Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by TGAA » 31 Mar 2023, 02:31

Dose truth hurts. Uprooting the rightful residents of welkit and you bring a new settlers giving them new property and privileges,which was somebody elses by default one becames a cadre. That is the an varnished truth.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by sarcasm » 10 Jul 2023, 15:16

"ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?" (2 ቆሮንቶስ 6:14) የተፈናቃዮች መልስ ለአቡነ ጴጥሮስ
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by Abere » 10 Jul 2023, 15:23

ወልቃይቴ እኮ አልተሰደደም - ከቃየው የትም አልሄደም። ካድሬ እና ወልቃይት ምንም ማቅም ጨርቅም እርስት የሌለው ወያኔ ካድሬ ነበር። ምኑ ላይ ነው ስህተቱ?

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by sarcasm » 05 Sep 2023, 08:02

sarcasm wrote:
30 Mar 2023, 20:12

500ሺ ኦርቶዶክሳዊ "የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው" ብሎ ከቤተክርስትያን ማራቅስ ምን ይባላል?

500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by Educator » 05 Sep 2023, 08:21

Please don't try to associate PP cadre with Fano.
sarcasm wrote:
05 Sep 2023, 08:02
sarcasm wrote:
30 Mar 2023, 20:12

500ሺ ኦርቶዶክሳዊ "የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው" ብሎ ከቤተክርስትያን ማራቅስ ምን ይባላል?

500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: 500ሺ ከወልቃይት ተፈናቅለው መቀሌ ያሉት ተፈናቃዮች የሕወሓት ካድሬዎች ናቸው። በኣክሱም የተገደለ የለም። - የአዲስ አበባው ስኖዶስ ስራ ኣስከያጅ ኣባ ጴጥሮስ

Post by union » 05 Sep 2023, 08:52

ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፋልኝ አለ አሉ :lol: :lol:

እናንተ ከፈረንጅጋ የምታውሩ መሰላቹ እንዴ? ከእኛጋ እኮ ነው የምታወሩት። የእምዬን ወደ አብዬ አለ።

ሌባ ሰው ቤት ገብቶ ባለቤቶቹን ገድሎ ቤቱን ወርሶ እየኖረ ሳለ ከግዜ ቦሀላም የባለቤቶቹ ልጆች ሌባውን አስወጥተው መኖር ጀመሩ። ሌባውም ከሰሳቸው። ክሱም ከቤቴ ንብረቴን ውርሰው አባረሩኝ አለ። ወያኔ ትግሬ :lol: የሰረቀው ቤት ውስጥ 27 አመት ስለኖረበት የራሱ ቤት መሰለው ። :lol:

ወያኔ ትግሬም ለምን ከወልቃይት ሸሽቼ ወደ መቀሌ እድገባ አደረጋቹ ወልቃት እኮ ከእናንተ ሰርቄ የወረስኩት መሬቴ ነው እያለን ነው። የሌባ አይነ ደረቅ :lol: :lol:

እከካም ስደተኛ ትግሬ

sarcasm wrote:
10 Jul 2023, 15:16
"ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?" (2 ቆሮንቶስ 6:14) የተፈናቃዮች መልስ ለአቡነ ጴጥሮስ
Please wait, video is loading...

Post Reply