Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 08 May 2023, 12:53

"እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። 😎". ስታሊን
ስቴ ማኛ ጭዌው እንዴት ደስ እንደሚለኝ
Please wait, video is loading...



Misraq
Senior Member
Posts: 12427
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by Misraq » 15 May 2023, 23:44

Both agame generals are licking the boots of OPDO :lol: :lol:

Both agame generals spend over 1,000,000 agame youth to their death mill using outdated human wave tactic

Mesafint & Mere refused to [deleted] the boot of OPDO
Mesafint & Mere chose tactical warfare that doesn't consume 1,000,000 deaths

Now you go figure that out :lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 30 May 2023, 07:44

ባለ ሳንደሉ ፋኖ ተሾመ ተያዘ
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 03 Jun 2023, 12:06

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 05 Jun 2023, 08:28

Please wait, video is loading...

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by Assegid S. » 05 Jun 2023, 09:28

ሰላም ወንድም Sarcasm; hope you are doing well 8)

Sarcasm, ለቀልድ ፖስት ባደረካቸው መልዕክቶች ላይ የምለው ነገር ባይኖረኝም ... እንደ ርዕስ በተጠቀምከው ንፅፅር ላይ ግን ትንሽ ሓሳብ ልስጥበት። በእርግጥ ትምህርት ወሳኝ ነው፤ በዚህ ላይ ምንም ማስተባበል አይቻልም ... ነገር ግን ጄነራል ፃድቃንም ሆኑ ታደሰ ወረደ እዚህ የደረሱት (የጄነራል ማዕረግ ያገኙት) 'በሳይንሳዊ ዕውቀት የታገዘ ትምህርት ቀስመው ነው' የሚል ሰው ካለ ለእኔ comedian ነው።

አርበኛ መሳፍንትም ሆኑ ፋኖ ምሬ ወዳጆ በጦር ሜዳ ውሎ ጀብድና በተግባራዊ የውጊያ ስልት ከሁለቱ ጄነራሎች የተሻለ ልምድና ዕውቀት እንዳላቸው ሰው ሳይሆን ተግባራቸው ምስክር ነው። ምናልባት ሁለቱ ጄነራሎች የተለያየ ዓይነት የከባድ መሳሪያ አጠቃቀም ዕውቀትና ልምድ ይኖራቸዋል ተብሎ ከታመነም ... በመንግስታዊ አድልዎ፣ ዕድልና በደል እንጂ በትምህርት እንዳልሆነ ግልፅ ነው። ለስም ለስም'ኮ ጋዜጣ እያዞረ የሚሸጥም ሰው ጋዜጠኛ ይባላል

በመጨረሻ ግን ኣንድ ነገር ላስታውስህ ... በዘመናዊው የምህንድስና ትምህርት 'አንቱ!' የተባሉ ጠቢባን እንደ መጫኛ ገመድ በረዘመ የፊሲክስ ቀመር (ፎርሙላ) ተደግፈው ያንሳፈፉዋት Titanic መርከብ የገጠማትን iceberg መቋቋም ሳትችል ስንት ነፍስ ይዛ እንደጠፋች ይታወቃል። በአንፃሩ ደግሞ ... በኣንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ የሚኖር፣ ዘመናዊ ትምህርት ያልቀሰመ ኖህ የሚባል አናጢ የሰራት መርከብ እስከ ዛሬ ድረስ በምድር ላይ ያልታየ ፅኑ ተፈጥሮዋዊ አደጋን ተቋቁማ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን የእንስሳትንም ዘር ለማስቀጠል በቅታለች። እናም ... ምሁራን ተብለው ለንፅፅር የበቁት ጄነራሎች የገነቡዋትና የቀዘፉዋት 'Titanic' ( የጦር ዕቅድና ፕላን) የስንቱን ደሃ ነፍስ ይዛ እንደሰጠመች የሚያውቀው ምስኪኑ፣ 5000 ብር የነፍስ ዋጋ በግዴታ የተቀበለው የትግራይ ወላጅ ብቻ ነው።

ሰላም ሰንብት ወንድሜ Sarcasm 8)

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 06 Jun 2023, 18:24

Long time brother Assegid! The two generals are what they are now because of the the experience and positions they had. Fanno Mere Wedajo and EnchebTatalen also would be in the same class if they had the same experience and positions.

I don't think the ship architect who told Noah the length, width, height, the type of wood, the number of floors etc etc likes to be compared his ship to be compared with a big disaster ship ; )
Have a nice week.

Abere
Senior Member
Posts: 11100
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by Abere » 06 Jun 2023, 20:54

This an apple to orrange comparison. The 3rd grade cultural general Tsadikan and Tadesse Word proved to be ignorant, after 50 years of Emebr-Tegedalay the turned Tigray back to stone age. Woyanism/TPLF/ is almost exterminated like smallpox. Fano Mire Wodajo and Fano Mesafint are proved to be result based - they got what they dreamt for. They have great moral quality, integrity, positive value of citizenry. Anyone who listened to Mire Wodajo of Mesafint, would be amazed by their outlook.


Tiago
Member
Posts: 2047
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by Tiago » 06 Jun 2023, 21:21

You do a better job if you tell us how your agame families are HUNGRY.

You are wishing Amharas to take agames as role .
examples. Nice try😀😀
You guys have real issues up you heads.😀😀

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sarcasm » 04 Jul 2023, 15:57

ምሬ ወዳጆን የሚያደራድር የቀበሌ መስተዳድር ጠፋ?


ልማትን የሚያደናቅፉ ኃይሎችን ለመታገል ከዳባት ወረዳ አስተዳደር ጋር እንደሚሰሩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ተናገሩ
ደባርቅ፡ ሰኔ-26/2015 ዓ.ም
(ሰሜን ጎንደር ኮሙዩኒኬሽን)


የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪውን አቶ ያለዓለም ፈንታሁንን ጨምሮ የዞኑ አመራሮች እንዲሁም የመከላከያ አመራሮች በተገኙበት ከዳባት-አጅሬ-ጃኖራ የሚሠራውን መንገድ ሥራ ማቆም፣ የወል መሬት ወረራን ለመከላከልና ልማትን የሚያደናቅፉ ኃይሎችን ለመታገል ከአርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር በዳባት ወረዳ ጫርቢጣ ቀበሌ ላይ ምክክር ተደርጓል።

በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙት የቁርጥ ቀን ልጆች በሰላም ጊዜ አራሽ፣ በችግር ጊዜ ደግሞ ተኳሽ የኾኑት የሕዝብ ልጅ ሕይወታቸውን ለሕዝብ ከሰጡ አርበኞች መካከል አንዱ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ናቸው። አርበኛው መሳፍንት እንደሚሉት አጅሬ ጃኖራ እየተሠራ ያለው የመንገድ መሠረተ ልማት ለትውልድ የሚተላለፍ ሲኾን በአንዳንድ ህገ-ወጦች እንዲደናቀፍ ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል።

አንዳንድ ጥቃቅን ምክንያት ይዘው ልማትን የሚያደናቅፉ ኃይሎችን እንደሚታገሉም አስገንዝበዋል። በወል መሬትና በእንስሳት መኖ እየተጋጩ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችም በሕጋዊ መንገድ በቀበሌው መስተዳድር እንዲስተካከል አስተያየት ሰጥተዋል፤ ከቀበሌ አስተዳደርና ከሚሊሻ አቅም በላይ ኾኖ ልማትን የሚያደናቅፍ ካለ በጋራ እንደሚታገሉትም አስረድተዋል።

በዞኑ ዳባት ወረዳ የጫርቢጣ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ ሙሉዬ አሰፋ በቀበሌው የገነነ የወል መሬት ወረራ ችግር እንደነበረባቸው ጠቅሰው ችግሩን ለመፍታት ከአርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር እንደመከሩ ገልጸዋል። ተቀናጅተው በመሥራታቸው በሕገ ወጦች ተወሮ የነበረ 15 ነጥብ 5 ሄክታር መሬትና በዙሪያው የተተከሉ አትክልቶችም እንዲቆረጡ ተደርጓል ብለዋል። ከአርበኛው ጋር በልማት ዙሪያ ተደጋግፈው እየሠሩ እንደኾነና ወደፊትም ተጋግዘው እንደሚሠሩ ነው ያብራሩት።

በዞኑ የዳባት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ሻምበል ጋሻው ንጉሤ ከአርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር በአንድነት ተስማምተው እንደሚሠሩ አንሰተዋል። ከተስማሙባቸው ነጥቦች መካከል በሕገወጥ መንገድ የተያዙ የመሬት ወረራዎችን ከወረዳው አመራሮችና ከቀበሌው ሕዝብ ጋር በመምከር የተወረሩ የወል መሬቶችን የማስመለስ ሥራ ተሰርቷል ብለዋል። በአካባቢው የመንግሥት መዋቅር ሥራውን ተረጋግቶ እንዲያከናውንና የአካባቢውን ሰላም በጋራ እንዲጠብቅ አርበኛ መሳፍንት ከጎን በመቆም እንደሚያግዝ ነው የተስማሙት።

በአርበኛው ስም ፋኖ ነን እያሉ የሚነግዱና ከመንግሥትም ተጠግተው ሌቦች የኾኑ በርካታ ሰዎች መኖራቸውን ጠቁመው እነዚህን ሰዎች በጋራ ወደ ሰላምና አንድነት እንዲመጡ በቅንጅት እንደሚታገሉም ገልጸዋል።

ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት የተጀመረው የአጅሬ ጃኖራ መንገድ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት እንዳይሰጥ በፋኖ አርበኛ መሳፍንት ምክንያት ቆመ የሚባለውን አሉባልታ ወሬ አስወግዶ በምትኩ የዳባት አጅሬ ጃኖራ ማኅበረሰብ መንገዱን ስለሚፈልገው ልማቱ እንዲቀጥል በጋራ እንደሚሠሩም ነው ያስረዱት።

"መላው የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያውያን ዳባትና አካባቢው የስጋት ቀጠና ሳይኾን የሰላምና የልማት ቀጠና መኾኑን ተገንዝባችሁ ከውጭም ኾነ ከሀገር ውስጥ ልማት ወዳድ ወገኖች ሁሉ በወረዳው መጥታችሁ ማልማት ትችላላችሁ።" ሲሉ ሻንበል ጋሻው ጥሪ አስተላልፈዋል።

ዘገባው፦ በእሸቴ አቡሐይ
Please wait, video is loading...


Abere
Senior Member
Posts: 11100
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by Abere » 04 Jul 2023, 16:50

የአማራ ህዝብ ንብ ዐርበኛ አማራ ህዝባዊ ፋኖ ሲያሰማራ፤ ብአድን ግን ተመሳሳይ ዝንብ ፈጥሮ ወንጀል ይፈጽማል። ፋኖ ህግ ያስከብራል፤ ብአድን ደግሞ ወንጀለኛ ግብረ-ሃይል ያሰማራል።

sarcasm wrote:
04 Jul 2023, 15:57
ምሬ ወዳጆን የሚያደራድር የቀበሌ መስተዳድር ጠፋ?
Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: "እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። kkkkk " ስታሊን

Post by sun » 04 Jul 2023, 18:39

sarcasm wrote:
08 May 2023, 12:53
"እንግዲህ አስቡት.. ፋኖ መሳፍንት የጄኔራል ፃድቃንን.. ምሬ ወዳጆ ደግሞ የታደሰ ወረደን role ይዘው እየተዋጉ ነው። 😎". ስታሊን
ስቴ ማኛ ጭዌው እንዴት ደስ እንደሚለኝ
Please wait, video is loading...


Post Reply