Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 24 May 2023, 23:09

ሕዝብ ሁልግዜ ብልህና ዋይዝ ነው! አቢይና ኢሳያስ ተራራቁ ሲባል አበሻ ኤርትራዊያንን ውድድ! ለምን በሉ? ከወያኔ እኩል ኢትዮፕያን ያደማና ያፈረሰ የለም ! አቢይ ከወያኔ ጋራ መተኛት በጨመረ ቁጥር ኢትዮጵያ ለወያኔ ያለውን ጥላቻ በወረሙማ ላይ ይዘፈዝፈዋል! ለዚህም ነው እነአቢይን አላዋቂ ሳሚ የምላቸው! በነሱ ቤት ራሳቸውን በጣም ብልጥ አድርገው ያያሉና !!

Last edited by Horus on 24 May 2023, 23:56, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 24 May 2023, 23:19

- ፈላስፋው፥ PP የወያነ፥ የልጅ፥ ልጅ፥ መሆኑንና፥ በአሜሪካ፥ አመካኝነት፥ ስትራተጂካዊ፥ እርቅ፥ መፈፀማቸውን፥ አትርሳ፥

- አብይ፥ ኢሳያስን፥ የሚበላ፥ ነገር፥እያሳዬ( ስሜቱን፥ እየኮረኮረ) ገደል፥ ላይ፥ አድርሶ፥ ይገፈትርና፥ በሬ፥ ሆይ፥ መብልህን፥ ስታይ( በስሜት፥ ተውጠህ፥) ገደል፥ ገባህ፥ ብሎ፥ እንደሚተርክበት፥ አትጠራጠር።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Fed_Up » 24 May 2023, 23:26

Axumezana wrote:
24 May 2023, 23:19
- ፈላስፋው፥ PP የወያነ፥ የልጅ፥ ልጅ፥ መሆኑንና፥ በአሜሪካ፥ አመካኝነት፥ ስትራተጂካዊ፥ እርቅ፥ መፈፀማቸውን፥ አትርሳ፥

- አብይ፥ ኢሳያስን፥ የሚበላ፥ ነገር፥እያሳዬ( ስሜቱን፥ እየኮረኮረ) ገደል፥ ላይ፥ አድርሶ፥ ይገፈትርና፥ በሬ፥ ሆይ፥ መብልህን፥ ስታይ( በስሜት፥ ተውጠህ፥) ገደል፥ ገባህ፥ ብሎ፥ እንደሚተርክበት፥ አትጠራጠር።
መቼም አጋሜ ሓፍረት የሚባል ነገር ፈጽሞ የለም....?

እረ ተው አንተ ሽሜው አጋሜ ከመለቅለቅህ በፊት መድሃኒትክን ውሰድ? ፈሳም

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 24 May 2023, 23:30

ኣሻ፥ አዲ፤

ስድብ፥ ፥ የሚያቆስለው፥ ተሳዳቢው፥ መሆኑን፥ እንዴት፥ ማወቅ፥ ተሳነህ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 25 May 2023, 00:03

Axumezana wrote:
24 May 2023, 23:19
- ፈላስፋው፥ PP የወያነ፥ የልጅ፥ ልጅ፥ መሆኑንና፥ በአሜሪካ፥ አመካኝነት፥ ስትራተጂካዊ፥ እርቅ፥ መፈፀማቸውን፥ አትርሳ፥

- አብይ፥ ኢሳያስን፥ የሚበላ፥ ነገር፥እያሳዬ( ስሜቱን፥ እየኮረኮረ) ገደል፥ ላይ፥ አድርሶ፥ ይገፈትርና፥ በሬ፥ ሆይ፥ መብልህን፥ ስታይ( በስሜት፥ ተውጠህ፥) ገደል፥ ገባህ፥ ብሎ፥ እንደሚተርክበት፥ አትጠራጠር።
አቶ አክሱማኢዛና እረ በህግ አምላክ! እስቲ አይደለም አምስት አንድ አቢይ ኢሳያስን ገደል የሚከትበት ስልትና ችሎታ ለህዝብ አሳይ? እኔ የኢሳያስ ቲፎዞ አይደለሁ! የኤርትራ ሕዝብ እንደ ሕዝቤ አያቸዋለሁ! አቢይ አህመድ አሊ ጂል ነው ! ከኢትዮጵያ ሕዝብ ሸሽቶ ወያኔ ትግሬ አይደብቀውም ! ጫማ አይደለም ላብራዶር ሽቶ ቢገዛላት አሮጊቷ ውያኒት ተመልሳ ሙሽራ አትሆንም! የተፈጥሮ ሕግ አይፈቅድላትም! አቶ አቢይ ነው ሜኖፖዟ ካለፈ አሮጊት ሲግማማ ግምቶ የሚቀረው ! ወላሂ ነው የምልህ :lol: :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 25 May 2023, 00:44

አይ፥ ፈላስፋው፥ ወያነ፥ እንደ፥ አዲስ፥ እንደ፥ተወለደ፥ የምታይበት፥ጊዜ፥ ሩቅ፥ አይሆንም፥ ኢሳያስ፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥የፈጠረው፥ የአንድ፥ አምባገነን፥ወንጀለኛ፥ ስርአት፥ግን፥እንደጋዳፊ፥ ስርአት፥ሞቶ፥ ይቀበራል፥ እንጂ፥ እንደገና፥ሊወለድ፥እይችልም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 25 May 2023, 00:48

Axumezana wrote:
25 May 2023, 00:44
አይ፥ ፈላስፋው፥ ወያነ፥ እንደ፥ አዲስ፥ እንደ፥ተወለደ፥ የምታይበት፥ጊዜ፥ ሩቅ፥ አይሆንም፥ ኢሳያስ፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥የፈጠረው፥ የአንድ፥ አምባገነን፥ወንጀለኛ፥ ስርአት፥ግን፥እንደጋዳፊ፥ ስርአት፥ሞቶ፥ ይቀበራል፥ እንጂ፥ እንደገና፥ሊወለድ፥እይችልም።
EPLF -TPLF, the 2-headed hydra :x 2ቱም ጠፊ ናቸው :x ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :!: :!: :!:

ሃይድራ ምን እንደ ሆነ ካላወቅክ።
https://en.wikipedia.org/wiki/Lernaean_Hydra
Last edited by Horus on 25 May 2023, 01:58, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 25 May 2023, 00:56

አይ፥ ፈላስፋው፥ ወያነ፥ እንደ፥ አዲስ፥ እንደ፥ተወለደ፥ የምታይበት፥ጊዜ፥ ሩቅ፥ አይሆንም፥ ኢሳያስ፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥የፈጠረው፥ የአንድ፥ አምባገነን፥ወንጀለኛ፥ ስርአት፥ግን፥እንደጋዳፊ፥ ስርአት፥ሞቶ፥ ይቀበራል፥ እንጂ፥ እንደገና፥ሊወለድ፥እይችልም። እንደወያነ፥ ያሉ፥ ድርጅቶች፥ ራሳቸውን፥ ፈትሸው፥ አዲስ፥ ራአይ፥ ተልእኮ፥እሴትና፥ ግብ፥ ነድፈውና፥ በአዲስ፥ ትውልድ፥ ተመርተው፥ እንደገና፥ በመወለድ፥ የህይወት፥ዘመናቸውን፥ እንደአዲስ፥። መጀመር፥ ይችላሉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 25 May 2023, 01:09

Axumezana wrote:
25 May 2023, 00:56
አይ፥ ፈላስፋው፥ ወያነ፥ እንደ፥ አዲስ፥ እንደ፥ተወለደ፥ የምታይበት፥ጊዜ፥ ሩቅ፥ አይሆንም፥ ኢሳያስ፥ ኤርትራ፥ ውስጥ፥የፈጠረው፥ የአንድ፥ አምባገነን፥ወንጀለኛ፥ ስርአት፥ግን፥እንደጋዳፊ፥ ስርአት፥ሞቶ፥ ይቀበራል፥ እንጂ፥ እንደገና፥ሊወለድ፥እይችልም። እንደወያነ፥ ያሉ፥ ድርጅቶች፥ ራሳቸውን፥ ፈትሸው፥ አዲስ፥ ራአይ፥ ተልእኮ፥እሴትና፥ ግብ፥ ነድፈውና፥ በአዲስ፥ ትውልድ፥ ተመርተው፥ እንደገና፥ በመወለድ፥ የህይወት፥ዘመናቸውን፥ እንደአዲስ፥። መጀመር፥ ይችላሉ።
ፍልስፍናውን 100% አታውቀውም፤ ፍላጎት ምክንያት አይደለም ። አበቃሁ ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 25 May 2023, 01:17

ፈላስፋው "፥ How to extend product life cycle" , የሚለው፥ አስተሳሰብ፤ ለንግድ፥ ድርጅቶች፥ ሆነ፥ ለፖለቲካል
፥ ድርጅቶች፥ ለአገሮችም፥ ወዘተ፤ ሊውል፥ ይችላል።

https://homework.study.com/explanation/ ... ended.html

http://www.sanandres.esc.edu.ar/seconda ... ge_114.htm

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 25 May 2023, 01:32

Axumezana wrote:
25 May 2023, 01:17
ፈላስፋው "፥ How to extend product life cycle" , የሚለው፥ አስተሳሰብ፤ ለንግድ፥ ድርጅቶች፥ ሆነ፥ ለፖለቲካል
፥ ድርጅቶች፥ ለአገሮችም፥ ወዘተ፤ ሊውል፥ ይችላል።

https://homework.study.com/explanation/ ... ended.html

http://www.sanandres.esc.edu.ar/seconda ... ge_114.htm
Do you understand what 'Intention is Not a Reason' means? ያ እስከ ሚገባህ ድረስ እባክህን ሌላ መልስ አትጻፍ !

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 25 May 2023, 02:41

ፈላስፋነት፥ ማለት፥ እኮ፥ለመጠየቅና፥ ለመማር፥ ዝግጁ፥ መሆን፥ ማለት፥ ነው። እኔ፤የምለውን፥ካልሰማችሁ፥ አላይም፥ አልሰማም፥ ማለቱ፥ ራስ፥ ላይ፥ የወጣ፥በሽታ፥ እንዳለ፥ ያሳያል ።

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Right » 25 May 2023, 08:15

Ah! People Issias Afeworki and the Hamasseins will never ever be good to Ethiopia.

All these destructive forces: TPLF,EPRP,OLF,OGLF etc are their creation. Ethiopia is unstable because of the EPLF handiwork. Period.
Further, just look at the Northern tip of the Ethiopian map and the Afar land to understand what I am talking about.

Also, Issias never stood against America rather the Americans drop him like a hot potato after the 1998 border war with Ethiopia. Just go back and look at history.
And unlike foolish Ethiopians, the Americans came to a conclusion that this tiny troublesome country has no hope without Ethiopia.

Eritreans are no Ethiopian friends. A friend will never blackmail. They are trying to deceive, manipulate and outsmart foolish Ethiopians to their own fake advantage.

Please don’t fall for it. Eritrea is behaving the way it behaves because of successive incompetent Ethiopian governments.

Ethiopians get organized and solve your own problems. Don’t let foreigners infiltrate you and manipulate you in the name supporting the struggle. That is a lazy way of doing things.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Selam/ » 25 May 2023, 08:55

ፈላስፋነት ማለት እግዚአብሄር በሰይጣን ላይ ያለውን ስልጣን መረዳትና አእምሮን ከሰይጣን መጠበቅ ነው። ጆሮውን ለወያኔ ሴራና ሸር የከፈተ ሰው ለሰይጣን እንደከፈተለት ይቁጠረው።

Axumezana wrote:
25 May 2023, 02:41
ፈላስፋነት፥ ማለት፥ እኮ፥ለመጠየቅና፥ ለመማር፥ ዝግጁ፥ መሆን፥ ማለት፥ ነው። እኔ፤የምለውን፥ካልሰማችሁ፥ አላይም፥ አልሰማም፥ ማለቱ፥ ራስ፥ ላይ፥ የወጣ፥በሽታ፥ እንዳለ፥ ያሳያል ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Axumezana » 25 May 2023, 09:11

ፍልስፍና፥ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን፥ እንደማያምን፥ የታወቀ፥ ሲሆን፥ ሰይጣንና፥ ወያነን፥ አንድ፥ አድርጎ፥ ለማሳየት፥ መሞከር፥ ደግሞ፥ ስም፥ ለማጥፋት፥ ካልሆነ፥በስተቀር፥ እውነትነት፥ የለውም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Horus » 25 May 2023, 13:15

አቶ አክሱማኢዛና፣ ሊረዳህ ስለሚችል ይህን መሰረታዊ ሳይንስ ላስጨብጥህ ። ችግሩ የብዙ ብዙ ሰዎችና ድርጅቶችም ችግር ስለሆነ ። ፍላጎት ምክኛት አይደለም የሚለው የተግባር ፍልስፍና ሕግ ይህ ነው። አንተ አንድ ነገር ስለወደድከው፣ ስለፈለግከው፣ ስለአቀድከው ብቻ ተተግባሪ ይሆናል፣ ይሳካል ማለት አይደለም ። ወያኔና ወረሙማ እስከ ዛሬ ምንድን ነው የሚሉን! እቅዳችን ሁሉ ትክክል ነበር ግ ን አተገባበር ላይ ነው ችግራችን ይሉናል ። ይህ ነው የግምገማዎች ሁሉ እናት ! የማያውቁት ነገር ግ ን ይህ ነው፣ አንተም ማወቅ ያለብህ! የሚሳካ ፍላጎት ወይም ኢንቴንሽን ምክኛት ሲኖረው ብቻ ነው ። ምንክኛት አንድ ነገር እንዲፈጠር እንዲኖር ብሎም እንዲሞት የሚያስገድድ የተፈጥሮ ኃይል ወይም ግፊት ነው ። ዛሬ ላይ አማራን ውሰድ በህልውናው ላይ የመጣው አደጋ ፍልጎት ሳይሆን ምክኛት ነው ። ለዚህ ነው አቢይ የሚሸነፈው ። ትግሬ ኢትዮጵያን ሊወር ፈለገ፣ አቢይ የኦሮሙማ ሄጂሞኒ ፈለገ። ይህ ፍላጎት እንጂ ምክ ኛት አይደለም። አይፈጸምም። አቢይ ላዲስ አበባ ድሃዎች ቤት ቢሰራ ምን ክኛት ነው፣ ይሳካል ። የትሪሊዮን ቤተ መንግስት ግ ን ምክኛት ስለሌልው አይሳካም ፣ ቢያሰራውም ለስልጣኑ ቅንጣት አይጨመርም። ስለዚህ ትህነግ ይህን ያደርጋል፣ ትግሬ ይህን ይሆናል ከማለትህ በፊት የቱ ፍላጎት (ኢንቴንሽናል) የቱ ምክንያታዊ (ራሽናል) እንደ ሆነ የመለየት ችሎታ ያስፈልግሃል ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወረሙማና ወያኔ አዲስ ፍቅር ኢሳያስን የቀጠናው ንጉስ አድርጎታል!

Post by Selam/ » 26 May 2023, 17:05

ወደል ካድሬ - የአልባንያን ፍልስፍና ከሆነ የምትለው አስር ከአስር ደፍነሃል።

ቤተክርስቲያንና መስጂድን የሚበጠብጥ፣ እርጉዝን በሳንጃ የሚወጋ፣ የወንድ ልጅ ብልት ላይ ሃይላንድ የሚያንጠለጥልና ሶዶሜ የሚፈፅም፣ የአንዱን ህዝብ ከሌላው የሚያፋጅ ሰይጣን ካልሆነ ምን ልትለው ነው?
Axumezana wrote:
25 May 2023, 09:11
ፍልስፍና፥ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን፥ እንደማያምን፥ የታወቀ፥ ሲሆን፥ ሰይጣንና፥ ወያነን፥ አንድ፥ አድርጎ፥ ለማሳየት፥ መሞከር፥ ደግሞ፥ ስም፥ ለማጥፋት፥ ካልሆነ፥በስተቀር፥ እውነትነት፥ የለውም።

Post Reply