Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!

Post by Wedi » 30 Mar 2023, 13:05

አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!

«ለጉሬጌ ክልል መፍቀድ ማለት በፊንፊኔና ጅማ መሀል ሌላ 'አዲስ አበባ የሁላችን' የሚል ሌላ 'ኢትዮጵያ የሁሉ' የሚል አደናቃፊ አደገኛ ቦንብ መትከል ነው»

~~ይህን አባባል አሁን ላይ አገር ለመሆን የሚጣደፉትና ከዓመታት በፊት ሲዳማ ክልል እንዲሆን ወገባቸውን ገትረው የተሟገቱት የኦሮሞ ልሂቃን አቋም ነው። የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ነኝ የሚለው ልሂቅ ጉራጌ ክልል ልሁን ሲል አፉ የተለጎመው በዚህ ምክንያት ነው።

🔷 ጉራጌ ክልል ሆነ ማለት የራሱ ልዩ ሀይል፣ √ የራሱ ሚሊሻ ፣ √ የራሱ ፖሊስ፣ √ የራሱ የደህንነት መዋቅርና የወጣቶች አደረጃጀቶች ይኖረዋል። ይህ አደረጃጀት ደግሞ በተጣደፈ መልኩ "ታላቋ ኦሮሚያን" ለሚያስቡት የኦሮሞ ልሂቃን አገደኛ እንቅፋት ነው። ለዛ ነው የሚቃወሙት❗

Yidnekachew Addis Mekonnen


:P

:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!

Post by Horus » 03 Apr 2023, 01:06

ወዲ፣
አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖዋል ። አቢይ የዜና ውዥንብር ለመፍጠር ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞችን 4ኪሎ ሰበሰበ ። ቅዳሜ ወልቂጤ ጉራጌ በገፍና በሰልፍ ወጥቶ ኤቦ ላላ እንዲጨፍርለት እርስቱን ካዘዘ በኋላ ምንም የማያገባቸው ያፋርና ሱማሌ ፕሬዚዳንቶችን ይዞ ወልቂጤ መጣና ተዋረደው ። እኔን በጣም ገርሞኝ የነበረው ለምን ያማራው ፕሪዚዳንት እንዳልጠራ ነው ።

ለካስ ነገሩ ሁሉ ስለጉራጌ ሳይሆን ያማራ፣ አፋርና ሱማሌ ልዩ ኃይል ለማፍረስ የሚያደርገው የዋዜማ ድራማ ነበር ያ ሁሉ!!!

በትክክል የክሽ ኪንግደም ለምትባለው ኦሮሙማ ጥርጊያ ለማበጀት ካባይ ና ዠማ ወንዝ በታች ያሉትን የሴም ዘሮች ለመዋጥ አንዱ ቅርቃር የጉሮሮ አጥንት ጉራጌን የገዳ ሰለባ ለማድረግ የተሴረው ሽባ ሕልም ከወዲሁ ጤዛ ሆኖዋል !

እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት ይላል የኛ ሰው ! አሁን መላ አፋር፣ ሱማሌ ም ደቡብ ፣ ጋምቤላ ከአማራና ጉራጌ ጋር ቆሞ ይህን የኢትዮጵያ ካንሰር ነቅለን ማስወገድ ግዙፍ ግዙፍ የታሪክ ግዴታችን ነው !!!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5553
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!

Post by AbyssiniaLady » 17 Feb 2024, 22:25

Please wait, video is loading...



The daily life of a poverty-stricken hopeless and helpless listro minority ethnic in war-torn landlocked Ethiopia.

Post Reply