፈነው ሲንደባለል ዋለ
የፈንቴን ልጅ መጥታ ትጨርሰኝ አለ