Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዲክታተሩን እርቃን ያቆመ የክርስቲያን ታደለ ጥልቅ ትንተና ከመሳይ መኮንን ጋር!

Post by Horus » 29 Mar 2023, 01:01

አቢይ አህመድ በጥቂት የበሸሻ ነዋሪዎች እንጂ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተመረጠ በታሪክ አጋጣሚ ስልጣን ላይ የወጣ አጭቤ ነው ! ኢትዮጵያን የምትወድ ሁሉ እንደ ክርስቲያን ያሉት መደገፍ ሃላፊነታችን ነው


Tiago
Member
Posts: 2022
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ዲክታተሩን እርቃን ያቆመ የክርስቲያን ታደለ ጥልቅ ትንተና ከመሳይ መኮንን ጋር!

Post by Tiago » 29 Mar 2023, 02:02

ጠቅላዩ አጭቤ መሆኑ አገር ይመሰክራል

ከስልጣን መልቀቅ ጥያቄ ሲቀርብለት አብረን እንለቃለን ( የብልግና ፓርቲ እስካለ
ከስልጣን ማንም አያወርደኝም ማለቱ ይመስለኛል)

የሆዳምና የአጨብጫቢ ስብስብ ጎሰኛ ወጀለለኛና ከሐዲንውን አብይ አሕመድን ከወንበሩ የማውረድ
ድፍረትም የላቸውም
አብይ አሕመድን ከ4 ኪሎ የሚያስወጣው ጥይት ብቻ ነው
Last edited by Tiago on 29 Mar 2023, 02:14, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዲክታተሩን እርቃን ያቆመ የክርስቲያን ታደለ ጥልቅ ትንተና ከመሳይ መኮንን ጋር!

Post by Horus » 29 Mar 2023, 02:07

በኢትዮጵያ ያለው አብዮታዊ ሁኔታ ይባላል ! እሱም ሕዝብ አልገዛም ብሏል! መንግስት መግዛት (ማስትዳደር) አቅቶታል !!

Post Reply