Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13517
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ የወጣው፥ በሴራ፥ ሲሆን፥ አሁን፥ የሴራ፥ ፖለቲካ፥ ለምን፤ ያንገፈግፈዋል?

Post by Axumezana » 29 Mar 2023, 02:50

የዘሩትን፥ ማጭድ፥ የተፈጥሮ፥ ህግ፥ነውና!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብይ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ የወጣው፥ በሴራ፥ ሲሆን፥ አሁን፥ የሴራ፥ ፖለቲካ፥ ለምን፤ ያንገፈግፈዋል?

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2023, 13:47

Axumezana wrote:
29 Mar 2023, 02:50
የዘሩትን፥ ማጭድ፥ የተፈጥሮ፥ ህግ፥ነውና!
የዘሩትን ማጨድ የራስ ስሆን ነዉ፣ ይሄ ግን የራስ ስራ አይደለም፣ ይሄኛዉ copy and paste ይባላል።

Copy & paste is due to lack of the ability to innovate instead of imitate. If you were capable, then you would have tried something else instead of laboring yourself to use the tools you admit that were invented by someone else.

That innovative tool chased you 1000s of kilometers to where you came from after so many years away.
You get it?

ደቂቅ!

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ የወጣው፥ በሴራ፥ ሲሆን፥ አሁን፥ የሴራ፥ ፖለቲካ፥ ለምን፤ ያንገፈግፈዋል?

Post by Abere » 29 Mar 2023, 15:02

ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል - ይባላል። አልጋ ላይ ያወጣ ሴራ ከአልጋ እንደሚያወርድ ስለሚያውቅ። አሁን ዐብይ ጭክ እንዳለች ዶሮ ከአዲስ አበባ አይንቀሳቀስም - 4 ኪሎን ታቅፎ በፍራቻ ቆፈን ላይ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ጠቅላይ ሚንስትር ነው። አልቻለም- ህዝብ እምቢ ብሏል። He is too scared.
Axumezana wrote:
29 Mar 2023, 02:50
የዘሩትን፥ ማጭድ፥ የተፈጥሮ፥ ህግ፥ነውና!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አብይ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ የወጣው፥ በሴራ፥ ሲሆን፥ አሁን፥ የሴራ፥ ፖለቲካ፥ ለምን፤ ያንገፈግፈዋል?

Post by Tadiyalehu » 29 Mar 2023, 20:08

Abere wrote:
29 Mar 2023, 15:02
ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል - ይባላል። አልጋ ላይ ያወጣ ሴራ ከአልጋ እንደሚያወርድ ስለሚያውቅ። አሁን ዐብይ ጭክ እንዳለች ዶሮ ከአዲስ አበባ አይንቀሳቀስም - 4 ኪሎን ታቅፎ በፍራቻ ቆፈን ላይ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ጠቅላይ ሚንስትር ነው። አልቻለም- ህዝብ እምቢ ብሏል። He is too scared.
Axumezana wrote:
29 Mar 2023, 02:50
የዘሩትን፥ ማጭድ፥ የተፈጥሮ፥ ህግ፥ነውና!
አንተ አራም!
እንደናንተ በቅዠትና ህልም ዓለም ውስጥ እየዘባረቀ የሚኖር ጅል ከቶ በዚህ ዓለም ይገኝ ይሆን?

አንተ አህያ ዘረአህያ!!

እኛ ዴሞክራሲ ልናለማምዳችሁ ብንጥር ጭራሽ ከድንቁርና ወደ ለየለት ድድብና ተሻገራችሁ።
ከነአባባሉ... አማራና አህያ ዱላ እንጂ ዴሞክራሲ አይገባውም ... እንዲሉ እያቀመስንህ እንቀጥላለን።
ቆመህ ጠብቀኝህን አንከርፍፈህ እየሸለልክ ጠብቀን!

ፋንድያ ቁጭራ!

Post Reply