Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የአዲስ አበባ ህዝብ ፈሪ ነው ወይስ መብቱን አያውቅም?

Poll ended at 28 May 2023, 17:00

ሀ) መብቱን ያውቃል ግን 1ኛ ደረጃ ፈሪ ህዝብ ነው።
13
17%
ለ) መብቱን ያውቃል ግን ሆዱን ይወዳል። የኳስ፥ መጠጥ፤ጫት ፥ሴት/ዝሙት/ ሱስ ይበልጥበታል።
8
11%
ሐ) መብቱን አያውቅም፤ የባሌ አርብቶ አደር ይጫዎትበታል። መጥቶ በቡልዶዘር ቤቱን ያፈርስበታል።
1
1%
መ) ፈሪም ሰነፍም ነው። ከክፍለሀገር ከደቡብ ወይም ከአማራ መጥተው ነጻ እንድያወጣው ቁጭ ብሎ ይጠብቃል።
53
71%
 
Total votes: 75

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ፈሪ ነው ወይስ መብቱን አያውቅም?

Post by sun » 22 May 2023, 20:39

Abere wrote:
20 May 2023, 20:47
አዲስ አበቤ ይሰማል? እራሱን አዲስ አበባ ከሰፈረው ማጅራት መች ኦሮሙማ ነጽ ያወጣ ጀግና።


The Ethiopian people are not fools as to give their valuable times and scarce attentions to the pathological Liars and hallucinated power hungry ranting cheap tyrants. We Ethiopians support the democratic Government we have elected and stand behind them by all means possible with no chance for anarchists and terrorist braying zealots. Okay? Okay!!

Let the paranoid dogs keep barking while the smooth train keeps moving ahead. :lol:


Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ፈሪ ነው ወይስ መብቱን አያውቅም?

Post by Abere » 26 May 2023, 11:55


የአዲስ አበባ ሙስሊም ማህበረሰብ 19 መስጊድ በቡልዶዘር ታርሶ መፈራረሱን ተከትሎ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣቱን ሰማን። የኦሮሙማ ሰገጤዎች አስለቃሽ ጢስ እና በቆመጥ በተኗቸው። ክርስቲያኑ ምዕምን ዳር ቁሞ ተመልካች ነው። ለዚህ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ገና የፍርሃት ቆፈን ይዞታል የሚባለው።

ቤተክርስቲያን በእሳት መስጊድ በቡልዶዘር ከሚየፈርስ ኦሮሙማ ጋር የአንድ አፍታ ትግል እና ጩኸት ብቻ መሆን የለበትም። ሌላው የሚይስጠላው ለዐመጽ ወጥቶ በትጋት እንደ መታገል ሁሉም በሞባይሉ ላይ ቪድዮ ለመቀረጽ እጅን አቁሟል። ታዲያ ሁሉም ፎቶ አንሽ ከሆነ ማን አመጸኛ እና ተቃዋሚ ይሁን? የኢትዮጵያ ዳርዳሩ ነቅቶ እና ዐርበኛ ሁኖ ባለበት አዲስ አበባ ገና ጨቅላ እና የኦሮሙማ የግፍ ጡጦ ይጠባል

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ፈሪ ነው ወይስ መብቱን አያውቅም?

Post by Abere » 26 May 2023, 21:24

አዲስ አበቤ ዛሬ መሟሟቅ ይዟል ፤ ከመኖሪያ ቤቱም ከአምልኮ መቅደሱም ሲያሳድዱት መቀመጫ ሲያሳጡት ድምፅ አሰማ። ባሩድ ሸተተው - መድፈር ያዘ:: የኦሮሙማ ሰገጤን መስጊድ ውስጥ ይዘውት ተዋደቁ። በአድስ አበባ አደባባይ አብይ አህመድ ከ5 አመት በፊት እንዳልተሞገሰ ዛሬ የአዲስ አበባ ህዝብ ብሶቱ ዘግይቶ ቢሆንም ቆጠቆጠው

" አብይ ሌባ! አብይ ሌባ! - ውሸታም! ወዘተ" በማለት ተቀባበለው። አዎን ገና "ሀ" ላይ ነው አዲስ አበባ። ትግሉ ረዥም ነው እስከ "ፐ" መድረስ አለበት። ትግሉ ያረፈደ ቢሆንም በኦሮሙማ ባርነት ቀንበር ወድቆ ከመዋጥ ይሻላል። Better late than never. Keep it up, never let up else the wounded Orommuma beast will devour you.

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ፈሪ ነው ወይስ መብቱን አያውቅም?

Post by Abere » 17 Jun 2023, 18:11

በዓለም ውስጥ የአንድ አገር ዋና ከተማ ወይም መዲና ሁኖ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን መብቱን የማያስከብር ቢኖር የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ነው። እጅግ የሚያሳፍር ህዝብ ነው። የጎረቤቱ ቤት ሲፈርስ ወይም መብት ሲደፈር ወደ እርሱ የማይመጣ የሚመስለው ጅብ እግሩን እየበላው ዝምብላችሁ ተኙ የእኔን እግር ነው የሚቆረጥመው ይሉት አይነት ታሪክ ነው። ለኢትዮጵያ ህዝብ የስቃይ እና ውረደት ዘመን መራዘም ዋና ምክንያት የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ነው። በአለንጋ እንደገረፉት ወይም በውሃ እንደረጩት ህጻን አንድ ቀን ሲጮህ ሲቀጡት ፈርጥጦ ይቀራል። ትግል ተከታታይ እና ቁርጠኝነት የሚጠይቅ ነው። ከጎጃም፤ሸዋ፤ ወሎ እና ጎንደር ተማሩ።

Post Reply