Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ቃሌን አስታውሱ! አብይ ለመጎተት የቀረው ሁሉት ወር ብቻ ነው::

Post by Jirta » 29 Mar 2023, 08:58

አብይን ምላሱም ሆነ ወሮሞ ጉያ አያተርፈውም:: ይልቅ ገፋፍተው ከማይወጣበት አዘቅት ዘፍቀውታል::
ኢቲቪም መከላከያም አየር ሀይልም አብይን እና ብልፅግናን ማትረፍ እይችሉም::