Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአቶ ክርስትያን ታደለ ጥያቄ በቴዎድሮስ አስፋው እይታ

Post by Wedi » 29 Mar 2023, 18:58

አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት .... ይህች ወጠጤ የወያኔ ግልግል ደግሞ ምን እያለች ነው?

ይህች ወጠጤ ሲመቻት የተከበሩ ከርስቲያንን ጥያቄ ለራሷ ፖዘቲቭ አናሊስ ትጠቀማለች፣ ሳይመቻት ደግሞ የተከበሩ ከርስቲያንን ጥያቄ ለነጌቲብ አናሊሲስ ወይም ከሁለት አመት መፊት መጠየቅ ነው ትላለች!!
ባጠቃላይ ማፈርያ ወጠጤ ናት!!

Post Reply