Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Bashu
Member
Posts: 808
Joined: 19 Mar 2009, 22:24

Is Sheger An Amharic Or Oromo Word?

Post by Bashu » 27 May 2023, 08:06

In light of Abiy's and his henchman shimelis recent adventure trying to build their dream city called "sheger". Where did the Sheger term originated from. Most Ethiopians, specially Addis Abebans think it is Amharic, But ever since the con man Abiy came to power, he uses the term Sheger more and more to avoid calling the city by its rightful and official name Addis Ababa. Even some of his projects in Addis are named . "Sheger riverside Project",Sheger Gebetta, sheger park ... etc.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Is Sheger An Amharic Or Oromo Word?

Post by Noble Amhara » 27 May 2023, 12:31

Sheger sounds like Shega so its a strange name but we know very well who coined this term

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Is Sheger An Amharic Or Oromo Word?

Post by Horus » 27 May 2023, 13:55

ሸገር ምን ማለት ነው?

ሸገር የግዕዝ ቃል ሲሆን ፣ ሸገር በዛሬ አጠቃቅሚ ቅጽል ነው ። የግርግር ቦታ ማለት ነው ።

የቃሉ ስር ግር ወይም ሽር ነው ። በአማርኛ ግር አለኝ፣ ግርግር ሆነ ይባላል። በጉራጌኛ ሺር፣ ሺረኘ ማለት ግርግር። ረብሻ ፣ ረባሽ ማለት ነው።

ከግዜ ብዛት ብዙ የተለያዩ አጠቃቀሞችና ያራዳ ቅጽሎችን ወልዷል ። ለምሳሌ

ማዶ ማለት ነው ። ከወንዝ ባሻገር፣ ካድማስ ባሻገር፤

ድልድይ ማለት ነው ። መሻገሪያ፣ የሽግግር መንግስት ፤

ለውጥ ማለት ነው ። በተለይ በጉርጌኛ ለውጥ ማለት ስግር፣ ሰግር፣ ወሰግr ነው የሚባለው። ልብሴን ልለውጥ ለማለት ልብስዲ ነሰግር እንላለን ።

ከሰግር ጋር ተቀራራቢው ሽቅር፣ ሽቅርቅር የሚለው ነው። ድሮ አራዶች ሸገር አዲሳባ ሲሉ ፣ አዲስ አበቤ ሽቅርቅር ማለታቸው ነበር።
ሽቅርቅር ሽር ከሚለው ግዕዝ የተወሰደ ነው ። ሽር ማለት ወዲህ ውዲያ መዘዋወር ሲሆን ዛሬ ሽርሽር የምንለው ቃል ነው ። ሰዉ ሁሉ ሽር ብሎ ወጥቷል እንላለን ። ያ ነበር ትክክለኛው ያራዳ ቃል ሸገር አዲሳባ የሽርሽር አገር!!!

ለውጥ ማለት ነው ። አሁን ላይ እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ ስንል ትርጉሙ ድልድይ ብቻ ሳይሆን እንኳንም ካሮጌው ወደ አዲሱ ተለወጣችሁ ማለት ነው ። ለዚህ ነው መንግስት ሲለወጥ የሽግግር መንግስት የሚጠየቀው!

ይህ የለውጥ ትርጉሙ ጉራጌ ስግር (ሰግር) የሚለው ዛሬ ጸጉረ ልውጥ ፣ ጸጉረ ስግር እንደ ሚባለው ነው ። ጸጉሩ የተለየ ማለት ልይት፣ ልውጥ ማለት ነው ። ምናልባት የከተማ አኗኗር ከባላገር ልዩ ከመሆኑ ጋር የተያያዘ ይመስላል።

ሌላው መስገር ነው ። መስገር (ሰጋር ገረስ) እግሮቹን ተራ በተራ እንደ ዳንስ ስለሚረግጥ ከዚያ የእግር እርምጃ አለዋወጥ ዜማ የተነሳ ነው መስገር፣ ሰጋር የተባለው ። የቃሉ ስር ግን ስግር (ሰግር) ለውጥ የሚለው ነው።

ቁም ነገሩ፣
ወረሞ ሰበታን ሱሉልትን ለምን ሸገር አለ? ሰበታ ካዲሳባ የበለጠ መሽቀርቀሪያ ሆና ነው ወይ? በፍጹም!!!

ሸገር የሚለው ቃል ምን እንደሆነ ስለማያቁት ልክ ፍንፍኔ (በአገውኛ ምንጭ ማለት ነው) አዲሳባ ማለት ነው እንዳሉት ሁሉ ሸገር ማለትም አዲሳባ ማለት መስሎዋቸው ነው ። ስሙን መቀማታቸው ነበር!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Is Sheger An Amharic Or Oromo Word?

Post by Horus » 27 May 2023, 17:29


Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Is Sheger An Amharic Or Oromo Word?

Post by Abere » 27 May 2023, 17:37

ሸገር የአዲስ አበባ ሌላ የመጠርያ ስም ነው። በእንግሊዘኛ ሰዎች ሌላ የምትታወቅበት nick name ስም አለዎይ ብሎ ይጠይቃሉ። ይህም እንደዛ ማለት ነው። የአዲስ አበባ nick name ነው። ይህን ስም የሚጠቀም ሌላ ማናቸውም ከተማ በህግ ያስጠይቀዋል። እንደ እኔ ቃሉ አማርኛ ወይም ሴመኛ ነው። ኦሮሙማዎች ትንሽ ሸንቀጥ ያለች se.xy name ስም ይፈልጋሉ ቆንጀት ያለች ነገር ስትሆን ጥሩ የሆኑ ይመስላቸዋል። ለምሳሌ ኦሮምያ የሚለው ቃል ከጀርመን የመጣ ነው። They think it is a little bit se.xy name.ሌላው አዲስ አበባ ማለታቸው ነው ሸገርን። አላማቸው አዲስ አበባ ነው።

Post Reply