-
- Senior Member
- Posts: 11120
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ይኸ ሰውዬ ምነው ጦጣ ጦጣ ማለት አበዛ?
በሳቅ ፍንድት አልኩኝ። ጦጣው አብይ አህመድ እንደት እጅ ከፍንጅ ሲያዝ። ክርስቲያን ታዴለ በደንብ አድርጎ ቆሌውን ገፈፈው እንጅ። 7ኛ ንጉስ ምናምን እየተባለ ሲቀማጠል ማጅራትህ ተይዞ ከ4ኪሎ ከመባረርህ በፊት በፈቃድህ የ ሃይለማርያምን መንገድ ተከተል ተባለ። እምቢ ብሏል ጦጣው መጨረሻውን እራሱ ተናግሯል።