Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by sarcasm » 03 Jun 2023, 12:23

Abere wrote:
03 Jun 2023, 11:37
አማራ አይቀሬውን ሀቅ ሲያስረዳ < ቂጣም እንደ ሆነ ይጠፋል፤ ሽልም እንደሆነ ይገፋል> ይላል። አቶ አብይ አህመድ ዳግም ምስለ ሰይጣን መለስ ዜናዊ በመሆን በአዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖችን በግፍ እስራት እያሰቃያቸው፤ ንብረታቸውን በፈላ ኦሮሙማ እያስነጠቃቸው እንደሆነ ተረጋገጠ። አብይ አህመድ(ዮኒ-ማኛ) የማጅራት መችነት ፓለቲካ ድራማው የአደባባይ ምስጢር ነው። ይህ የዕብደት ስራ እና ግፍ ያለምንም ጥርጥር ትልቅ ሂሳብ እንደሚያስከፍለው ግልጽ ነው። ግፍ የዘራ ሁሉ መከራ ሲያጭድ እንጅ ሞገስ እና ክብር ሲያገኝ አልታየም።
ከሻእቢያ የሚሰጥህ ድጋፍ፤ እንደ ግንቦት ፯ ለመረበሽ በቂ የሆነ ድጋፍ ብቻ ነው።

"የአማራ ሃይሎች ስልጣን ከያዙ next ታርጌታቸው አሰብ ነው የሚሆነው። ይሄንን እያወቀ ኢሳያስ በሙሉ ልቡ አይደግፍህም። ኢሳያስ የሚሰጥህ ድጋፍ፤ ለመረበሽ በቂ የሆነ ድጋፍ ብቻ ነው።"



Abere
Senior Member
Posts: 11057
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 27 Jun 2023, 20:04

አሁን ጥያቄው በአቶ አብይ አህመድ እና በኢሳይያስ መካከል ንፋስ ገብቷል ወይስ አልገባም ሳይሆን ፥
1) ጦነቱ መቼ ይቀሰቀስ ይሆን፤ ቀስቃሹ ማን ነው? በየት በኩል ይከፈታል?
2) አብይ አህመድ የደቀቀ፥ የሾቀ እና በመፈራረስ ላይ ፕሮፌሽናልያልሆነ የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሴት እና ልጅ የሚደፍር ያለ መከላከያ ይዞ እንደት ይህን አሰበ? ወያኔ-ትግራይን ከዚህ ውስጥ ከዕቁብ የሚቆጠር አይሆንም።
3) የዚህ ጦርነት አሸናፊ ማን ይሆናል የሚለው ጥያቄ የሚገባ አይመስለኝም በበኩሌ። ቢያንስ ሁለት ምክንያቶች ይኖራሉ። አልጠቅሳቸውም። አብይ አህመድ ይሸነፋል


Post Reply