Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 25 May 2023, 09:47

ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።ውስጡን ለቄስ እንድሉ ሆኖ ለአደባባይ ፍጆታ እየተበጃጃ ነው እንጅ የዐብይ እና የኢሳይያስ ግንኙነት እያሽቆለቆለ መምጣት የጀመረው መከላከያ መቀሌን ለቅቆ ሲወጣ ነው። አቶ አብይ አህመድ በአስቸኳይ ትዕዛዝ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በመኳተን በተናጥል ከወያኔ ጋር ድርድር ሲቀመጡ ደግሞ የግንኙነት ሙቀት ወደ ዜሮ ድግሪ ሴቲግሬድ እየተጠጋ ነው። ለድርድሩ የተመረጠው ሰው ከኤርትራ ተጠርዞ የባረረው አፍቃሪ ወያኔ ሬድዋን ሁሴን መደረጉ ደግሞ አንድም የብሽሽቅ ይዘት ሲኖረው በሌላ ጎኑ ደግሞ ፍቅር እንደገና መሆኑ ነበር። ችግሩ የሚፈቀሩት ወያኔዎች አንድ በአንድ በኢሳይያስ ተለቃቅመው አልቀዋል - ከዚህ ግቡ የማይባሉ ቁሞ አልቃሾች እንደ ደብረጽዮን እና ጁኔየር ወያኔ ጌታቸው ረዳ በስተቀር።

ይህ ግንኙነት ሊጥ መሆኑን የሚጠቁመው ኢሳይያስ አፈወርቅ አቶ አብይ አህመድን በሚያጋልጥ ንግግራቸው ላይ ነፍስ ያላወቀው ጠቅላይ ሚንስትር ከሌሎች ጋር አንሶላ በመጋፈፍ ላይ እንደሆነ እና የፓለቲካ ማጋጣ እንጅ በአፍሪካ ቀንድ አገራት ዘንድ ጠንካራ የማህበራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ፋይዳ ላይ እየተጋ አለመሆኑ ነው። ይበልጡንም ይህ ጨቅላ ጠ/ሚር እስከ አሁን የተከፈለውን መስዋዕት ዋጋ የሚያሳጣ ብኩን አስተውሎ የሌለው ለአየው ሁሉ ብልጭልጭ የውጭ መንግስታት ልቡ የሚማልል የቤቱን ጉዳይ ጥሎ ለውጭ ለመምስለ የሚፈልግ አርቲፊሻል ስለመሆኑ ነው።

እውነቱ ግን ይህ የቀዘቀዘው ግንኙነት በቅርብ ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ድግሪ ሴንቲ ግሬድ ሁኖ የሞቀው ጦርነት ሊጀመር ይችላል።

ZEMEN
Member
Posts: 2492
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by ZEMEN » 25 May 2023, 10:11

Abere wrote:
25 May 2023, 09:47

Wrong analysis and the opposite is true. Both leaders are playing a game to the US and the west. IMF supposed to give Ethiopia 2.5 billion dollars and one of the condition is for Ethiopia to stop any diplomatic relations with Eritrea. Abiy has no choice but to play the game as if he has some problem with Eritrea. If there was any REAL problem, do you think the Ethiopian government allows Eritreans to celebrate their 32 independence day in millennium hall? do you know how much it costed Ethiopia just the cost of security to protect than many people? Eritrea understands abiy's problems and Ethiopia is playing the game.

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 25 May 2023, 10:27

Celebrating in a hall does not hurt Abiy Ahmed at all. The turn out of the crowd is precipitated by the so-called Yoni Magna foul mouth, not out of any extraordinary reason never known before. And everyone knows Yoni Magna is the titok errand boy of Abiy Ahmed. Simply, crowds of people sang and dance in hall has nothing to harm Abiy Ahmed. It rather serves as triage to prefect his end move. It is also any individual freedom to enjoy, in any bar, restaurant on any occasion as long as he/she pays the bill for the service.

You really think Abiy Ahmed can play his elementary "confuse and convince" tactics against the West which is endowed with the best experience and talent? Do not deceive yourself, Abiy Ahmed is trying rather to "confuse and convince" Eritrea, but I do not think he can win this game.

ZEMEN wrote:
25 May 2023, 10:11

Post by Abere » 25 May 2023, 10:31

ቀን በበቅሎ፤ሌት በቆሎ የሆነ ግንኙነት። :lol: :lol: :lol:

Fiyameta wrote:
25 May 2023, 10:19

Axumezana
Senior Member
Posts: 13577
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Axumezana » 25 May 2023, 11:00

አብይ፥ ከሰራቸው፥ ትላልቅ፥ ስህተቶች፥ ዋነኛው፥ ከዘንዶው፤ ኢሳያስ፥ ጋር፥ ያደረገው፥ ጋብቻ፥ ሲሆን፥ ትግራይ፥ ላለቀው፥ ኢትዮጵያዊና፥ አሁን፥ ኢትዮጵያ፥ ላለችበት፥ ውድቀት፥ ምክንያቱ፥ እርሱ፥ ነው። ጋብቻው፥ አሁንም፥ ሰማንያው፥ ያልተቀደደ፥ ቢሆንም፥ ሁለቱም፥ በጋብቻው፥ ላይ፥ ማመንዘር፥ በመጀመራቸው፥ ወደ፥ ፍቺ፥ እያመራ፥ ነው።https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1389368

ZEMEN
Member
Posts: 2492
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by ZEMEN » 25 May 2023, 11:17

Abere wrote:
25 May 2023, 10:27
Celebrating in a hall does not hurt Abiy Ahmed at all. The turn out of the crowd is precipitated by the so-called Yoni Magna foul mouth, not out of any extraordinary reason never known before. And everyone knows Yoni Magna is the titok errand boy of Abiy Ahmed. Simply, crowds of people sang and dance in hall has nothing to harm Abiy Ahmed. It rather serves as triage to prefect his end move. It is also any individual freedom to enjoy, in any bar, restaurant on any occasion as long as he/she pays the bill for the service.

You really think Abiy Ahmed can play his elementary "confuse and convince" tactics against the West which is endowed with the best experience and talent? Do not deceive yourself, Abiy Ahmed is trying rather to "confuse and convince" Eritrea, but I do not think he can win this game.

ZEMEN wrote:
25 May 2023, 10:11

Wrong analysis and the opposite is true. Both leaders are playing a game to the US and the west. IMF supposed to give Ethiopia 2.5 billion dollars and one of the condition is for Ethiopia to stop any diplomatic relations with Eritrea. Abiy has no choice but to play the game as if he has some problem with Eritrea. If there was any REAL problem, do you think the Ethiopian government allows Eritreans to celebrate their 32 independence day in millennium hall? do you know how much it costed Ethiopia just the cost of security to protect than many people? Eritrea understands abiy's problems and Ethiopia is playing the game.
Forget Yoni garbage but when Abiy made that comment right after Yoni garbage, who do you think Abiy was talking about? Regarding Abiy's playing games. Well look what he is doing to TPLF. He is playing them like you know what. I am not even Abiy's fun but he is dangerous when he play games. Like i said look what he is doing the agames.

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 25 May 2023, 11:56

Abiy Ahmed is the virus that changes himself so fast. And this behavior of political mutation will last soon. It will haunt himself, it will not be as cake walk as taking out his host TPLF. I never know a beggar regime can exert an influence on any wealthy benefactor
ZEMEN wrote:
25 May 2023, 11:17

Forget Yoni garbage but when Abiy made that comment right after Yoni garbage, who do you think Abiy was talking about? Regarding Abiy's playing games. Well look what he is doing to TPLF. He is playing them like you know what. I am not even Abiy's fun but he is dangerous when he play games. Like i said look what he is doing the agames.

ZEMEN
Member
Posts: 2492
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by ZEMEN » 25 May 2023, 12:00

Abere wrote:
25 May 2023, 11:56
Abiy Ahmed is the virus that changes himself so fast. And this behavior of political mutation will last soon. It will haunt himself, it will not be as cake walk as taking out his host TPLF. I never know a beggar regime can exert an influence on any wealthy benefactor
ZEMEN wrote:
25 May 2023, 11:17

Forget Yoni garbage but when Abiy made that comment right after Yoni garbage, who do you think Abiy was talking about? Regarding Abiy's playing games. Well look what he is doing to TPLF. He is playing them like you know what. I am not even Abiy's fun but he is dangerous when he play games. Like i said look what he is doing the agames.
I agree with you. He will do anything for power. I am very sure that he will turn in to absolute dictator. However, i got to give him some credits how he played the agames.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Meleket » 26 May 2023, 02:49

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደሚገባን፡ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሁለት የተለያዩ ሃገሮችና መንግሥታት እንደመሆናቸው መጠን፤ ሁለቱም መንግሥታት ያዋጣናል ያሉትን መንገድ እዬተከተሉ እንደሆኑ ኣጢነናል። አንዱ በአንዱ የውስጥ ጉዳይ ላይ ዘው ብዬ ልግባ 'አዛዥና ናዛዥ" ልሁን እስካላለ ድረስ፡ ምንም ችግር ዬለውም። . . . ጦርነት ውስጥ ሊያስገባ የሚችል ምንም ዓይነት ክስተት ዬለም፡ ይልቅስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" እንዲደረግ ሁለቱም መንግሥታት ፍላጐታቸውን ቢያሳዩ፡ ለቀጠናው ሰላምና ለመጪው ትውልድም ይበልጥ ዋስትና ይሆናል ብለን እናስባለን። :mrgreen:

እርግጥ ነው ኤርትራውያን የነጻነት ቀንን በደመቀ ሁኔታ የማክበር ልማድ ኣለን፡ ጦብያ ውስጥ ኤርትራውያን የቀወጡበት ምክንያትም፡ ለጦብያው ዬውጭ ጉዳይ ኣፈቀላጤ ለአምባሳደር ዲና ሙፍቲና ለመሰሎቻቸው መልእኽት ለማስተላለፍ እንደሆነ እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
ZEMEN wrote:
25 May 2023, 10:11
Abere wrote:
25 May 2023, 09:47
ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።ውስጡን ለቄስ እንድሉ ሆኖ ለአደባባይ ፍጆታ እየተበጃጃ ነው እንጅ የዐብይ እና የኢሳይያስ ግንኙነት እያሽቆለቆለ መምጣት የጀመረው መከላከያ መቀሌን ለቅቆ ሲወጣ ነው። አቶ አብይ አህመድ በአስቸኳይ ትዕዛዝ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በመኳተን በተናጥል ከወያኔ ጋር ድርድር ሲቀመጡ ደግሞ የግንኙነት ሙቀት ወደ ዜሮ ድግሪ ሴቲግሬድ እየተጠጋ ነው። ለድርድሩ የተመረጠው ሰው ከኤርትራ ተጠርዞ የባረረው አፍቃሪ ወያኔ ሬድዋን ሁሴን መደረጉ ደግሞ አንድም የብሽሽቅ ይዘት ሲኖረው በሌላ ጎኑ ደግሞ ፍቅር እንደገና መሆኑ ነበር። ችግሩ የሚፈቀሩት ወያኔዎች አንድ በአንድ በኢሳይያስ ተለቃቅመው አልቀዋል - ከዚህ ግቡ የማይባሉ ቁሞ አልቃሾች እንደ ደብረጽዮን እና ጁኔየር ወያኔ ጌታቸው ረዳ በስተቀር።

ይህ ግንኙነት ሊጥ መሆኑን የሚጠቁመው ኢሳይያስ አፈወርቅ አቶ አብይ አህመድን በሚያጋልጥ ንግግራቸው ላይ ነፍስ ያላወቀው ጠቅላይ ሚንስትር ከሌሎች ጋር አንሶላ በመጋፈፍ ላይ እንደሆነ እና የፓለቲካ ማጋጣ እንጅ በአፍሪካ ቀንድ አገራት ዘንድ ጠንካራ የማህበራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ፋይዳ ላይ እየተጋ አለመሆኑ ነው። ይበልጡንም ይህ ጨቅላ ጠ/ሚር እስከ አሁን የተከፈለውን መስዋዕት ዋጋ የሚያሳጣ ብኩን አስተውሎ የሌለው ለአየው ሁሉ ብልጭልጭ የውጭ መንግስታት ልቡ የሚማልል የቤቱን ጉዳይ ጥሎ ለውጭ ለመምስለ የሚፈልግ አርቲፊሻል ስለመሆኑ ነው።

እውነቱ ግን ይህ የቀዘቀዘው ግንኙነት በቅርብ ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ድግሪ ሴንቲ ግሬድ ሁኖ የሞቀው ጦርነት ሊጀመር ይችላል።

Wrong analysis and the opposite is true. Both leaders are playing a game to the US and the west. IMF supposed to give Ethiopia 2.5 billion dollars and one of the condition is for Ethiopia to stop any diplomatic relations with Eritrea. Abiy has no choice but to play the game as if he has some problem with Eritrea. If there was any REAL problem, do you think the Ethiopian government allows Eritreans to celebrate their 32 independence day in millennium hall? do you know how much it costed Ethiopia just the cost of security to protect than many people? Eritrea understands abiy's problems and Ethiopia is playing the game.
ኣቶ ለማ መገርሳ ለመሆኑ እንዴት ናቸው? መቼም እላይ ባለው ፎቶ ውስጥ ስናያቸው ግዜ ፎቶው የያኔውን ሁኔታ ስላስታወሰን ነው። :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 26 May 2023, 16:21

እንደ እኔ ዕንቆቅልሹ በደንብ የገባህ አይመስለኝም። ለዳኝነት የምትሰየም ከሆነ በቂ መረጃ ማግኜት እና ማጤን የግድ ይላል። ያ ካልሆነ የዳኝነቱ ውሳኔ አይጸናም።

--- ጉዳዩ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሁለት አገር የመሆን አይደለም። ወይም የ2ቱ አገራት አቋም አይደለም። የድንበር ጉዳይ ቁልፍ የችግሩ መንስዔ አይደለም። እርሱ ስበብ ነው። 2ቱም አገራት የውጭ እጅ ይሾፍራቸዋል። ከቁጥጥራቸው በላይ ሊሆን ይችላል። ይህ ዛሬ የተጀመረ ሳይሆን በርካታ አሥርት አመታት ተቆጥረዋል።

--- አቶ አብይ አህመድ የሚያነበው ስክሪፕት እና ኢሳይያስ የሚያነበው ከሆነ ቦታ ላይ ያጋጫቸዋል። አሁን አብይ አህመድን ማን እንደሚሾፈረው እና ይህ አደገኛ የተበላሸ ባቡር ወደየት እንደሚወድቅ ታየዋለህ። ሰላም ማን ይጠላል? ተራው ህዝብ እኮ የተራበው ጉዳይ ነው። ሰላም ግን እንድኖር የማይፈልጉ ብዙዎች አሉ።

---የአዲስ አበባ ኗሪ ኤርትራዊያኖች የድል ቀን ማክበራቸው እርሱም ምንም የፓለቲካ እንደምታ የለውም። ሰዎች በየትኛውም አገር እና ቦታ ደስታቸውን መግለጽ ይችላሉ ከፍለው መዝናናት መደሰት ይችላሉ - የግለሰብ መብት ነው።

Meleket wrote:
26 May 2023, 02:49
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደሚገባን፡ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሁለት የተለያዩ ሃገሮችና መንግሥታት እንደመሆናቸው መጠን፤ ሁለቱም መንግሥታት ያዋጣናል ያሉትን መንገድ እዬተከተሉ እንደሆኑ ኣጢነናል። አንዱ በአንዱ የውስጥ ጉዳይ ላይ ዘው ብዬ ልግባ 'አዛዥና ናዛዥ" ልሁን እስካላለ ድረስ፡ ምንም ችግር ዬለውም። . . . ጦርነት ውስጥ ሊያስገባ የሚችል ምንም ዓይነት ክስተት ዬለም፡ ይልቅስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" እንዲደረግ ሁለቱም መንግሥታት ፍላጐታቸውን ቢያሳዩ፡ ለቀጠናው ሰላምና ለመጪው ትውልድም ይበልጥ ዋስትና ይሆናል ብለን እናስባለን። :mrgreen:

እርግጥ ነው ኤርትራውያን የነጻነት ቀንን በደመቀ ሁኔታ የማክበር ልማድ ኣለን፡ ጦብያ ውስጥ ኤርትራውያን የቀወጡበት ምክንያትም፡ ለጦብያው ዬውጭ ጉዳይ ኣፈቀላጤ ለአምባሳደር ዲና ሙፍቲና ለመሰሎቻቸው መልእኽት ለማስተላለፍ እንደሆነ እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Meleket » 29 May 2023, 09:37

ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:
Abere wrote:
26 May 2023, 16:21

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9892
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by DefendTheTruth » 29 May 2023, 10:05

Meleket wrote:
29 May 2023, 09:37
ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:
እንደምታወቀዉ በረጅም ጉዞ ላይ በየመንገዱ የምንጠባጠቡ ወራጆች ምን ጊዜም አይጠፉም።

አጭር መንገድ ብቻ ነዉ የመንገድ ላይ ወራጅ የሌለዉ፣ ይሄኘዉ መንገድ ደግሞ በጣም ረጅም ነዉ።

ሌላዉ የረጅም መንገድ ፀባይ የቀባጣሪዎች መብዛት ነዉ፣ አበሩን በዚህ መልኩ ተረዳት፣ ወሬ አልቆባት ትቀባጥራሌች ና።

በምቀራዉ መንገድ ላይም እንዲሁ ወራጆች ና ቀባጣሪዎች አይጠፉም።

Right
Member
Posts: 2819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Right » 29 May 2023, 10:25

You really think Abiy Ahmed can play his elementary "confuse and convince" tactics
People forget that at one point in time the TPLF &EPLF have been best buddies and a role model of the West at the expense of Ethiopia.

Now PP & EPLF have an on and off relationship at the expense of Ethiopia.

Just like they did it to the TPLF, the Eritreans believe they can deceive and manipulate the Oromos. Just like they did to the Tigraias, they look down on the Oromos.
Eris are an absolute idiots.

This relationship will not go anywhere. By all accounts, opening up the border and normalizing relations with Eritrea without preconditions is a brutal mistake by an incompetent leader.

Yes for a relationship but based on mutual interest. Eritrea is a very small and unstable fragile country. It has to know it’s limits but Abiye has treated Issias like a king.

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 29 May 2023, 10:48

Meleket
መልካም ጥያቄ ነው ያነሳኸው። ምን እንኳን በቲቪ መጥተው ባናያቸውም ወሬ መች ይጠፋል ነጋዴ የሚመጣው እንድሉ ከአንዳንድ ዩቲዪበሮች ( ብዙዎች ቀይ ቀይ ሳንቲም ለቃሚ ነጋዴዎች) ከቱጃር ቀጣሪዎቻቸው ከእነ አቶ አብይ አህመድ አፍ ሲወድው ነጥቀው ለአደባባይ ሹክ ብለዋል።

--- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቀደም ብለው የኦሮማራ አስከሬን ከቀበሩ በኋላ በጡረታ እና በዳረጎት ተሰናብተዋል። ዕድለኛ በመሆናቸው ከሰኔ 15 በኦሮሙማ አነር ድመት ከመበላት አምልጠው ባህር ማዶ ትንሽ ዘነጥ ዘነጥ ብለው አሁን ዳረጎታቸውን ይዘው ሞጃ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል። ኦሮማራ ሲሞት እርሳቸው ቡርዧ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል።

---- አቶ ለማ መገርሳ ደግሞ ከ2 ሚልዮን በላይ ቄሮ አፈላልገው አዲስ አበባ የዲሞግራፊ ለውጥ ለማሳዬት ባደረጉት ጥረት ምክንያት "ዶክተር" ኦሮሙማ ተብለዋል - አቶ አይባሉም። እኛ ቤት ዶፍተርነት በሽበሽ ነው።ይህን ማዕረግ ይዘው አባ-ገዳይ ቱፍታ ረጭቶባቸው ወደ ተባበሩት መንግስታት(UN) በመመደብ " የጫካው ኦነግ" ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገዋል። አቶ አብይ አህመድ ደግሞ የ4ኪሎ ቤተ መንግስት ኦነግ በመሆን። ባለፈው ለምን ከዛንዚባሩ የኦነጎች ስብሰባ እንዳልተገኙ ብዙዎች ሲጠይቁ ነበር። ምናልባት የቤተ-መንግስቱ ኦነግ ስላልሄደ ይሆናል።

Meleket wrote:
29 May 2023, 09:37
ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Meleket » 30 May 2023, 04:06

"ፈጣን ነው ባቡሩ . . . " ይባል ነበር ያኔ! :mrgreen: ስለዚህ ኦቦ ለማ እንዲሁም ኣቶ ገዱ ከባቡሩ ወርደዋል ማለት ነውን?

ኢዜማ የተባለው የኢትዮጵያውያን ባርቲ ላይ እየታዬ ያለው ሰሞንኛ ክስተትስ ከዚህ ጋር ይያያዛልን?
:mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
29 May 2023, 10:05
Meleket wrote:
29 May 2023, 09:37
ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:
እንደምታወቀዉ በረጅም ጉዞ ላይ በየመንገዱ የምንጠባጠቡ ወራጆች ምን ጊዜም አይጠፉም።

አጭር መንገድ ብቻ ነዉ የመንገድ ላይ ወራጅ የሌለዉ፣ ይሄኘዉ መንገድ ደግሞ በጣም ረጅም ነዉ።

ሌላዉ የረጅም መንገድ ፀባይ የቀባጣሪዎች መብዛት ነዉ፣ አበሩን በዚህ መልኩ ተረዳት፣ ወሬ አልቆባት ትቀባጥራሌች ና።

በምቀራዉ መንገድ ላይም እንዲሁ ወራጆች ና ቀባጣሪዎች አይጠፉም።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Meleket » 30 May 2023, 04:59

ይገርማል 'የቦተሊከኞች' ነገር! ኣቶ ገዱ "ቡርዧ ነጋዴ" ሁነዋል? ስትል ግዜ 'ጃማይካ' የተባለውን አስመራ-አደግ ከሻዕብያ ወደ ወያኔ ታጋይነት የተቀየረውን ግለሰብ ኣስታውሰህናል። ብረዚደንታችንን "በራማ በኩል የስጋ ዘመዴ ናቸው" ያለው የትግራዩ ወያኔ ታጋይ የማነ ኪዳነ (ጃማይካ)ባንድ ወቅት ስለ የህይወቱ ታሪክ ያደረገውን ቃለመጠይቅ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር ነፍሱን ይማረውና

"ወደ ትግል ሜዳ ስንገባ ካፒታሊስትን ማለትም ቡርዥን ለማጥፋት ነበር፡ አሁን ይሀው ቡርዧ ማለትም ካፒታሊስት ሆነን ቁጭ ኣልን" ብሎ ነበር፡ ከጻድቃኑ ጋር ራያ ላይ ቢራ ፋብሪካ ስለመሰረቱ። ጃማይካው ቃለ መጠይቁን እንዳዬነው ከሆነ፡ ቅንነትን የተጎናጸፈ ሓቀኛ ሰው ነው ዬሚመስለው፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ! አሁንም በዚህ ኣጋጣሚ "ነፍሱን ይማረው!" ብለናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣቦ ለማ መገርሳም ዶክተር ሆነዋላ፡ ምን ይሳናቸዋል "ኢትዮጵያ ሱሳቸው" ከሆነች ኣይደለም ዶክተር ሌላም ለመሆን የሚያግታቸው ኣይኖርም ብለን እንገምታለን። ሁለቱም ሰዎች በህዝብ ልብ ውስጥ ገብተው ነበር፡ በህዝቡ ልብ ውስጥ ኣሉ ወይም ከህዝብ ልብም ወጥተዋል ለማለት፡ ያሁኑን ሁኔታቸውንና ኣቋማቸውን በማዬት ህዝብ ምን ብሎ እንደተቀኘላቸው እስካሁን ኣልሰማንም። ህዝብ ሲቀኝ መቸም ደስ ነው ዬሚለው።
:mrgreen:
Abere wrote:
29 May 2023, 10:48

Meleket
መልካም ጥያቄ ነው ያነሳኸው። ምን እንኳን በቲቪ መጥተው ባናያቸውም ወሬ መች ይጠፋል ነጋዴ የሚመጣው እንድሉ ከአንዳንድ ዩቲዪበሮች ( ብዙዎች ቀይ ቀይ ሳንቲም ለቃሚ ነጋዴዎች) ከቱጃር ቀጣሪዎቻቸው ከእነ አቶ አብይ አህመድ አፍ ሲወድው ነጥቀው ለአደባባይ ሹክ ብለዋል።

--- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቀደም ብለው የኦሮማራ አስከሬን ከቀበሩ በኋላ በጡረታ እና በዳረጎት ተሰናብተዋል። ዕድለኛ በመሆናቸው ከሰኔ 15 በኦሮሙማ አነር ድመት ከመበላት አምልጠው ባህር ማዶ ትንሽ ዘነጥ ዘነጥ ብለው አሁን ዳረጎታቸውን ይዘው ሞጃ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል። ኦሮማራ ሲሞት እርሳቸው ቡርዧ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል።

---- አቶ ለማ መገርሳ ደግሞ ከ2 ሚልዮን በላይ ቄሮ አፈላልገው አዲስ አበባ የዲሞግራፊ ለውጥ ለማሳዬት ባደረጉት ጥረት ምክንያት "ዶክተር" ኦሮሙማ ተብለዋል - አቶ አይባሉም። እኛ ቤት ዶፍተርነት በሽበሽ ነው።ይህን ማዕረግ ይዘው አባ-ገዳይ ቱፍታ ረጭቶባቸው ወደ ተባበሩት መንግስታት(UN) በመመደብ " የጫካው ኦነግ" ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገዋል። አቶ አብይ አህመድ ደግሞ የ4ኪሎ ቤተ መንግስት ኦነግ በመሆን። ባለፈው ለምን ከዛንዚባሩ የኦነጎች ስብሰባ እንዳልተገኙ ብዙዎች ሲጠይቁ ነበር። ምናልባት የቤተ-መንግስቱ ኦነግ ስላልሄደ ይሆናል።

Meleket wrote:
29 May 2023, 09:37
ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9892
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by DefendTheTruth » 30 May 2023, 07:30

Meleket wrote:
30 May 2023, 04:06
"ፈጣን ነው ባቡሩ . . . "

ትልቁ ቁምነገር ባቡሩ መስመሩን እንዳይስት ነዉ፣ ቀሪዉን ችለን እንጓዛለን።

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 30 May 2023, 11:32

Meleket,

ህዝብ ያ ሁሉ ቅኔ እና መወድስ ያወርደው የነበረው የኦሮማራው ዘመን አክትሞ አሁን የወረሙማ ገብቷል። ወረሙማ የለቅሶ፤የመፈናቀል እና የሞት ዘመን ነው። ህዝብ መወድስ እና ዜማ ሳይሆን አሁን ልቅሶ እና ሙሾ ያወርዳል። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአሁን በህዝብ ህሌና ውስጥ የሉም - ያለፈው ከረምት ሁነዋል። አቶ ለማ መገርሳ ግን ተደመጫ የኦነግ የጫካው ቤተ-መንግስት - የአብይ አህመድ የድጋፍ ሃይል ናቸው። አዲስ ስለሚዋለድወረምያ ስለሚባለው አገር ላይ ጠንክረው ስራበዝቶባቸ እየሰሩ ነው።

Meleket wrote:
30 May 2023, 04:59
ይገርማል 'የቦተሊከኞች' ነገር! ኣቶ ገዱ "ቡርዧ ነጋዴ" ሁነዋል? ስትል ግዜ 'ጃማይካ' የተባለውን አስመራ-አደግ ከሻዕብያ ወደ ወያኔ ታጋይነት የተቀየረውን ግለሰብ ኣስታውሰህናል። ብረዚደንታችንን "በራማ በኩል የስጋ ዘመዴ ናቸው" ያለው የትግራዩ ወያኔ ታጋይ የማነ ኪዳነ (ጃማይካ)ባንድ ወቅት ስለ የህይወቱ ታሪክ ያደረገውን ቃለመጠይቅ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር ነፍሱን ይማረውና

"ወደ ትግል ሜዳ ስንገባ ካፒታሊስትን ማለትም ቡርዥን ለማጥፋት ነበር፡ አሁን ይሀው ቡርዧ ማለትም ካፒታሊስት ሆነን ቁጭ ኣልን" ብሎ ነበር፡ ከጻድቃኑ ጋር ራያ ላይ ቢራ ፋብሪካ ስለመሰረቱ። ጃማይካው ቃለ መጠይቁን እንዳዬነው ከሆነ፡ ቅንነትን የተጎናጸፈ ሓቀኛ ሰው ነው ዬሚመስለው፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ! አሁንም በዚህ ኣጋጣሚ "ነፍሱን ይማረው!" ብለናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣቦ ለማ መገርሳም ዶክተር ሆነዋላ፡ ምን ይሳናቸዋል "ኢትዮጵያ ሱሳቸው" ከሆነች ኣይደለም ዶክተር ሌላም ለመሆን የሚያግታቸው ኣይኖርም ብለን እንገምታለን። ሁለቱም ሰዎች በህዝብ ልብ ውስጥ ገብተው ነበር፡ በህዝቡ ልብ ውስጥ ኣሉ ወይም ከህዝብ ልብም ወጥተዋል ለማለት፡ ያሁኑን ሁኔታቸውንና ኣቋማቸውን በማዬት ህዝብ ምን ብሎ እንደተቀኘላቸው እስካሁን ኣልሰማንም። ህዝብ ሲቀኝ መቸም ደስ ነው ዬሚለው።
:mrgreen:
Abere wrote:
29 May 2023, 10:48

Meleket
መልካም ጥያቄ ነው ያነሳኸው። ምን እንኳን በቲቪ መጥተው ባናያቸውም ወሬ መች ይጠፋል ነጋዴ የሚመጣው እንድሉ ከአንዳንድ ዩቲዪበሮች ( ብዙዎች ቀይ ቀይ ሳንቲም ለቃሚ ነጋዴዎች) ከቱጃር ቀጣሪዎቻቸው ከእነ አቶ አብይ አህመድ አፍ ሲወድው ነጥቀው ለአደባባይ ሹክ ብለዋል።

--- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቀደም ብለው የኦሮማራ አስከሬን ከቀበሩ በኋላ በጡረታ እና በዳረጎት ተሰናብተዋል። ዕድለኛ በመሆናቸው ከሰኔ 15 በኦሮሙማ አነር ድመት ከመበላት አምልጠው ባህር ማዶ ትንሽ ዘነጥ ዘነጥ ብለው አሁን ዳረጎታቸውን ይዘው ሞጃ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል። ኦሮማራ ሲሞት እርሳቸው ቡርዧ ነጋዴ ሁነዋል ይባላል።

---- አቶ ለማ መገርሳ ደግሞ ከ2 ሚልዮን በላይ ቄሮ አፈላልገው አዲስ አበባ የዲሞግራፊ ለውጥ ለማሳዬት ባደረጉት ጥረት ምክንያት "ዶክተር" ኦሮሙማ ተብለዋል - አቶ አይባሉም። እኛ ቤት ዶፍተርነት በሽበሽ ነው።ይህን ማዕረግ ይዘው አባ-ገዳይ ቱፍታ ረጭቶባቸው ወደ ተባበሩት መንግስታት(UN) በመመደብ " የጫካው ኦነግ" ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገዋል። አቶ አብይ አህመድ ደግሞ የ4ኪሎ ቤተ መንግስት ኦነግ በመሆን። ባለፈው ለምን ከዛንዚባሩ የኦነጎች ስብሰባ እንዳልተገኙ ብዙዎች ሲጠይቁ ነበር። ምናልባት የቤተ-መንግስቱ ኦነግ ስላልሄደ ይሆናል።

Meleket wrote:
29 May 2023, 09:37
ወዳጃችን Abere ምስሉ ላይ ያሉት ኦቦ ለማ መገርሳና ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው እንዴት ናቸው? የዛሬን ኣያድርገውና በለውጡ ሰሞን ያኔ በስማቸው ብዙ ቅኔ እንደፈሰሰ ትዝ ይለናል። :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካስ መሀሉ ሊጥ ነው፡ -- የአቶ ዐብይ አህመድ እና የኢሳይያስ አፈወርቅ ግንኙነት።

Post by Abere » 03 Jun 2023, 11:37

አማራ አይቀሬውን ሀቅ ሲያስረዳ < ቂጣም እንደ ሆነ ይጠፋል፤ ሽልም እንደሆነ ይገፋል> ይላል። አቶ አብይ አህመድ ዳግም ምስለ ሰይጣን መለስ ዜናዊ በመሆን በአዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖችን በግፍ እስራት እያሰቃያቸው፤ ንብረታቸውን በፈላ ኦሮሙማ እያስነጠቃቸው እንደሆነ ተረጋገጠ። አብይ አህመድ(ዮኒ-ማኛ) የማጅራት መችነት ፓለቲካ ድራማው የአደባባይ ምስጢር ነው። ይህ የዕብደት ስራ እና ግፍ ያለምንም ጥርጥር ትልቅ ሂሳብ እንደሚያስከፍለው ግልጽ ነው። ግፍ የዘራ ሁሉ መከራ ሲያጭድ እንጅ ሞገስ እና ክብር ሲያገኝ አልታየም።

Post Reply