Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያን ማስተዳደር የሚፈልግ የፖለቲካ እንሰሳ መርገጥ የሌለበት ቀይ ፋውል ! መፍረስ ያለበት ወረሙማ የተባለ የፋሺስት ቡድን ነው !!!

Post by Horus » 27 May 2023, 01:58

(1) የኢትዮጵያን ሕልውና፣ ሃገራዊ አንድንት!
(2) ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
(3) የኢትዮጵያ ኢስላም (ልዩ የሆነው ነባር ኢትዮጵያዊ ኢስላም)
(4) የኢትዮጵያ ጎሳዎች (እያንዳንዱ ክቡር ሕዝብ ነው)
(5) አዲስ አበባን
(6) የኢትዮጵያ ነጻነት ታሪክና አድዋ ስለሆነም አጼ ምኒልክ
...
...


Last edited by Horus on 27 May 2023, 02:21, edited 1 time in total.





Post Reply