Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ዕድሜ ገፋ በማለት ምክንያት በማድረግ ብቻ የሚሞቱት ካህናት በጣም ያጠራጥራል።

Post by ethiopianunity » 29 Mar 2023, 17:18

የሚሞቱት ቁጥራቸው ዕየጨመረ ስለሆነ ዝም ብለው በዕድሜ ነው ተብሎ የሚሞተው ካህናት ማለት፣ በዘዴ ነው። ስላረጁ ነው በማለት ማታለያ ገዳዮች ከዚህ መንግስት ጀምሮ ትውልድ የዕውነትን ኦሮቶዶክስ ዕንዳይማር፣ ካድሬ ብቻ ገንዘብ ዕየለቀመ የሃሰት ኦርቶዶክስ ትምህርት ከህዋሃት ጀምሮ ኦሮቶዶክስን ዕየበረዙና ለገንዘብ ብቻ ኦርቶዶክሳዊነት በመምሰል ትውልዱ ካለ ዕውነት ዕምነት ዕውቀትና፣ ኦርቶዶክስ ዕየመነመነ ዕየሔደ ነው።

ማን ነው ምርመራ የሚያደርገው የካህናትን የምስጢራዊ መርዝ ግድያ ?

ማነውስ የሚጠብቃቸው? ኣብይ በመጀመርያ ንግ ግሩ ሲሾም ታቦቱን ቅራቅምቦ ብሎታል።
ምዕምናን: ነጭ ለብሶ ብቻ ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት ምን ትርጉም ኣለው ካህናትን ህልውና ካልጠበቁ ያሁኑ መንግስት ያለ ጥርጣሬ ሊያፀዳቸው ይፈልጋል። ብዙ የሚያጠራጥሩ ድርጊት ዶር ኣብይ ኣድርጏል። የሚያደርገው ጥቅምን ለማግኘት በጎ ኣድራጊ በመምሰልና ኣላማው ግን ኣጥፊነት ይመስላል። ፕሮቴስታንት ከሆነ ለምን ኦሮቶዶክስ ውስጥ መጀመርያ ላይ ዕጁን ዕንዳስገባ ኣጠራጣሪ ነው። ለምን፣ ጳጳሱ ጤነኛ በውጭ ኣገር የነበሩት፣ ኢትዮጵያ ከደረሱ በሗላ ነው የታመሙት። ከዛ ሞቱ።
ዕንደምናውቀው ኣባ ማቲያስ ከመንግስት ጋር ኣብይ ጋር ዕንደሚሰሩ ጥርጣሬ የለኝም ኦሮቶዶክስን ለማዳከምና ለማጥፋት። ምክንያቱም ያለምክንያት ኣልልም።

የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊ፣ ኦሮቶዶክስ ነኝ የሚሉ ግን ኣብይ መንግስትን የሚደግፉ፣ ዕውነቱን ኣላይም ያላቸው በሗላ ኦሮቶዶክስንም ሆነ ኣገሪቱን በመጨረሻ ግዜ ባዶ ዕንደሚታቀፉ ኣላወቁም ብዙ ማስረጃን ዕያዩ ኣይኔ ኣላየም፣ ጆሮዬ ኣልሰማም፣ ዐፌ ኣይናገርም በማለት። መንግስት ዕንደሆነ፣ ችግሮች ኣገሩ ውስጥ ከሌለ ህዝብ ወደ ኣመራሩ, ህገ መንግስቱ ስለሚያቶክር ለህጋዊና ሰላም ለውጥ፣ የቤት ስራና ችግሮችን ለህዝብና ለሚነዳቸው ሰዎች ይፈጥረላቸዋል። ጭራሸ ዕየተጠቁ ያሉትን ህዝቦች መተቸት ተጅምሯል።

ዮኒ ማኛ ትችት ጀምሯል፣ ዕውንት የሆነውን መሬት ላይ ያለምንም ፍርሃት ማጋለጥ ነው። መንግስትም ያውቀዋል ህዋሃት የሚያታልለውን ዕኔ ከሌለሁ ኣገሪቱ ኣለቀላት በማለት ያሁኑ መንግስት ኢሃድግ ቁ ፪ ሌላ ፪፯ ያለምንም ይገዛል።