Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Horus » 21 May 2023, 15:53

ሕዝበ አዳሜ ሁሉ ለምን እንደ ሚደነቅ አይገባኝም። የወረሞ ሰልቃጮች አገር ሲያፈርሱ ሌሎቹ ብሄረ ሰቦች ምላሽ ማዘጋጀት አለባቸው ። አማራ እያደረገ ያለው ያ ነው ። ደሞ አማራ እራሱን መከላከል ሳይችል ኢትዮጵያን ሊታደግ አይችልም ። ይህ ደሞ ለሁሉም ይሰራል ። እያንዳንዱ ብሄረ ሰብ እራሱን ከስልቀጣ የመከላከል ችሎታ ሳይኖረው ኢትዮጵያን ሊከላከል አይችልም ።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Abere » 21 May 2023, 19:19

ሆረስ፤

የሚያሳዝነው ጉዳይ የትውልድ ዕድሜ ፥ ህይወት ፤ የአገር ጊዜ እና ሃብት መባከን፤ የህዝብ የስነ-ምግባር መንኮታኮት እንጅ የኦነጋዊው አብይ አህመድ እና ወረሙማ ዘመን አክትሟል። ይህን ለማወቅ ትንብይት አይፈልግም። የወደቀ መንግስት መለኪያ መስፈርቶችን 101% አሟልቷል።

የታረደች በግ ወዲያውኑ ነፍሷ አይወጣም ከደቂቃ በታች ላነሰ ጊዜ ትንፈራገጣልች - ያውም አብዝታ። አሁን የዐብይ አህመድ ወረሙማ የደመ-ነፍስ ነው የሚወራጨው። የሚሰራውን አያውቀውም - ቤተ-መቅደስ ይበጠብጣል፤ ከተማ ያፈናቅላል፤ያስራል፥ይገድላል፤ ደቡብ ክልል እና ደቡብ ምዕራብ ክልል ወረሙማ ልዩ ሃይል በመላክ በርካታ ቀበሌዎችን በመውረር ለመዋጥ ይታገላል፤ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ወረው በየቀኑ በገበሬ ጦር ይለቀማሉ፤ ተስፋ ቆርጠው የገበሬ ቤት እና የእህል ክምር በድሮን ያቃጣላሉ፤ወዘተ ይህ እንግድህ ጣዕረ ሞት መሆኑ ነው።

አማራ ክልል አሁን ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ኦነግ እና ብ አድን ህጋዊ ዕውቅና የላቸውም። አብይ አህመድ የአማራ ጠቅላይ ሚንስተር አይደለም። በከንቱ ይደክማል እንጅ አይችልም። አልቆለታል። አማራ ተለማማጭ ህዝብ አይደለም፤ እንደ ወያኔዋ ትግራይ አድር ባይ አይደለም፡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ለእራሱም ስብዕና ትልቅ ዋጋ ይሰጣል። ማጅራት መቺ ወረሙማ የአማራም የኢትዮጵያም ጠቅላይ ሚንስትር መሆን አይችልም። የወያኔ እና የኦነግ ህገ-መንግስትም የሽንት ቤት መጠቀምያ ወረቀት ያህል እንኳን ለአማራ ዋጋ የለውም።

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by TGAA » 21 May 2023, 20:05

ለአማራ ህዝብ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር አይደለም።

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by tolcha » 21 May 2023, 22:34

Horus wrote:
21 May 2023, 15:53
ሕዝበ አዳሜ ሁሉ ለምን እንደ ሚደነቅ አይገባኝም። የወረሞ ሰልቃጮች አገር ሲያፈርሱ ሌሎቹ ብሄረ ሰቦች ምላሽ ማዘጋጀት አለባቸው ። አማራ እያደረገ ያለው ያ ነው ። ደሞ አማራ እራሱን መከላከል ሳይችል ኢትዮጵያን ሊታደግ አይችልም ። ይህ ደሞ ለሁሉም ይሰራል ። እያንዳንዱ ብሄረ ሰብ እራሱን ከስልቀጣ የመከላከል ችሎታ ሳይኖረው ኢትዮጵያን ሊከላከል አይችልም ።

Ayee Gurage, Gotcha You!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Horus » 21 May 2023, 23:00

tolcha wrote:
21 May 2023, 22:34
Horus wrote:
21 May 2023, 15:53
ሕዝበ አዳሜ ሁሉ ለምን እንደ ሚደነቅ አይገባኝም። የወረሞ ሰልቃጮች አገር ሲያፈርሱ ሌሎቹ ብሄረ ሰቦች ምላሽ ማዘጋጀት አለባቸው ። አማራ እያደረገ ያለው ያ ነው ። ደሞ አማራ እራሱን መከላከል ሳይችል ኢትዮጵያን ሊታደግ አይችልም ። ይህ ደሞ ለሁሉም ይሰራል ። እያንዳንዱ ብሄረ ሰብ እራሱን ከስልቀጣ የመከላከል ችሎታ ሳይኖረው ኢትዮጵያን ሊከላከል አይችልም ።

Ayee Gurage, Gotcha You!!!!
ቶልቻ ምን ለማለት ነው እየሞከርክ ያለህው? ምን አስፈራህ ሃሳብክን በግልጽ ለመናገር? አይዞህ በርታ በል እንጂ! ሰዉኮ ለሚያምንበት ነገር እየሞተ ነው :lol: :lol: ታሪክና የህብረተሰን እድገት ሕግ ሃ ሁ የማያውቁ እነሱ ማታ ያዩትን ህልም ነገር እውን ለማድረግ ሲንጠራሩ እነሱም ባክነው ሌላው ንፍጥ ይለቀልቃሉ !

ቢገባህ በዚህ አለም ላይ ሁሉ ነገር የሚንቀሳቀሰው በሌሎች ገደም ውስጥና ከነዚያ ገደቦች ጋር በመታገል ወይም በመደራደር ነው ። ዉሃ እንደ ፈለገው አይፈስም! የተራራና ቋጥኝ ገደቦቹን ኃይልና ፈቃድ ጋር በመደራደር ነው ።

በአንድ ቃል ያንተ ወረሙማ ምኞት በለው አጀንዳ እሱ እንደ ፈለገው አይፈስም!!!!! ያን አጀንዳህን ከሚገድበው ወይም ከሚያቆመው ገድብ ጋር ታግለህ ወይም ተደራድረህ ነው ። ያ ሕገ ደገብ ዛሬ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሚዛን ይባላል ።

ዛሬ አማራ የአማራ ሕዝባዊ ግምባር አቁሟል ። እመነኝ በቅርቡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ግምባር ይፈጠራል! ይህ የታሪክ ሕግ ነው! የህብረተሰብ እድገት ሂደት ሕግ ነው !!!
Last edited by Horus on 22 May 2023, 01:14, edited 1 time in total.

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by union » 22 May 2023, 01:05

ይሄ አካለጉዛይ አጋሜ ደንብሮ እኮ ነው :lol:

እዋይ ተከስተ። ናይ አማራ ጉድ አፈልካ እያለ ነው :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
21 May 2023, 23:00
tolcha wrote:
21 May 2023, 22:34
Horus wrote:
21 May 2023, 15:53
ሕዝበ አዳሜ ሁሉ ለምን እንደ ሚደነቅ አይገባኝም። የወረሞ ሰልቃጮች አገር ሲያፈርሱ ሌሎቹ ብሄረ ሰቦች ምላሽ ማዘጋጀት አለባቸው ። አማራ እያደረገ ያለው ያ ነው ። ደሞ አማራ እራሱን መከላከል ሳይችል ኢትዮጵያን ሊታደግ አይችልም ። ይህ ደሞ ለሁሉም ይሰራል ። እያንዳንዱ ብሄረ ሰብ እራሱን ከስልቀጣ የመከላከል ችሎታ ሳይኖረው ኢትዮጵያን ሊከላከል አይችልም ።

Ayee Gurage, Gotcha You!!!!
ቶልቻ ምን ለማለት ነው እየሞከርክ ያለህው? ምን አስፈራህ ሃሳብክን በግልጽ ለመናገር? አይዞህ በርታ በል እንጂ! ሰዉኮ ለሚያምንበት ነገር እየሞተ ነው :lol: :lol: ታሪክና የህብረተሰን እድገት ሕግ ሃ ሁ የማያውቁ እነሱ ማታ ያዩትን ህልም ነገር እውን ለማድረግ ሲንጠራሩ እነሱም ባክነው ሌላው ንፍጥ ይለቀልቃሉ !

ቢገባህ በዚህ አለም ላይ ሁሉ ነገር የሚንቀሳቀሰው በሌሎች ገደም ውስጥና ከነዚያ ገደቦች ጋር በመታገር ወይም በመደራደር ነው ። ዉሃ እንደ ፈለገው አይፈስም! የተራራና ቋጥኝ ገደቦቹን ኃይልና ፈቃድ ጋር በመደራደር ነው ።

በአንድ ቃል ያንተ ወረሙማ ምኞት በለው አጀንዳ እሱ እንደ ፈለገው አይፈስም!!!!! ያን አጀንዳህን ከሚገድበው ወይም ከሚያቆመው ገድብ ጋር ታግለህ ወይም ተደራድረህ ነው ። ያ ሕገ ደገብ ዛሬ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሚዛን ይባላል ።

ዛሬ አማራ የአማራ ሕዝባዊ ግምባር አቁሟል ። እመነኝ በቅርቡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ግምባር ይፈጠራል! ይህ የታሪክ ሕግ ነው! የህብረተሰብ እድገት ሂደት ሕግ ነው !!!

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by banebris2013 » 22 May 2023, 06:59

Abere wrote:
21 May 2023, 19:19
ሆረስ፤

የሚያሳዝነው ጉዳይ የትውልድ ዕድሜ ፥ ህይወት ፤ የአገር ጊዜ እና ሃብት መባከን፤ የህዝብ የስነ-ምግባር መንኮታኮት እንጅ የኦነጋዊው አብይ አህመድ እና ወረሙማ ዘመን አክትሟል። ይህን ለማወቅ ትንብይት አይፈልግም። የወደቀ መንግስት መለኪያ መስፈርቶችን 101% አሟልቷል።

የታረደች በግ ወዲያውኑ ነፍሷ አይወጣም ከደቂቃ በታች ላነሰ ጊዜ ትንፈራገጣልች - ያውም አብዝታ። አሁን የዐብይ አህመድ ወረሙማ የደመ-ነፍስ ነው የሚወራጨው። የሚሰራውን አያውቀውም - ቤተ-መቅደስ ይበጠብጣል፤ ከተማ ያፈናቅላል፤ያስራል፥ይገድላል፤ ደቡብ ክልል እና ደቡብ ምዕራብ ክልል ወረሙማ ልዩ ሃይል በመላክ በርካታ ቀበሌዎችን በመውረር ለመዋጥ ይታገላል፤ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ወረው በየቀኑ በገበሬ ጦር ይለቀማሉ፤ ተስፋ ቆርጠው የገበሬ ቤት እና የእህል ክምር በድሮን ያቃጣላሉ፤ወዘተ ይህ እንግድህ ጣዕረ ሞት መሆኑ ነው።

አማራ ክልል አሁን ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ኦነግ እና ብ አድን ህጋዊ ዕውቅና የላቸውም። አብይ አህመድ የአማራ ጠቅላይ ሚንስተር አይደለም። በከንቱ ይደክማል እንጅ አይችልም። አልቆለታል። አማራ ተለማማጭ ህዝብ አይደለም፤ እንደ ወያኔዋ ትግራይ አድር ባይ አይደለም፡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ለእራሱም ስብዕና ትልቅ ዋጋ ይሰጣል። ማጅራት መቺ ወረሙማ የአማራም የኢትዮጵያም ጠቅላይ ሚንስትር መሆን አይችልም። የወያኔ እና የኦነግ ህገ-መንግስትም የሽንት ቤት መጠቀምያ ወረቀት ያህል እንኳን ለአማራ ዋጋ የለውም።
Abere,
It is good that you focus on Oromo and Abey 24/7. That shows how fearful you are about the future. You and your Amhara Hooligans' told us you will capture 4 kilo within 24 hours. How can you capture 4 kilo without capturing a single town in Amhara region?. One thing you have to take in to your skull is that Oromo will never fall under your backward poverty stricken Amhara rule. Instead of wasting your energy in ranting your hate for Oromo as a people why not invest your energy in preaching your poor Amhara to work hard and get out of poverty. Not long ago you were preaching the elimination of the Tigrian people from the face of the earth. When you realized that has failed miserably, you turned on Oromo. If Oromos are as stupid as you people are, Ethiopia could have been worse than what it is now. I feel ashamed to share a country with selfish people like you. You know very well about 10 million Amhara live in Oromia, most of them migrated in the last 50 years. On the contrary no Oromo migrates to Amhara area. That says a lot about what life looks like both in Amhara and Oromia. As rule people run away from hardship. So you should say thank you for Oromo people in steady of preaching their extermination. If it was for you, no Tigres and oromos in ethiopia. Thanks god you are "Gurra Bicha".

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Abere » 22 May 2023, 10:34

Obbo banebris2013,

ትልቁ የኦሮሙማዎች ችግር አገር ማስተዳደር እና አገር እንደት እንደሚተዳደር አለማዎቅ ወይም አለመረዳት መቻል ነው። አንድን ነገር ለመረዳት በመጀመርያ ስለዚያ ጉዳይ ትርጉም ማወቅ ይቀድማል። (Defining the problem and having concrete operational concept is primary key for successful undertaking. Aby Ahmed/Orommuma does not possess such essential quality, it is all about herd/instinct motif of everything you see, touch, smell and see belongs to Orommuma and should be Orommuma - ከከብት ያነሰ አስተሳሰብ.

በአንተ ቤት አቶ አብይ አህመድ እና የኦሮሙማ ቡድኑ ህዝብ እያስተዳደረ አገር እያለማ ያለ መሪ ይመስልሃል። አብይ አህመድ በ5 አመት ውስጥ አንድት ነገር ይህ ነው የሚባል የሰራው ጠቃሚ ነገር የለም። ሙሉ በሙሉ ዜሮ እንዳውም ከዜሮ በታች በኔጋቲቭ ደረጃ ነው ያለው።

አሁን አብይ እና ኦሮሙማ ተቆጣጥረው ያሉት አዲስ አበባ እና አንዳንድ የደቡብ አካባቢዎች ብቻ ካልሆነ በሌሎች ክልል ማለት በአማራ ክልል በተግባር የኦሮሙማ አስተዳደር መዋቅር ተደምሥሷል። አማራ ማለት ደግሞ አብዝኃኛው የኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር እና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ስርዐተ ነርቭ ነው። የአገሪቱ የበጀት እና የተካስ ምንጭ አማራ ነው። አሁን የአብይ አህመድ የገንዘብ (ብር) አቅም ዜሮ ገብቷል። ወደ 16ኛው ክፍለ ዘመን የአሞሌ ጫው ግብይይት ወርዷል። ኢኮኖሚ የለም - ፓለቲካ ኪሳራ ነው። አሁን ተስፋ ቆርጦ ቤተ ክርስቲያን ለቤተ ክርስቲያን ይልከሰከሳል -የፓለቲካ ተዝካር ለመብላት።

ኦሮሙማ መክሸፉን ብቻ ሳይሆን በ5 አመታት ውስጥ ያረጋገጠው - ስርዐትም ፓለቲካም ሊሆን የማይችል መሆኑን ነው።
በነገራችን ላይ አንተ ታወራለህ እንጅ ድፍን ኢትዮጵያዊያን ኦሮሙማ የሚባል መጤ እና እንግዳቸው ነው። አፍንጫቸውን ይዘው አወዳደቁን እያዩ ነው።

Orommumma is in a vegetative status and is on life support, accept the bitter reality. You know from the bottom of your heart, OLF-PP is done but you are doing your routine fake hula-hoop before it is all over

banebris2013 wrote:
22 May 2023, 06:59

Abere,
It is good that you focus on Oromo and Abey 24/7. That shows how fearful you are about the future. You and your Amhara Hooligans' told us you will capture 4 kilo within 24 hours. How can you capture 4 kilo without capturing a single town in Amhara region?. One thing you have to take in to your skull is that Oromo will never fall under your backward poverty stricken Amhara rule. Instead of wasting your energy in ranting your hate for Oromo as a people why not invest your energy in preaching your poor Amhara to work hard and get out of poverty. Not long ago you were preaching the elimination of the Tigrian people from the face of the earth. When you realized that has failed miserably, you turned on Oromo. If Oromos are as stupid as you people are, Ethiopia could have been worse than what it is now. I feel ashamed to share a country with selfish people like you. You know very well about 10 million Amhara live in Oromia, most of them migrated in the last 50 years. On the contrary no Oromo migrates to Amhara area. That says a lot about what life looks like both in Amhara and Oromia. As rule people run away from hardship. So you should say thank you for Oromo people in steady of preaching their extermination. If it was for you, no Tigres and oromos in Ethiopia. Thanks god you are "Gurra Bicha".

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by banebris2013 » 26 May 2023, 08:33

Abere,
If you stand in a noisy place you may think every place is noisy. Amhara being the economic motor of Ethiopia is news to me. If you mean getting rich through corruption is being the economic motor of Ethiopia , i have no argument against that.
Whatever Abiy does is not my business. Government comes, government goes. The issue here is people like you preaching hate against Oromo as people. As i said before no hate will bring Oromo under Amhara elites rule again. As the say goes "ye wegga biresaa. ye tewegga ayresa". Never under Amhara elites again. You and your Amhara elites are still in the past. Otherwise how else you can explain your wish to rule over Oromos while preaching hate against them 24/7. Ethiopia will benefit a lot if Amhara elites stop the politics of "rist masmeles" and hate, and engage in the politics of rebuilding Amhara region.
By the way is The Amhara Ginbar of Iskinder Nega fighting for independence of Amhara by expelling biltsgina? Can you also tell me why the so called Amhara movement not able to garner significant support from non-Amharas?

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Abere » 26 May 2023, 08:58

Obbo Banebris,

---- You must have been born, raised and lived all your life in an Orommuma family in Minnesota, otherwise you would know Amhara is grain basket and the economic engine of Ethiopia. This region has the most arable land than any region in Ethiopia, almost all grains, cereals and government revenues are generated from this region. Amhara is the nutrition of the country.

----- One thing I would like you to know which your Orommuma family does not tell you is, Orommuma and Oromo are different. So, I hate Orommuma, but not Oromo.

----- Your rant about Amhara and Amhara elites is nonesense. There is will not be any sh!t Orommuma thriving on the sufferings of Amhara.

----- You seem so scared about the newly formed Amhara Popular Front. This force is a response to Orommuma's invasion of Amhara and Addis Ababa city. I can assure you this: OLF-PP forces are neutralized en masse and are surrendering.

----- No, Ethiopian other than a few Orommuma and Woyane is supporting OLF/PP. Now, everyone is behnid Amhara Popular Force.

banebris2013 wrote:
26 May 2023, 08:33

Post by banebris2013 » 27 May 2023, 20:04

Abere wrote:
26 May 2023, 08:58

You must have been born, raised and lived all your life in an Orommuma family in Minnesota, otherwise you would know Amhara is grain basket and the economic engine of Ethiopia. This region has the most arable land than any region in Ethiopia, almost all grains, cereals and government revenues are generated from this region. Amhara is the nutrition of the country.

----- One thing I would like you to know which your Orommuma family does not tell you is, Orommuma and Oromo are different. So, I hate Orommuma, but not Oromo.

----- Your rant about Amhara and Amhara elites is nonesense. There is will not be any sh!t Orommuma thriving on the sufferings of Amhara.

----- You seem so scared about the newly formed Amhara Popular Front. This force is a response to Orommuma's invasion of Amhara and Addis Ababa city. I can assure you this: OLF-PP forces are neutralized en masse and are surrendering.

----- No, Ethiopian other than a few Orommuma and Woyane is supporting OLF/PP. Now, everyone is behnid Amhara Popular Force. [/size]
Abere
This could be interesting,

You must have been born, raised and lived all your life in an Orommuma family in Minnesota, otherwise you would know Amhara is grain basket and the economic engine of Ethiopia. This region has the most arable land than any region in Ethiopia, almost all grains, cereals and government revenues are generated from this region. Amhara is the nutrition of the country. Your explanation is typical. I was born and raised in beautiful Oromia, with limited travel to Amhara region, as i have nothing to do there. I know for sure Amhara Region produces grain, including Gojjam Teff, but not to the level of being economic motor.

----- One thing I would like you to know which your Orommuma family does not tell you is, Orommuma and Oromo are different. So, I hate Orommuma, but not Oromo. That is your "i know for you" explanation. That has been the problem of the cursed land Ethiopia for many centuries. The worst part is you are proud of your ignorance. I could have explained to you about Oromo and oromumma had i believed you have a receptive mind. As your head is clouded with hate and bias it will be a waste time and energy.

----- Your rant about Amhara and Amhara elites is nonesense. There is will not be any sh!t Orommuma thriving on the sufferings of Amhara.
The ordinary Amhara is just like the ordinary non-Amharas. Keyboard worriers like you and the so-called Amhara elites, most in diaspora are the one who are preaching hate against non-Amhara. Besides you people are allergic to telling the truth. As i said if you used the time you waste in insulting and hating others to promote Amhara development, you could have made a difference. As it stand you will remain key board worrier who will always look for someone to hate. Tigres were your prime target before the peace deal, then Oromo become Target. I will not mention your standing hate for Kimant and Segments of Agew people.

----- You seem so ra Pscared about the newly formed Amhaopular Front. This force is a response to Orommuma's invasion of Amhara and Addis Ababa city. I can assure you this: OLF-PP forces are neutralized en masse and are surrendering.
Gurra Bichaa

----- No, Ethiopian other than a few Orommuma and Woyane is supporting OLF/PP. Now, everyone is behnid Amhara Popular Force. [/size] Again you are suffering from "i know better". As you have little or no knowledge of what OLF is in the psyche of Oromos, you will not be blamed. If i am not mistaken wayanes ranover Amhara until Debresina, which happened according to you without the support of the Tigray people.
Most people like you and the rest of so called Amhara elites are like " Yerswa arrobat, ye sew tamaslalech". As said before geverning ethiopia is not my issue. Oromia and true and honest federalism is my issue.
Amhara being behind a popular force is a good thing? But for what? Removing Abiy and control 4 kilo? bringing back king era system? bringing Addis, Wellega, Part of Tigray, part of Afar, Whole of Benishangul etc. under Amhara region? So what exactly is the aim of this so called Amhara movement?
At last who really defines as Amhara? True Amhara are the one from Northern Showa. The rest are converts.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

What is the end game of Amhara Movement?

Post by banebris2013 » 27 May 2023, 20:16

What is the main goal of Amhara movement? Is it Removing Abiy, control 4 kilo and abolishing the federal system? Is it bringing back king era system to rule over nations and nationalities of Ethiopia through the iron fist? Is it "Rist masmeles" by bringing Addis, Wellega, Part of Tigray, part of Afar, Whole of Benishangul etc. under Amhara region? So what exactly is the aim of this so called Amhara movement?
At last who really defines as Amhara? Are the Kimants and Agews Amhara? What about Wollo who wants to be a region by its own?

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Horus » 27 May 2023, 20:34

በእኔ ግምት የአማራ አላማ የወረሞ ሄጂሞኒ ለማስወገድ ይመስለኛ! በዚያ ላይ ምን ቅዋሜ አለህ?

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by sun » 27 May 2023, 20:52

[quote=Abere post_id=1388580 time=1684711141 user_id=51466]
ሆረስ፤

የሚያሳዝነው ጉዳይ የትውልድ ዕድሜ ፥ ህይወት ፤ የአገር ጊዜ እና ሃብት መባከን፤ የህዝብ የስነ-ምግባር መንኮታኮት እንጅ የኦነጋዊው አብይ አህመድ እና ወረሙማ ዘመን አክትሟል። ይህን ለማወቅ ትንብይት አይፈልግም። የወደቀ መንግስት መለኪያ መስፈርቶችን 101% አሟልቷል።

የታረደች በግ ወዲያውኑ ነፍሷ አይወጣም ከደቂቃ በታች ላነሰ ጊዜ ትንፈራገጣልች - ያውም አብዝታ። አሁን የዐብይ አህመድ ወረሙማ የደመ-ነፍስ ነው የሚወራጨው። የሚሰራውን አያውቀውም - ቤተ-መቅደስ ይበጠብጣል፤ ከተማ ያፈናቅላል፤ያስራል፥ይገድላል፤ ደቡብ ክልል እና ደቡብ ምዕራብ ክልል ወረሙማ ልዩ ሃይል በመላክ በርካታ ቀበሌዎችን በመውረር ለመዋጥ ይታገላል፤ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ወረው በየቀኑ በገበሬ ጦር ይለቀማሉ፤ ተስፋ ቆርጠው የገበሬ ቤት እና የእህል ክምር በድሮን ያቃጣላሉ፤ወዘተ ይህ እንግድህ ጣዕረ ሞት መሆኑ ነው።

አማራ ክልል አሁን ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ኦነግ እና ብ አድን ህጋዊ ዕውቅና የላቸውም። አብይ አህመድ የአማራ ጠቅላይ ሚንስተር አይደለም። በከንቱ ይደክማል እንጅ አይችልም። አልቆለታል። አማራ ተለማማጭ ህዝብ አይደለም፤ እንደ ወያኔዋ ትግራይ አድር ባይ አይደለም፡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ለእራሱም ስብዕና ትልቅ ዋጋ ይሰጣል። ማጅራት መቺ ወረሙማ የአማራም የኢትዮጵያም ጠቅላይ ሚንስትር መሆን አይችልም። የወያኔ እና የኦነግ ህገ-መንግስትም የሽንት ቤት መጠቀምያ ወረቀት ያህል እንኳን ለአማራ ዋጋ የለውም።
:P
Last edited by sun on 27 May 2023, 21:02, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by sun » 27 May 2023, 21:00

Abere wrote:
21 May 2023, 19:19
ሆረስ፤

የሚያሳዝነው ጉዳይ የትውልድ ዕድሜ ፥ ህይወት ፤ የአገር ጊዜ እና ሃብት መባከን፤ የህዝብ የስነ-ምግባር መንኮታኮት እንጅ የኦነጋዊው አብይ አህመድ እና ወረሙማ ዘመን አክትሟል። ይህን ለማወቅ ትንብይት አይፈልግም። የወደቀ መንግስት መለኪያ መስፈርቶችን 101% አሟልቷል።

የታረደች በግ ወዲያውኑ ነፍሷ አይወጣም ከደቂቃ በታች ላነሰ ጊዜ ትንፈራገጣልች - ያውም አብዝታ። አሁን የዐብይ አህመድ ወረሙማ የደመ-ነፍስ ነው የሚወራጨው። የሚሰራውን አያውቀውም - ቤተ-መቅደስ ይበጠብጣል፤ ከተማ ያፈናቅላል፤ያስራል፥ይገድላል፤ ደቡብ ክልል እና ደቡብ ምዕራብ ክልል ወረሙማ ልዩ ሃይል በመላክ በርካታ ቀበሌዎችን በመውረር ለመዋጥ ይታገላል፤ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ወረው በየቀኑ በገበሬ ጦር ይለቀማሉ፤ ተስፋ ቆርጠው የገበሬ ቤት እና የእህል ክምር በድሮን ያቃጣላሉ፤ወዘተ ይህ እንግድህ ጣዕረ ሞት መሆኑ ነው።

አማራ ክልል አሁን ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ኦነግ እና ብ አድን ህጋዊ ዕውቅና የላቸውም። አብይ አህመድ የአማራ ጠቅላይ ሚንስተር አይደለም። በከንቱ ይደክማል እንጅ አይችልም። አልቆለታል። አማራ ተለማማጭ ህዝብ አይደለም፤ እንደ ወያኔዋ ትግራይ አድር ባይ አይደለም፡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ለእራሱም ስብዕና ትልቅ ዋጋ ይሰጣል። ማጅራት መቺ ወረሙማ የአማራም የኢትዮጵያም ጠቅላይ ሚንስትር መሆን አይችልም። የወያኔ እና የኦነግ ህገ-መንግስትም የሽንት ቤት መጠቀምያ ወረቀት ያህል እንኳን ለአማራ ዋጋ የለውም።

Narcissist mad dogs keep barking while the train keeps speeding ahead.

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ በፖለቲካም በጦርም መጠንከሩ ቁልፍ ነው! ኢትዮጵያ የምትጸናው በጎሳዎች ኃይል ሚዛን ነው!

Post by Abere » 27 May 2023, 21:12

sun wrote:
27 May 2023, 21:00

የኦሮሙማ መከላከያ አህያ መንጋ አማራ ክልል ዘው ብሎ ገብቶ በሴት እና በህጻን እየተወገረ የስቃይ ድምጽ: ይሰማሃል sh!t head Orommuma "sun" :mrgreen: አንድ የጎጃም ሴት ብቻ ይህ የአህያ መንጋ አንጠበጠበችው። ሲሮጥ የመጣን አህያ አጥብቀው ጫነው ይላል አማራ።

https://www.youtube.com/watch?v=EWyqNAZPurw

Post Reply