Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by TGAA » 26 May 2023, 19:09

DefendTheTruth wrote:
26 May 2023, 16:28
ስዩም ውሸታም ሌባ ፤ የአብይ አገልጋይ ሎሌ ፕሮፓጋንዲስት ነው ፤ እስካሁን ድረስ ከመንግስት የሚሰጠውን ማስረጃ ልክ ልዩ የሰኩሪቲ ምንጭ እንዳለው አስመስሎ እየለፈለፈ በፋና በኢቢስ ላይ እንዳዋቂ የሚቀርብ ፤የአብይን ስራ ከማሞካሸት በላይ የሚያውቀው ነገር የለም፡ አያሌው ባልዎን የሲአይ ኤ ተከፋይ ነው ብሎ ተከሶ ፍርድቤት አልቀርብም ሲሊ ፤ የአብይ ፖሊስ የሚከላከለው የአብይ ቅጥረኛ ነው፡ አማራ አብይን የሚጠላው በስራው ነው እን ጂ እንደ አማራ የደገፈው ማንም የለም ፡ አማራ በአብይ አስተዳደር የተደረገበትን አሁንም የሚደረግበትን በደንብ ስለሚያውቅ የሚነገረውን ሳይሆን የሚሆነው ተግባሩን ነው የሚያየው ፤ አብይ በሰአቱ አማራን አሳርዳል ፤ አማራ ህዝብን አፈናቅሏል ፤ አንድም ግዜም ይህ ሁሉ ግፍ ሲናገር በህዝብ ፊት ቀርቦ እንኳን ይህ ኢሰባውነት መቆም አለበት ብሎ ሲናገር አልሰማነውም ፤ ነገር ግን የሺመልስ "ሸኔ ኦሌፍን " እስካፍንጫቸው ታጥቀው ህዝብ የሚጨፈጭፉትን ትቶ ማንንም ያልዘረፈውን ፤ 18 ባንክ በላይ የዘረፈውን ቶቶ ፤ንጹሀንን በየቀኑ ደም እንደጎርፍ የሚያፈስውን ኦነኝ ትቶ፤ የሚዘመተው የት ነው ፋኖ ላይ ፤ ፋኖ ጥፋቱ ምንድን ነው ፤ ከሀገሩ ወታደር ጎን ቆሞ በመዝመቱ ፤ ስለዚህ ይህ ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስ ስዩም ፤ በንሻንጉል የሚገደለው አማራ የሚያስገድሉት የአማራ ነጋዴዎች ናቸው እያል ፖሮፓጋንዳ ይነዛ የነበረ ትብያ ለአብይ መስካሪ ሆኖ ሲቀርብ ፤ አማራ እርሱን አምኖ የአብይን ስራ በየቀኑ የሚያየውን ልሊረሳ ነው ??? ለፖሮፓጋንዳ ስለሚሰራ እየተነሳ ከማጓራት አሁን የአብይ ቅርብ ጓደኝ መስካሪ ሆኖ ወያኔ አማራን አውጥተን ከኝ ጋር ሁን ብለውት ነበር እያለ ያዝረከርካል አብይ አማራ ባያግዘው ኖሮ እንኳን አራት ኪሎ ፤ ደጁም አይደርስም ነበር ግን ስልጣኑን እስከሚደላደል ኢትዮጵያ እያለ ዘመረ ከዚያ በኋላ ውያኔን አማራናና ሌላው ህዝብ ላይ 30 አመት ያጠራቀመውን ጉልበት እንዲከሽፍ አደረጋ አሁን ዋና የሚለው አማራ ህዝብ ላይ በእርሱነት ዘምቻ አስጀምሯል ፤ አማራ ካነሳቸው አንድም ጥያቄ ለውይይት እንኳን እንዲቀርብ አላደረገም ፤ አብይ መወገድ አለበት ፤ የውጭውም ኢትዮጵያዊ ፤ ያ እንዲሆን በተቀናጀ መልክ መስራት አለበት ፤ አብይን የሚያዋጣው እንደ ስዩም አይነቱ በአስር ቢለዋ የሚቆርጥ ፖሮፓጋንዲስት ሳይሆን ፤ እውነተኛ የሆነው የማራ ሰባዊ ፖለቲካው እንዲሁም የመኖር ጥያቄ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር 360 ዲግሪ ያለውን ፖሊሲ ቀይሮ እውነተኛ (አጭበርባሪ ሳይሆን) መልስ ለማኝት ከሰራ ብቻ ነው ፤ ያ ደግሞ ከሄደበት እርቀት አንጻር አቅሙም ችሎታውም የለውም ፤ ስለዚህ መፍትሄው ስልጣኑን ለቆ በቂ ችሎታ ላለው አስተዳደር መልቀቅ ብቻ ነው፡፡ አብይ በተግባሩ እንጂ በወሬ የሚለካበት ጊዜ አልፋል ፡፡

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by sun » 26 May 2023, 20:21

TGAA wrote:
26 May 2023, 19:09
DefendTheTruth wrote:
26 May 2023, 16:28

ስዩም ውሸታም ሌባ ፤ የአብይ አገልጋይ ሎሌ ፕሮፓጋንዲስት ነው
፤ እስካሁን ድረስ ከመንግስት የሚሰጠውን ማስረጃ ልክ ልዩ የሰኩሪቲ ምንጭ እንዳለው አስመስሎ እየለፈለፈ በፋና በኢቢስ ላይ እንዳዋቂ የሚቀርብ ፤የአብይን ስራ ከማሞካሸት በላይ የሚያውቀው ነገር የለም፡ አያሌው ባልዎን የሲአይ ኤ ተከፋይ ነው ብሎ ተከሶ ፍርድቤት አልቀርብም ሲሊ ፤ የአብይ ፖሊስ የሚከላከለው የአብይ ቅጥረኛ ነው፡ አማራ አብይን የሚጠላው በስራው ነው እን ጂ እንደ አማራ የደገፈው ማንም የለም ፡ አማራ በአብይ አስተዳደር የተደረገበትን አሁንም የሚደረግበትን በደንብ ስለሚያውቅ የሚነገረውን ሳይሆን የሚሆነው ተግባሩን ነው የሚያየው ፤ አብይ በሰአቱ አማራን አሳርዳል ፤ አማራ ህዝብን አፈናቅሏል ፤ አንድም ግዜም ይህ ሁሉ ግፍ ሲናገር በህዝብ ፊት ቀርቦ እንኳን ይህ ኢሰባውነት መቆም አለበት ብሎ ሲናገር አልሰማነውም ፤ ነገር ግን የሺመልስ "ሸኔ ኦሌፍን " እስካፍንጫቸው ታጥቀው ህዝብ የሚጨፈጭፉትን ትቶ ማንንም ያልዘረፈውን ፤ 18 ባንክ በላይ የዘረፈውን ቶቶ ፤ንጹሀንን በየቀኑ ደም እንደጎርፍ የሚያፈስውን ኦነኝ ትቶ፤ የሚዘመተው የት ነው ፋኖ ላይ ፤ ፋኖ ጥፋቱ ምንድን ነው ፤ ከሀገሩ ወታደር ጎን ቆሞ በመዝመቱ ፤ ስለዚህ ይህ ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስ ስዩም ፤ በንሻንጉል የሚገደለው አማራ የሚያስገድሉት የአማራ ነጋዴዎች ናቸው እያል ፖሮፓጋንዳ ይነዛ የነበረ ትብያ ለአብይ መስካሪ ሆኖ ሲቀርብ ፤ አማራ እርሱን አምኖ የአብይን ስራ በየቀኑ የሚያየውን ልሊረሳ ነው ??? ለፖሮፓጋንዳ ስለሚሰራ እየተነሳ ከማጓራት አሁን የአብይ ቅርብ ጓደኝ መስካሪ ሆኖ ወያኔ አማራን አውጥተን ከኝ ጋር ሁን ብለውት ነበር እያለ ያዝረከርካል አብይ አማራ ባያግዘው ኖሮ እንኳን አራት ኪሎ ፤ ደጁም አይደርስም ነበር ግን ስልጣኑን እስከሚደላደል ኢትዮጵያ እያለ ዘመረ ከዚያ በኋላ ውያኔን አማራናና ሌላው ህዝብ ላይ 30 አመት ያጠራቀመውን ጉልበት እንዲከሽፍ አደረጋ አሁን ዋና የሚለው አማራ ህዝብ ላይ በእርሱነት ዘምቻ አስጀምሯል ፤ አማራ ካነሳቸው አንድም ጥያቄ ለውይይት እንኳን እንዲቀርብ አላደረገም ፤ አብይ መወገድ አለበት ፤ የውጭውም ኢትዮጵያዊ ፤ ያ እንዲሆን በተቀናጀ መልክ መስራት አለበት ፤ አብይን የሚያዋጣው እንደ ስዩም አይነቱ በአስር ቢለዋ የሚቆርጥ ፖሮፓጋንዲስት ሳይሆን ፤ እውነተኛ የሆነው የማራ ሰባዊ ፖለቲካው እንዲሁም የመኖር ጥያቄ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር 360 ዲግሪ ያለውን ፖሊሲ ቀይሮ እውነተኛ (አጭበርባሪ ሳይሆን) መልስ ለማኝት ከሰራ ብቻ ነው ፤ ያ ደግሞ ከሄደበት እርቀት አንጻር አቅሙም ችሎታውም የለውም ፤ ስለዚህ መፍትሄው ስልጣኑን ለቆ በቂ ችሎታ ላለው አስተዳደር መልቀቅ ብቻ ነው፡፡ አብይ በተግባሩ እንጂ በወሬ የሚለካበት ጊዜ አልፋል ፡፡
አትሸዉድ እባክህ! :mrgreen:

ጎሽ ደግ አደረገ ጭብጨባ ይገባዋል! ምክንያቱም ሀገሩን፥መንርግስቱንና ለዉጡን ከደገፈ ከዚህ በላይ ምንም የለምና። አንደ አንቴ ለጥፋት ሞሽላቃ ወንበዴ ሓይሎች ሌትና ቀን ሰይጣናዊ ጭፈራ ማካሄድ ዋጋቢስ የሰይጣን ሎሌነት ሥራ ነዉ።

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by Right » 26 May 2023, 20:39

It is over. 95% of the population endorsed him in 2018. Ethnicity, religion and class was irrelevant to Ethiopians then.
5 years later they found out Abiye Ahmed Ali is an incompetent con artist.
Now, a majority of Ethiopians want him out. Again, ethnicity and religion is irrelevant now and then instead competence is what the people want.
He can play the ethnic card all he wants. Enough of death, war and famine.
5 years later, the problems are multi layered and very complex for him to tackle.
He is a dead man walking.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by Horus » 26 May 2023, 21:27

ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።

ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።

አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?

የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።

የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።

አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።

ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !

የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by Right » 26 May 2023, 22:31

የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው
The evidence is out there. 5 years of chaos in all sectors of society.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by DefendTheTruth » 27 May 2023, 11:56

Horus wrote:
26 May 2023, 21:27
ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።

ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።

አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?

የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።

የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።

አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።

ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !

የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!
You, a certain idiot!

Be reminded the fact that having a voice and having a vote are two different things. Everybody has got a voice (the right to it), but only the majority has the vote (decision making power). Unless you can grasp this difference, you will remain the same inept and terminally hopeless creature.

Seyoum Teshome has a voice, Messay Mokonnon has also a voice. The same is true for the rest junk youtubers of the day, your favorite sources, but none of them has got a vote to decide on the affairs of the people.

Go and get a vote to lecture us how Ethiopia should be. Don't try to confuse the loud noises of the streets with the legitimate votes of the people.

The rest is something ended before it has even started, if you get it!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by DefendTheTruth » 27 May 2023, 12:33

Horus wrote:
26 May 2023, 21:27
ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።

ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።

አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?

የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።

የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።

አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።

ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !

የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!
You idiot,

አንተ የስዩም ተሾመ እግር አጣቢም አትሆንም።

እኔ ስዩምን አለዉቀዉም፣ አንተንም አለዉቅህም፣ መሳይ መኮንንም እንደዛዉ፣

ስዩም ስናገር ሎጅክ ተከትሎ ስለምናገር ሃሳቡ ይስማማኛል፣ መንግስትስ ስለደገፋ ሳይሆን የምነገረዉን አዉቆ ስለምናገር። ጥቅም ያግኝ አያግኝ የማዉቀዉ ነገር የለም። ለአገሩ መስዋዕትን ለመክፈል የተዘጋጀ ሰዉ መሆኑ ደግሞ ተጨማሪ ክብር ያሰጠዋል።

እንደ አንተ ና እንደ እኔ እግሬ አዉጪኝ ብሎ አልፈረጠጠም፡ ለመሟገት ና አስፈላጊዉን መስዋዕት ለመክፈል የተዘጋጃ ና የከፈለም ሰዉ ነዉ። አንተ እሱን ለማንቋሸሽ ብቃትም ስብዕናም የለህም።

There was a time that I disagreed with what Seyoum Teshome said. Case in point was when he was one-sided and criticized the government side alone in the case of the so called Borana drought. In my view there was also a part of the blame, if not all, that should go to the victims themselves. They didn't do their own homework in my view, and that too made the problem worse. This has been my view and I don't consider myself as someone who support the government blindedly, irrespective of what the inept cadres my call me.

Now it seems that Seyoum himself might have realised his own short-comings on that.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ አምጥቶ ዘረገፈዉ አሁንም!

Post by DefendTheTruth » 28 May 2023, 14:41

Horus wrote:
26 May 2023, 21:27
ተንትኖ አዳሪው ስዩም ምን እያለ ነው? ከዚህ ቀደም የዲክታተሩ መጽሃፍ አስመልክቼ፣ አንድ ዲክታተር በሶስት ምሰሶዎች ላይ የቆመ ነው፤ እነሱም ቁልፍ ደጋፊዎች (ወታደር፣ ፖሊስ)፣ ተጽኖ ፈጣሪዎች (እነስዩም) እና መራጮች (ድምጽ ሰጮች) ናቸው ብዬ ነበር ። አያይዤም ስዮም ተሾመ ዋና የተጽኖ ፈጣሪው (የፕሮፓጋንዳ) መደብ አባል ነው ብዬ ነበር። ይህ የተጽኖ ፈጣሪ መደብ ፈራሶ ካአዲሳባ ኢሳት አንስቶ እስከ መሳይ መኮንን ድረስ ያሉት የአቢይ አህመድ ማነንት ሲረዱ ጥለውት ሄደዋል ።

ስዮኡም ተሾመ መሳሳት የጀመምረው 85 ብሄሮች ባሉበት አገር አምራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ (ኦሮማራ የፈለሰፈው እሱ ስለነበር) ኢትዮጵያን አለ ችግር ይገዛሉ ብሎ የ83 ጎሳዎች ህልውናን የካደ አድር ባይ የመንግስት አማካሪ ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ሰው ነው።

አሁን እስካናካቴው የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ አስተምሮት ክዶ የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል ! እንዴት?

የቢኢሄቪየር ሳይንስ ሃ ሁ ሕግ አለ፤ እሱም "የአንድ ሰው ታሪክ ያ ሰው ሆን ብሎ ያደረጋቸው ተግባሮች ታሪክ ነው" ይላል ! ልብ በሉ የአንድ ሰው ታሪክ የሃሳቦቹ ታሪክ አይደለም፤ ያ ሰው ባንጎሉ ውስጥ ስንት ሚሊዮንና ቺህ ሃሳቦች አሰበ አይደልም ። ያ ሰው በጭብጥ በአይን የሚታይ ምን ተግባራርት ፈጸመ? ምን አደረገ? ምን ስላደረገ ምን ውጤት አመጣ፣ ባዳረጋቸው ተግባሮች ምን ፋይዳ፣ ምን ዳፋ ተከተለ? የሚል ነው።

የሰው ታሪክ ፣ የሰው ማንነት መለኪያው ይህ ነው እንጂ ያባት፣ የናት፣ የሚስት፣ የዉሽማ ወይም የተቀጠረ አቦካቶ፣ አድናቂ የፒ አር ስብከት፣ ምስክርነት አይደለም ።

አቶ አቢይ አህመድ አሊ የ5 አመት ታሪክ አለው ። ያ ታሪክ ለመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው፣ በተግባር ያዩትና ውጤቱንም ያዩት ነው ! ሳይንሱ ይህ ሆኖ ሳለ ደጎስ ያለ ብር ተከፋዩ ስዮም ተሾመ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመስደብ፣ በመናቅ እናንተ አቢይን አታቁትም፣ እኔ ነኝ ውስጥ አዋቂ ማለቱ ተቀጣሪ ሰባኪነቱን አጋለጠ እንጂ ሌላ ነገር አይፈይድም ።

ወያሜና ወረሙማ ባማራ ላይ ጥቃት ሲያቅዱ አቢይ አልተቀበለም፣ ያን አውቅ ነበር ግ ን ለማንም አልነገርኩም ማለቱ ስዩም ምን ያልህ ዉሸተኛ ወይም ምን ያህል መሰሪ አድር ባይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

ይህን መሰል ጥቃትና አደጋ ባማራ ላይ ሲሴር እንዴት ብሎ ያማራን ሕዝብ ሳያሳውቅ በሆዱ ያዘው? ይህ እራሱ አንድ ራሱን የቻለ ኮንስፒራሲ ነው ። ዛሬ ወፍራም የአቢይ ገንፎ ጎርሶ በዲያስፖራ ላይ ዝመት ተብሎ ቢለፋደድም ቀኑ መሽቷል፣ ግዜው አልፏል ! አቢይ አይደለም የፖለቲካ ደጋፊ ደሞዝ መክፈል፣ ጎቦ መስጠት የማይችል ዲክታተር ሆኖዋል !

የአቢይ መንነት ምስክሩ ስራው ነው! ስራ የለሹ፣ ትንትተና ቸርችሮ አዳሪው ስዩም አይደለም!
And what do you say about Tesfaye Kebede, is he too a man of የጥንቆላ ትርክትና ሚትዝ ሰበካ ጀምሯል kind, or what?

Post Reply